www.maledatimes.com የወሊድ መቆጣጠሪና ክትባት የአማራውን ዘር ማጥፊያ መሳሪያዎች !!!በመልካም ዘዉዱ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የወሊድ መቆጣጠሪና ክትባት የአማራውን ዘር ማጥፊያ መሳሪያዎች !!!በመልካም ዘዉዱ

By   /   November 22, 2014  /   Comments Off on የወሊድ መቆጣጠሪና ክትባት የአማራውን ዘር ማጥፊያ መሳሪያዎች !!!በመልካም ዘዉዱ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 12 Second

ለአማራው ተብሎ በፋሽስቶቹ የናዚ-ወያኔዎች ተቆንጥሮ በተከለለው ቦታ የተንቀሳቀሰ ግለሰብም ሆነ ድርጅት በግልጽ የሚታዘበው ነገር ከየትኛውም ክልል በተለየ መልኩ በብዛትም ሆነ በአይነት የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎችና ክትባቶች በስፋት ተሰራጭተው እስከ ታች መንደር ድረስ በቂ ዕውቅትና ግንዛቤ በሌላቸው የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች እየተሰጡ ይገኛሉ ፡፡እነዚህ መዳሃኔቶች በባህሪያቸው የሰውን ልጅበማምከን እንዳይወልድ የሚደርጉ ሲሆን ይህም ሆን ተብሎ ከበረሃ ጀምሮ ፋሽስቶቹ የናዚ-ወያኔ ጭራቆች አማራውን አዳክሞ ለማጥፋት ከቀየሱት ስትራቴጂዎች እንዱ ነው ፡፡ከዚህ በተጨማሪ በበሽታ ክትባት ሽፋን የተሰጡ አንደ ቴታነስ ፣ትራኮማ ማከላከያ የሉ መድሄኔቶች ሴቶች ከብልታቸው ፈሳሽ ብብዛት እንዲፈሳቸው በማድረግ አምክነዋል፡፡ለዚህ ማስረጃ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ፣ምስራቅ ጎጃም እና ደቡብ ወሎ ያለው ህብረተሰብ ላይ በተደረገ ጥናት ተጨባጭ ማስረጃዎችን ማግኛት ተችሏል፡፡

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ወንዶችን የማምከን ስራ በይፋ የወንዶችን የዘር ማስተላለፊያ ትቦ የመቁረጥ ትግባር/vascotomy/ በዚሁ ክልል ተሰርቷል፣ እየተሰራም ይገኛል፡፡የዚህ ስትራቴጂያዊ የዘርማጥፋት ወንጅል ስልት ተሳክቶላቸው፣ ፋሽስቶቹ የናዚ-ወያኔ ጭራቆች እራሳቸው ያመኑት እና በካንጋሮ ፓርላማቸው ያረጋገጡት በ2007 እ.አ.አ. በተደረገ ቆጠራ የአማራው ህዝብ ቁጥር በ2.4 ሚሊዮን ቀንሷል፡፡ለፋሽስቱ ናዚ-ወያኔ ጭራቆች አማራን የማጥፋት ስትራቴጂ ተገዢ በመሆን ቅጥረኛው ትግሬ ናዚ-ብአዴን ተብዬው ለሆዳቸው ያደሩ ካድሬዎች ስብስብ አና በማራ ስም እራሳቸውን የደበቁ የፍስቶቹ ናዚ-ወያኔ ጭራቆች ያሉበት ተኩላ ድርጅት አማራውን በማደን አውሬዎቹ ፋሽስቶቹ ናዚ-ወያኔ መንጋጋ በማቅረብ ላይ ይገኛል ፡፡ይህ ሁሉ ሲደረግ የአማራው ህዝብ ፣በተለይ ወጣቱ ትውልድ ፣በጭራቆቹ ካድሬ የውሸት ፕሮፖጋንዳ ደንዝዞ እራሱን ለማጥፋት ተባባሪ መሆኑ በጣም የሚያስገርም ነው፡፡ስለሆነም ህብረተሰቡን በማነቃት ፋሽስቶቹ ናዚ-ወያኔዎችን ለፈጸሙት የዘር ማጥፋት ወንጀል ለዓለም አቀፍ ፍርድ ለማቅረብ የሁሉም ሰባዊ ድርጅቶች እርብርብ ይጠይቃል ይህንን ህብረተሰብ ከፈጽሞ ጥፋት መታደግ የማንኛውም ኢትዮጵያዊና ሰባዊ ፍጡር ኃላፊነት ነው ::

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 9 years ago on November 22, 2014
  • By:
  • Last Modified: November 22, 2014 @ 11:14 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar