-
maleda times wrote a new post, "…ታጣቂዎች መሣሪያ በማቀባበል ጭምር ቅስቀሳ ማድረግ አይቻልም በማለት መንገድ በመዝጋታቸው የምርጫ ቅስቀሳው ሳይካሄድ ቀርቷል" – ኢዜማ 16 hours, 51 minutes ago
“…ታጣቂዎች መሣሪያ በማቀባበል ጭምር ቅስቀሳ ማድረግ አይቻልም በማለት መንገድ በመዝጋታቸው የምርጫ ቅስቀሳው ሳይካሄድ ቀርቷል” – ኢዜማ
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል ስሬ ምርጫ ወረዳ ሊያደርግ የነበረው የምርጫ ቅስቀሳ ዝግጅት በአካባቢው አስተዳደር ክልከላ እንደተስተጓጎለበት አመለከተ።ፓርቲው በይ […]

-
maleda times wrote a new post, ከነገ ጀምሮ ሁሉም የመንግስት ሰራተኛ በስራ ገበታው ላይ እንዲገኝ የአጣዬ ከተማ አስተዳደር አሳሰበ። 16 hours, 53 minutes ago
ይህ ማሳሰቢያ የተላለፈው ዛሬ ለአጣዬ ከተማ አስተዳደር ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚውል 10 ሚሊዮን ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ ድጋፍ በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር አሕመዲን መሐመድ አስተባባሪነት በተደረገበት ወቅት ነው።
በዚሁ ወቅት የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አገኘሁ መክቴ ፥ ከነገ […]

-
maleda times wrote a new post, የ "አበበች ጎበና ህፃናት ክብካቤ እና ልማት ማህበር" ከሰዓታት በፊት ባሰራጨው መልዕክት ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና (እዳዬ) አሁንም በጳውሎስ ሆስፒታል በጽኑ ሕሙማን ክፍል ሕክምና እያገኙ መሆኑን አሳውቋል። 16 hours, 56 minutes ago
#Update
የ “አበበች ጎበና ህፃናት ክብካቤ እና ልማት ማህበር” ከሰዓታት በፊት ባሰራጨው መልዕክት ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና (እዳዬ) አሁንም በጳውሎስ ሆስፒታል በጽኑ ሕሙማን ክፍል ሕክምና እያገኙ መሆኑን አሳውቋል።
ዶክተሮቻችው ለቤተሰብ እንደገለፁት ጤናቸው በጣም መሻሻል አሳይተዋል፡፡
የልብ፣ የኩላሊት፣ የጉበት፣ […]

-
maleda times wrote a new post, የ41 ዓመቷ አሜሪካዊት ተዋናይትና ኮሜዲያን ቲፋኒ ሀዲሽ በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ስላለው ግጭት በሰጠቻቸው አስተያየቶች/በምታጋራው መልዕክቶ ምክንያት ከፍተኛ ተቃውሞ እየቀረበባት ነው። 16 hours, 59 minutes ago
#TiffanyHaddish
የ41 ዓመቷ አሜሪካዊት ተዋናይትና ኮሜዲያን ቲፋኒ ሀዲሽ በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ስላለው ግጭት በሰጠቻቸው አስተያየቶች/በምታጋራው መልዕክቶ ምክንያት ከፍተኛ ተቃውሞ እየቀረበባት ነው።
የምታጋራው መልዕክቶች በርካታ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን አስቆጥቷል።
ቲፍኒ […]

-
maleda times wrote a new post, ቴምቲዮፔ ባሎጉን ጆሹዋ ህይወታቸው አለፈ። 17 hours, 2 minutes ago
ቴምቲዮፔ ባሎጉን ጆሹዋ ህይወታቸው አለፈ።
ታዋቂው ናይጄሪያው የሃይማኖት ሰባኪ ቴምቲዮፔ ባሎጉን ጆሹዋ ትናንትና ህይወታቸው አለፈ።
ቴምቲዮፔ ባሎጉን ጆሹዋ ወይም በተለምዶ ቲቢ ጆሹዋ ማረፋቸውንም ይፈዊ በሆነው ፌስቡክ ገፃቸውም ላይ “አምላክ አገልጋዩን ቲቢ ጆሹዋን ወደቤቱ ወስዷል” በሚልም ሰፍሯል።
ስመ ጥር የሆኑት […]

-
maleda times wrote a new post, ኢዜማ በአዲስ አበባ ባለቤትነት ጥያቄ ላይ “የማመቻች አቋም” እንደሌለው አስታወቀ! 17 hours, 6 minutes ago
ኢዜማ በአዲስ አበባ ባለቤትነት ጥያቄ ላይ “የማመቻመች አቋም” እንደሌለው አስታወቀ!
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) በአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ላይ “ምንም አይነት ብዥታ” እንደሌለው እና በጉዳዩ ላይም “የማመቻመች አቋም” እንደማይከተል አስታወቀ። ፓርቲው ይህን አቋሙን የገለጸው፤ ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 2 […]
-
maleda times wrote a new post, በጉራፈርዳ ወረዳ 6 የጸጥታ ኃይሎች በታጣቂዎች ተገደሉ። 17 hours, 9 minutes ago
በጉራፈርዳ ወረዳ 6 የጸጥታ ኃይሎች በታጣቂዎች ተገደሉ።
6 የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል አባላት በቤንች ሸኮ ዞን በሚገኘው ጉራፈርዳ ወረዳ ውስጥ ትላንት በታጣቂዎች ተገድለዋል።
የልዩ ኃይል አባላቱ የተገደሉት በወረዳው ስር ባለው ወጀምታ ቀበሌ ነው።
“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ድረገፅ” ቃላቸውን የሰጡት የጉራፈርዳ ወረዳ አ […]
-
maleda times wrote a new post, በኢትዮጵያ “በቀን በአማካኝ 30 ሰዎች በኤድስ ህይወታቸው ያጣሉ” ተባለ። 17 hours, 13 minutes ago
በኢትዮጵያ “በቀን በአማካኝ 30 ሰዎች በኤድስ ህይወታቸው ያጣሉ” ተባለ።
ኤች.አይ.ቪ/ ኤድስ በዓለማችን ወረርሽኝ በሽታ ነው ተብሎ ከታወቀ በዛሬው ዕለት 40ኛ ዓመቱ ማስቆጠሩን የተለያዩ መረጃዎች ያሳያሉ። በሀገራችን ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 1981 ተከስቶ እስካሁን በርካታ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ስነ ልቦናዊ ቀውስ ማስከተሉንም እን […] -
maleda times wrote a new post, የአፍሪካ ህብረት ምርጫ ታዛቢ ቡድኖች አ/አ ገብተዋል። 1 day, 14 hours ago
የአፍሪካ ህብረት ከኢትዮጵያ መንግሥት በደረሰው ጥያቄ መሠረት የአጭር እና የረዥም ጊዜ የምርጫ ታዛቢዎች ቡድኖችን መላኩን የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት ማስታወቃቸውን ቪኦኤ ዘግቧል።
ሰኔ 14 የሚካሄደውን አጠቃላይ ብሄራዊ ምርጫ የሚታዘቡት ከተለያዩ የህብረቱ አባል ሃገሮች የተውጣጡ 8 አባላት የሚገኙ […]

-
maleda times wrote a new post, "… በሚቀጥለው ጊዜ ኋይት ሀውስ 'ስገባ' በእሱ ጥያቄ ከማርክ ዙከንበርግ እና ባለቤቱ ጋር የእራት ግብዣ ብሎ ነገር አይኖርም" – ዶናልድ ትራምፕ 1 day, 14 hours ago
የቀደሞው የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከፌስቡክ እና ኢንስታግራም ለሁለት ዓመት መታገዳቸውን ተከትሎ መግለጫ አውጥተዋል።
ዶናልድ ትራምፕ ባወጡት መግለጫ “የፌስቡክ ውሳኔ 75 ሚሊዮን ሰዎችን ጨምሮ ለመረጡን ብዙ ሰዎች ስድብ ነው …” “በዚህ ሳንሱር እና ማፈን እንዲቀጥሉ ሊፈቀድላቸው አይገ […]

-
maleda times wrote a new post, በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 – ሰኔ 25/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡ 1 day, 14 hours ago
IMG_0509
ቢሮ ይህን የገለፀው ዛሬ የ2013 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተናን አስመልክቶ መግለጫ በሰጠበት ወቅት ነው።መግለጫዉን የሰጡት የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ሙላው አበበ ሲሆኑ የ2013 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሰኔ […]

-
maleda times wrote a new post, ኢትዮጵያና የአለም ባንክ የ10 ነጥብ 89 ቢሊየን ብር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ 1 day, 15 hours ago
#WorldBank #Ethiopia
ኢትዮጵያና የአለም ባንክ የ10 ነጥብ 89 ቢሊየን ብር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
የብድር ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ እና የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ የሱዳን፣ የደቡብ ሱዳንና የኤርትራ ተጠሪ ኦስማን ዲዮን ማፈራረማቸው ታውቋል

-
maleda times wrote a new post, በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 – ሰኔ 25/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡ 3 days, 6 hours ago
በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 – ሰኔ 25/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡
ቢሮ ይህን የገለፀው ዛሬ የ2013 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተናን አስመልክቶ መግለጫ በሰጠበት ወቅት ነው።
መግለጫዉን የሰጡት የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ሙላው አበበ ሲሆኑ የ2013 […]

-
maleda times wrote a new post, የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራሮች ፤ፕሬዚዳንት አቶ እስክንድር ነጋ ፣ አስቴር ስዩም ፣ ስንታየሁ ቸኮል እና አስካለ ደምሌ የዕጩነት የማረጋገጫ እንዳገኙ ፓርቲው ከደቂቃዎች በፊት በይፋዊ ፌስቡክ ገፁ አሳውቋል። 3 days, 6 hours ago
የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራሮች ፤ፕሬዚዳንት አቶ እስክንድር ነጋ ፣ አስቴር ስዩም ፣ ስንታየሁ ቸኮል እና አስካለ ደምሌ የዕጩነት የማረጋገጫ እንዳገኙ ፓርቲው ከደቂቃዎች በፊት በይፋዊ ፌስቡክ ገፁ አሳውቋል።

-
maleda times wrote a new post, የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስተር የሆኑት ዶ/ር ቀነዓ ያደታ የኤርትራን ሰራዊትን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩን ገለፁ። 3 days, 6 hours ago
የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስተር የሆኑት ዶ/ር ቀነዓ ያደታ የኤርትራን ሰራዊትን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩን ገለፁ።
አገር መከላከያ ሚኒስትሩ ይህን የገለፁት በዛሬ ዕለት የኢፊድሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትግራይ ጉዳይ ባዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ ነው።
ዶክተር ቀነዓ ፥ የኤርትራን ጦር ከኢትዮጵያ የ […]
-
maleda times wrote a new post, የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ከ90 በመቶ በላይ ህዝብ አስቸኳይ የሆነ የምግብ እርዳታ ይፈልጋል ሲል አሳወቀ። 5 days, 23 hours ago
#Tigray
የተባበሩት መንግስታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) በመጋቢት ወር በትግራይ ክልል ሰሜን ምዕራብ እና ደቡብ ዞኖች ስርጭት ከጀመረ ጀምሮ ለአንድ ሚሊዮን ሰዎች የአስቸኳይ የምግብ እርዳታ መስጠቱን ገልጿል።
በጥቅምት ወር ላይ በተነሳው ግጭት ሳቢያ በአጠቃላይ 5.2 ሚሊዮን ህዝብ (91 % የትግራይ ህዝብ […]

-
maleda times wrote a new post, የጠፋች ልጃቸውን በሕይወት ለማግኘት ተስፋ ያደረጉት ቤተሰቦች አስከሬኗን ተረክበዋል 6 days ago
!
የ16 ዓመቷ ተማሪ ፌቨን ዳዊት ከጠፋች ከ4 ቀናት በሗላ አስክሬኗ በሀዋሳ ሀይቅ ተገኘ።
ፌቨንና ጓደኛዋ ትዕግስት ዘወትር እንደሚያደርጉት ሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ እየተዝናኑ ነበር በድንገት 2 ወጣቶች ካልተቀላቀልናችሁ ብለው አብረዋቸው የሆኑት።
ጥቂት ደቂቃዎችን አብረዋቸው ከቆዩ በሗላ በጀልባ ሀይቁ ላ […]

-
maleda times wrote a new post, በአዲስ አበባ ጎዳና ተዳዳሪ በመምስል ልዩ ልዩ ወንጀሎችን በመፈፀም ለፀጥታ ስጋት የሆኑ 1 ሺ የሚጠጉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። 6 days ago
#AddisAbaba
ፖሊስ የምርመራ ስራ እየሰራ ይገኛል።
ተጠርጣሪዎቹ ከህዝብ በደረሰ መረጃ መነሻ በማድረግ በ7 ክፍለ ከተሞች በተመረጡ 20 ቦታዎች ላይ ግንቦት 22 ቀን 2013 በተከናወነ የኦፕሬሽ ስራ የተያዙ ናቸው።
አጠቃላይ ቋሚ አድራሻ የሌላቸውና በዋና ዋና አደባባዮች እና በምሽት በሰዋራ ቦታዎች የተለያዩ […]

-
maleda times wrote a new post, ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ውሃ ሙሌት ጋር ተያይዞ በተለያዩ የሀገራችን ድረ-ገጾች ላይ የመረጃ መበርበር ሙከራ ሲያደርግ ቆይቷል 6 days ago
#ጥንቃቄ
ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ውሃ ሙሌት ጋር ተያይዞ በተለያዩ የሀገራችን ድረ-ገጾች ላይ የመረጃ መበርበር ሙከራ ሲያደርግ ቆይቷል የተባለ ቡድን አሁን ላይ 37 ሺህ በሚደርሱ ኮምፒውተሮች ላይ የሳይበር ጥቃት ለመፈፀም ሙከራ እያደረገ መሆኑ ተገለፀ።
ይህን ያሳወቀው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ነው […]

-
maleda times wrote a new post, የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕወሃትን ህጋዊ ሰውነት መሰረዙን አስታወቀ 4 months, 2 weeks ago
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ ላይ ዛሬ ባስተላለፈው ውሳኔ የሕወሃትን ህጋዊ ሰውነት መሰረዙን አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህግ ከተቋቋመባቸው ዋና ዋና ተግባራት አንዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድጋፍ፥ ቁጥጥር እና ክትትል ነው።
በመሆኑም በምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች አ […]
- Load More
WE FOLLOW YOUR NEWS! REAL NEWS REAL ENTERTAINMENT REAL IN TIME