www.maledatimes.com ኣማርኛ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  ኣማርኛ
Latest

♦ “ ትክክለኛ ፍትሕ አይሰጡም” የተባሉት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ከችሎት እንዲነሱ ተጠየቀ !

By   /  January 16, 2024  /  Addis Admas, EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on ♦ “ ትክክለኛ ፍትሕ አይሰጡም” የተባሉት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ከችሎት እንዲነሱ ተጠየቀ !

#Ethiopia | ዛሬ ጥር 7ቀን 2016 ዓ.ም. ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የቀረበው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ ፍርድ ቤቱ በዛሬውም ዕለተ ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረው ጉዳይ ከመታየቱ በፊት፤ “የማቀርበው አቤቱታ አለኝ” በማለት ለችሎቱ አነጋጋሪ እና ለዕለቱ ዳኛች ያልጠበቁት አቤቱታ አለኝ ፤ በማለት ጥያቄ አቅርቧል ።ያቀረበውን ጥያቄ ተከትሎ፤ ችሎቱ ስለአቤቱታው ምንነት ጠይቆታል፡፡ ጋዜጠኛውም “የግራ ዳኛ የሆኑት አቶ […]

Read More →
Latest

አራት ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ላቋቋመው የአፍሪካ ጉዳዮች ኮሚሽን ተመረጡ

By   /  December 21, 2023  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on አራት ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ላቋቋመው የአፍሪካ ጉዳዮች ኮሚሽን ተመረጡ

  የአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ገዥ ዊስሊ ዋቴንዴ ሙር የአፍሪካ ጉዳዮች ኮሚሽን አቋቋሙ፡፡ ይህ ኮሚሽን በሜሪላንድ የሚገኙ አፍሪካዊያንን ኢኮኖሚያዊ፣ የስራና የንግድ እንቅስቃሴ በተመለከተ ለገዥው ወይንም ለሌሎች የመንግስት መስሪያ ቤቶች እንደአማካሪ ቦርድ ሆኖ የሚያገለግል መሆኑ ተገልጿል፡፡ ኮሚሽኑን ናይጄሪያዊ በሊቀመንበርነት የሚመሩት ሲሆን አራት ኢትዮጵያዊያን በአባልነት ተካተውበታል፡፡ አንደኛው ፕሮፌሰር አለምሰገድ አባይ ናቸው፡፡ በፎረስትበርግ ስቴት ዩኒቨርስቲ የታሪክ ፕሮፌሰር የሆኑት አለምሰገድ […]

Read More →
Latest

ከስልጣናቸው የተነሱት አቶ ታዬ ደንደአ ወደ ዘብጥያ ወረዱ ፡፡ በአሸባሪነት እና መንግስትን በመጣል በሚል ክስ ተመሰረተባቸው

By   /  December 12, 2023  /  Addis Admas, AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on ከስልጣናቸው የተነሱት አቶ ታዬ ደንደአ ወደ ዘብጥያ ወረዱ ፡፡ በአሸባሪነት እና መንግስትን በመጣል በሚል ክስ ተመሰረተባቸው

ከሰላም ሚኒስትር ዲኤታነታቸው ትናንት ሰኞ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተነሱት አቶ ታዬ ደንደአ “መንግሥትን ለመጣል በማሴር” ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። አቶ ታዬ በተደረገባቸውም ክትትል መንግሥት ሸኔ እያለ ከሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች ጋር ግንኙነት በመፍጠር መንግሥትን ለመጣል ሲያሴሩ ነበረ ሲል የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ለአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ አስታውቋል። “ከኦነግ ሸኔ አመራሮች […]

Read More →
Latest

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

By   /  December 11, 2023  /  Ethiopia, ኣማርኛ  /  Comments Off on በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

በአሁኑ  ሰአት በደረሰን መረጃ መሰረት የኢትዮጵያ የሃገር መከላከያ ሰራዊት በሰሜንሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ እና በገምዛ ወረዳዎች ላይ ከፍተኛ ጥቃት እየፈሸመባቸው እንደሆነ የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጠዋል ፡፡ ከማጀቴ ጀምሮ ካራቆሬ ፣ እና አጣዬ አካባቢ ያሉትን ቦታዎች ካለፈው አራት አመታት ጀምሮ በኦሮሞው ሃይል ትቃት ሲደርስባቸው እንደነበር የሚታወስ ቢሆንም ከውስጥ ባገኘነው መረጃ መሰረት ጥቃቱ በመንግስት የታገዘ እንደነበር ምንጮቻችን […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚንስትሩ ጦርነት ናፋቂ እና አረመኔ እንደሆኑ አቶ ታዬ ደንደአ ተናገሩ (ከስልጣንም ተነሱ)

By   /  December 11, 2023  /  ኣማርኛ  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚንስትሩ ጦርነት ናፋቂ እና አረመኔ እንደሆኑ አቶ ታዬ ደንደአ ተናገሩ (ከስልጣንም ተነሱ)

አቶ ታዬ ደንደአ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሥልጣናቸው የተሰናበቱት በአገሪቱ ያለው ጦርነት እንዲቆም ጥሪ በማቅረባቸው እንጂ ሌላ ምክንያት እንደሌለ ለቢቢሲ ተናገሩ። የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ የነበሩት አቶ ታዬ ይህንን የገለጹት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተፈረመ ደብዳቤ ከሥልጣን መነሳታቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ እንደደረሳቸው ይፋ ካደረጉ በኋላ ነው። “ስለእርቅ ስለተናገርኩ ጦርነት ይቁም ስላልኩ እንጂ ሌላ ምክንያት የለም” በማለት ለቢቢሲ […]

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ የቤት ለቤት አሰሳ ተጀመረ

By   /  December 5, 2023  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on በአዲስ አበባ የቤት ለቤት አሰሳ ተጀመረ

በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ውስጥ የቤት ለቤት ፍተሻ በካዛንችዝ አካባቢ መጀመሩን የከተማው ነዋሪዎች ለማለዳ ሚዲያ ገልጸዋል ።  በከተማዋ ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ከመሆናቸው የተነሳ የቤት ለቤት ውስጥ ፍተሻው በመንግስት ፓርላማ ያልተወሰነበት እና ህገወጥ ከመሆኑም ባሻገር ቀለሙ ያልጣማቸውንም ዜጋ በለሊት እያፈኑ መውሰድ መጀመራቸውንም ነዋሪዎቹ ገልጠዋል ።  የከተማው ነዋሪዎች ለማለዳ ሚዲያ እንደገለጹት ከሆነ በአብይ አስተዳደር […]

Read More →
Latest

ዜና፡ ጋዜጠኞችን ጨምሮ የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ

By   /  April 30, 2023  /  Addis Admas, EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on ዜና፡ ጋዜጠኞችን ጨምሮ የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ

Sunday April 30/23 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22/ 2015 ዓ.ም፡- በህቡዕ አደረጃጀት ውስጥ ሲንቀሳቀሱና የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎችን ከበርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሣሪያዎች፣ ቦንቦችና ተቀጣጣይ ፈንጂዎች እንዲሁም ከሳተላይት መገናኛ መሣሪያዎች እና የተለያዩ መረጃዎችን ከያዙ ላፕቶፖች ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮችን የግድያ ዒላማ በማድረግ፤ ሕገ-መንግሥታዊ […]

Read More →
Latest

የሚኒስቴሮች ምክር ቤት ድምሩ 1 ቢሊየን 130 ሚሊየን የሚሆን አራት የብድር ስምምነቶችን አጸደቀ።

By   /  July 1, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on የሚኒስቴሮች ምክር ቤት ድምሩ 1 ቢሊየን 130 ሚሊየን የሚሆን አራት የብድር ስምምነቶችን አጸደቀ።

ምክር ቤቱ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ጋር በተደረጉ በአራት የብድር ስምምነቶች ላይ የተወያየ ሲሆን በድምሩ የ1 ቢሊየን 130 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር የብድር ስምምነቶች በማጽደቅ ረቂቅ አዋጆቹ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ ወስኗል። ሁሉም ብድሮች ምንም አይነት ወለድ የማይታሰብባቸው፤ ባንኩ ብድሮቹን በማስተዳደር ረገድ ለሚሰጠው አገልግሎት 0.75% የአገልግሎት ክፍያ የሚታሰብባቸው ሆነው የ6 ዓመት የችሮታ ጊዜን ጨምሮ […]

Read More →
Latest

ኤርትራ የባይደንን አስተዳደር ወቀሰች።

By   /  June 8, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on ኤርትራ የባይደንን አስተዳደር ወቀሰች።

የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ትግራይ ክልል ውስጥ ላለው ጦርነት ላለፉት 20 ዓመታት የትግራይ ሕዝብ ነፃነት ግንባርን ሲደግፉ የቆየ ያሉትን የአሜሪካ መንግስት አስተዳደር ተጠያቂ ማድረጉን APን ዋቢ አድርጎ ዶቼ ቨለ አስነብቧል። በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ለሚካሄደው ጦርነት ኤርትራን ተጠያቂ ማድረጉም መሠረተ ቢስ ነው ሲሉ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኡስማን ሳሌህ መግለጫ ሰጥተዋል። ኡስማን ሳሌህ ትናንት ሰኞ ለተባበሩት […]

Read More →
Latest

ሀብታም ሀገራት የተረፋቸዉን የኮቪድ ክትባት ለደሃ ሀገራት የማይልኩ ከሆነ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ክትባቶች ሊባክኑ ይችላሉ ሲል ዩኒሴፍ አስጠነቀቀ

By   /  June 7, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ሀብታም ሀገራት የተረፋቸዉን የኮቪድ ክትባት ለደሃ ሀገራት የማይልኩ ከሆነ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ክትባቶች ሊባክኑ ይችላሉ ሲል ዩኒሴፍ አስጠነቀቀ

ዓለም አቀፉ የረድኤት ተቋም በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህጻናት አድን ፈንድ ዩኒሴፍ እንዳስታወቀዉ ሀብታም ሀገራት የተያዘዉ ዓመታት ሳይገባደድ በፍጥነት የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ለደሃ ሀገራት የማይልኩ ከሆነ ከፍተኛ ብክነት ያጋጥማል ሲል አስጠንቅቋል፡፡ ዩናይትድ ኪንግደም እና ሌሎች ሀገራት የተረፋቸዉን ክትባት ለመለገስ ቃል የገቡ ሲሆን በቶሎ እንዲለግሱ ተጠይቀዋል፡፡የዩኒሴፍን ቅስቀሳ አሜሪካዊቷ ድምጻዊት ቢሊ ኢሊሽ እና ዴቪድ ቤካምን ጨምሮ ድጋፋቸዉን ቸረዉታል፡፡ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar