www.maledatimes.com በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የፕላስቲክ ፋብሪካ በእሳት ጋየ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የፕላስቲክ ፋብሪካ በእሳት ጋየ

By   /   April 25, 2015  /   Comments Off on በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የፕላስቲክ ፋብሪካ በእሳት ጋየ

    Print       Email
0 0
Read Time:57 Second

በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኝ አንድ የፕላስቲክ ፋብሪካ በእሣት መጋየቱን ከአዲስ አበባ የምትገኘው ይማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ወይዘሪት ኢትዮጵያ ገልጻለች።

የአደጋው ምክንያቱ ምን ያልታወቀው ይሄው የፕላስቲክ ፋብሪካ በከፍተኛ ፍንዳታ እና በጥቁር ጭስ የታፈነ የእሳት ነበልባል እየወረደበት ይገኛል በማለት ገልጻለች

በአሁን ሰአት ከሰላሳ ደቂቃ በላይ ቃጠሎው እየተከናወነ ሲሆን በከተማው በሚሰማው ከፍተኛ ድምጽ በመደናገጥ አብዛኞቹ ሰዎች ምን መጣ ብለው በመሸሽ ላይ እንደሚገኙ ገልጻ በተለይም በአዲስ አበባ አደጋና ዝግጁነት መከላከል ስር የሚተዳደሩት የአዲስ አበባ እሳት አደጋ እና መከላከያ መምሪያ ስራቸውን በተግባር ለመስራት የማይችሉበት ሁኔታ ላይ ያሉ ሲሆን የሰው ሃይልም ሆነ የመሳሪያ ጉድለት እንዳለባቸው አክላ ጠቁማለች ። ከእሳቱ ቃጠሎ በጥቂቱ የማለዳ ታይምስ ሪፖርተር ዘግባ የላከችውን ከሶሻል ኔትውርኮች ላይ ለጥፈነው የነበረ ሲሆን ለእናንተም ልናጋራችሁ ስለወሰንን የፊስቡክ ፔጃችን ላይ ያለውን እንዲህ አያይዘነዋል ።

በአሁኑ ሰአት ቦሌ ቃጠሎ ምክንያቱ አልታወቀም የማለዳታይምስ ዘጋቢ ወይዘሪት ኢትዮጵያ እንደዘገበችው የፕላስቲክ ፋብሪካ በቦሌ አካባቢ በአልታወቀ ምክንያት እየጋየ መሆኑን ገልፃለች! ማለዳ ታይምስ።

Posted by Maleda Times on Saturday, April 25, 2015

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 9 years ago on April 25, 2015
  • By:
  • Last Modified: April 25, 2015 @ 9:09 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar