www.maledatimes.com በበርካታ የሃገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች ተቃዉሞ ተቀጣጥሏል | በአዲግራት ከተገደሉት 13 ተማሪዎች ውስጥ የ7 የኦሮሞ፣ አማራና ደቡብ ተወላጆች ስም ዝርዝር ደርሶናል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በበርካታ የሃገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች ተቃዉሞ ተቀጣጥሏል | በአዲግራት ከተገደሉት 13 ተማሪዎች ውስጥ የ7 የኦሮሞ፣ አማራና ደቡብ ተወላጆች ስም ዝርዝር ደርሶናል

By   /   December 15, 2017  /   Comments Off on በበርካታ የሃገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች ተቃዉሞ ተቀጣጥሏል | በአዲግራት ከተገደሉት 13 ተማሪዎች ውስጥ የ7 የኦሮሞ፣ አማራና ደቡብ ተወላጆች ስም ዝርዝር ደርሶናል

    Print       Email
0 0
Read Time:36 Second

ከነጌሳ ኦዶ ዱቤ

=====================================
የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቃውሞ ከማራኪ ግቢ ተጀምሮ ወደ ፋሲል ግቢ ቀጥሏል፡፡
– የወንድሞቻችን ደም ፈሶ አይቀርም!!
– ወያኔ ሌባ ነው!
– ዳውን ዳውን ወያኔ! የሚሉ መፈክሮች እያሰሙ ነው፡፡
——–
በወለጋ ዩኒቨርስቲ ሻምቡ ካምፓስ በተማሪዎች መካክል በተቀሰቀሰ ብሄር ተኮር ግጭት ሁለት ተማሪዎች ተገድለዋል።
– የተገደሉት ተማሪዎች የትግራይ ተወላጆች መሆናቸው ነው የተነገረው።
————————————————–
የሰሞኑ በተማሪዎች መካክል ብሄር ተኮር ግጭት ጸብ መንስዔ

በአዲግራት የተገደሉ
ደቡብ፣ አማራና ኦሮሞ = 9
ከባድ ጉዳት የደረሠባቸው = 4
ቀላል ጉዳትየደረሠባቸው = 12

በአዲግራት እሥካሁን ድረሥ 3 ኦሮሞዎች የተገደሉ ሢሆን ብዛት ያላቸው የኦሮሞ ተወላጆች ቆስለዋል።

በጠቅሉ በአዲግራት ዩኒቨርስቲ ከተገደሉት 13 ተማሪወች ውሥጥ የ7ቶች ስም ዝርዝር:-

1ኛ-ምስጋናው ወንዴ –አማራ
2ኛ- ክንዱ ቢተው —-አማራ
3ኛ- ተስፋ አራጋው —አማራ
4ኛ- ሚዴቅሳ ጉልማ –ኦሮሞ
5ኛ- ከበደ በቀለ——-ኦሮሞ
6ኛ-አራርሶ ሁሴን—– ኦሮሞ
7ኛ-ሳሙኤል ካቤሮ— ደቡብ ክልል
————————————————

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar