www.maledatimes.com በመላው አዲስ አበባ የኤሌትሪክ አገልግሎትም ሆነ የስልክ አግልግሎት በአሁን ሰአት ተቋርⶏል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በመላው አዲስ አበባ የኤሌትሪክ አገልግሎትም ሆነ የስልክ አግልግሎት በአሁን ሰአት ተቋርⶏል

By   /   April 22, 2015  /   Comments Off on በመላው አዲስ አበባ የኤሌትሪክ አገልግሎትም ሆነ የስልክ አግልግሎት በአሁን ሰአት ተቋርⶏል

    Print       Email
0 0
Read Time:44 Second

በዛሬው እለት ብሶት የወለደውን ብሶታቸውን ለመግለጽ እና ለአለም መንግስታት ለማሳወቅ የወጡ ንጹሃን ዜጎች በኢትዮጵያ መንግስት በሚያስተዳድራቸው አጋዚ በተሰኘው ጨካኝ ሰራዊት ሲደበደቡ ውለዋል ይህም ክፈ ብሎ የሰማያዊ ፓርቲ አባሎች ህዝቡን ቀሰቀሱብኝ ሲል አቤቱታውን አሰምⶆል ይህም አልፎ ህዝቡን ከመደብደቡም በላይ ሰራዊቶቼ ተደብደዋል ሲሉ ኢሮ ኒውስ ፣ቢቢሲ እና ቺአኤአኤን የወያኔ መንግስት በንጹሃን ህዝቡ ላይ ጥቃት መሰንዘሩን እና አግባብ አለመሆኑን ሲገልጹ ተሰምተዋል ።
በአሁን ሰአት የወያኔ መንግስት በመላው ሃገሪቱ የስልክ ኢንተርኔት እና የመብራት አገልግሎት ማቋረጡን ተገልጾአል ይህም እንዳይሆን ያደረገው በነገው እለት ይወጣሉ ተብሎ የተጠበቀው እንዚሁ ሰላማዊ ሰልፈኞቹ ማንኛውንም የግንኙነት አግልግሎትም ሆነ የሶሻል ኔትዎርክ ግንኙነት እንዳይኖራቸው ለመከላከል ነው ሲል የማለዳ ታይምስ መረጃ ከአዲስ አበባ በስልክ ገልጾአል ።
በአሁን ሰአት በኑሮም ሆነ በደቡብ አፍሪካ እና በሊቢያ ለተደረገው ቀውስ ብሶቱን ማሰማት ያልቻለው ህዝብ ምክንያቱን ጠብቆ ለማሰማት ቢጥርም በመንግስት ሃይል እንዲቋረጥ ተደርጓል ። ይህም አህግባብ አለመሆኑን እና መንግስት ለሃገሩ ህዝብ ሳይሆን ለራሱ ጥቅም እና ፍላጎት ብቻ የቆመ የአንድ አገር ዘር ጥርቅሞች ናቸው ሲል ገልጾአል ።
ጧህ አብዱሰላም ከአዲስ አበባ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 9 years ago on April 22, 2015
  • By:
  • Last Modified: April 22, 2015 @ 2:43 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar