www.maledatimes.com የህወሃት መንግስት አይጦችን ለምግብነት አዋለ ! ገበያ ላይም ቀርበዋል!! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የህወሃት መንግስት አይጦችን ለምግብነት አዋለ ! ገበያ ላይም ቀርበዋል!!

By   /   August 10, 2017  /   Comments Off on የህወሃት መንግስት አይጦችን ለምግብነት አዋለ ! ገበያ ላይም ቀርበዋል!!

    Print       Email
0 0
Read Time:49 Second

የህወሃት መንግስት ካለፈው ፳፮ አመታት ጀምሮ በሃገሪቱ ውስጥ አስደናቂ ነገሮችን ሲያደርግ መታየቱ ለህዝቡ የሚደንቅ ነገር አይደለም ። ሆኖም ግን በዚህ ባሳለፍነው አመታት የጥንታዊት እምነቶች ባለታሪክ የሆኑትን እና በባህላቸው ጠንካራ የተሰኙትን የኢትዮጵያን ዜጎች ፣ከእምነታቸው እና ከባህላቸው የሚያሰናክላቸውን ነገሮች ሲያደርግ ተስተውሎአል፤ ይሄውም ባለፈው አመት ህዝቡን ካስደነገጠው መካከል የአህያ እርባታ እና የቄራ እርድ ክፍል ማዘጋጀቱ ነበር አሁን ደግሞ ለየት ባለ መልኩ የአይጥ እርባታ እና እርድ ማዘጋጀቱን እና የታረዱት አይጦች በምግብ መልክ ታሽገው በከተማይቱ አዲስ አበባ ፣ክልል ከተሞች እና እንዲሁም ኤዥያ እንደሚላኩ ምንጮቻችን ጠቁመዋል ።

በተለያዩ አጋጣሚዎች ለህክምና ምርመራ የሚጠቀሙባቸውን ነጫጭ አይጦች ለእርባታ እና ለእርድ የሚያቀርቡ መሆኑ ከተላከልን መረጃ ለማወቅ ችለናል ።

ሃገራችን ኢትዮጵያ ላለፉት ዘመናት በርሃብ ብትታወቅም እንደነዚህ አይነት ተሳቢ እንሰሳትም ሆነ ኮቴ ክፍት የለሽ እንሰሳዎችን ለመመገብ ባህሉም ሆነ ሃይማኖቱ እንደማይፈቅድለት ይታወቃል አሁን ግን በመንግስት ፈቃድ በተለያዩ የምግብ ስሞች ተሰይሞ ህዝቡን እንዲመገብ እያደረገው ይገኛል ሲሉ ይገልጻሉ ሪፖርተሮቻችን ከኢትዮያ፣ በተለይም ባለፉት ስድስት አመታት የፈረስ ስጋ እያረደ ለመከላከያ ሰራዊቱ እና ለአንዳንድ አካባቢ ህዝቦች ያቀርብ የነበረው ይሄው መንግስት በአሁን ሰአት ለመላው ህዝብ በገበያ ላይ አይጥ ማቅረቡ ህዝቡን መናቁን ያሳያል ይላሉ ምንጮⶭችን አክለው

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 7 years ago on August 10, 2017
  • By:
  • Last Modified: August 10, 2017 @ 9:24 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar