www.maledatimes.com ድምፃዊት ዘሪቱ ጌታሁን ከዚህ አለም ተለየች - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ድምፃዊት ዘሪቱ ጌታሁን ከዚህ አለም ተለየች

By   /   October 11, 2017  /   Comments Off on ድምፃዊት ዘሪቱ ጌታሁን ከዚህ አለም ተለየች

    Print       Email
0 0
Read Time:33 Second

Breaking News – ሰበር ዜና – በአንድ ሳምንት ሁለት አንጋፋ ድምፃውያን ተለዩን! አሳዛኝ ዜና!

ማለዳ ዜና

በየአመቱ መስከረም ወር ላይ  ‹‹እንቁጣጣሽ›› በሚለው ልዩ ዜማ በአደይ አበባ ተንቆጥቁጣ የአዲስ አመት ብስራትን መምጣት በማብሰር የምትዘምርልን ፣ድምፀ መረዋዋ ዘሪቱ ጌታሁን አረፈች።

ዘሪቱ በ9 አመቷ የሙዚቃ ስራ ላይ የተቀላቀለች በቀድሞው ዘመን እደሜ ሳይሆን በሳል የሙዚቃ እውቀት በሚታይበት የኦኬስትራ ባንድ ውስጥ ተቀላቅላ ከአእምሮ የማይጠፉ በዙ ስራዎችን አበርክታለች፣ እንደ አብነትም  ‹‹ትዝታ በፖስታ ልኬልሀለሁ መልሱን በቶሎ እጠብቃለሁ›› የሚለው ዜማ አንዱ እና በዘመኑ ተደናቂ ከሆኑት ሰራዎቿ መካከል ነው።

የተለያዩ ቴአትሮችንም መስራቷን የማለዳ ታይምስ ዘጋቢያችን ገልጧል።

ዘሪቱ ዛሬ፤ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ዘሪቱ ባደረባት ሕመም ምክንያት ለገሃር ጠቅላላ ሆስፒታል በሕክምና እየተረዳች፤ አልጋ ላይ ሳለች ሞት ማለፏን የማለዳ ዘጋቢ ከአዲስ አበባ ገለጦልናል። ማለዳ ታይምሰ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 7 years ago on October 11, 2017
  • By:
  • Last Modified: October 11, 2017 @ 7:43 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar