ወይ ፈስቡክ የተመስገን እንባ ሳይታበስ ወደ ዳይመንድ ሊግ ፌሽታ የተሄደበት ሁኔታ ነው ያለው።

 ›  › á‹ˆá‹­ ፈስቡክ የተመስገን እንባ ሳይታበስ ወደ ዳይመንድ ሊግ ፌሽታ የተሄደበት ሁኔታ ነው ያለው።

AMHARIC NEWS

ወይ ፈስቡክ የተመስገን እንባ ሳይታበስ ወደ ዳይመንድ ሊግ ፌሽታ የተሄደበት ሁኔታ ነው ያለው።

በነገራችን ላይ በዛሬይቱ ጦቢያ ለጉልበኛም ጉልበተኛ አለው እንዴ ?
ድሮ ደርጊቱ (ስምዋን ቄስ ይጥራውና) ጉልቤ ነኝ ብትልም ከኢህአፓ እስከ ህወአት ድረስ አንሰግድልሽም እያሉ በጉልበት ሲታገልዋት ነበር ።

አሁን እዛው የሚነቅለው ይንቀልልን እንጂ እኛ ምን ጉልበት አለን ብለን ተቀመጥን እየሰገድን (ሲጠርዋት አቤት ሲልክዋት ወዴት) ባለንበት ሰአት የምን ደበደባችሁ ፈለጣችሁኝ ነው
ወኔያችንን እንደ ጁስ ጠጥታችሁ ስታበቁ የምን መፈርነቅ ነው።
ቲሽ 

ቆይ መንግስት መቼ ነው ካርኒቫል አዘጋጅቶ ብሉልኝ ጠጡልኝ እንደብራዚሎች ደንሱልኝ የሚልን።በቃ ሁሌ መስቀል አደባባይ የምንፈለገው በጠራራ ፅሀይ ወይም በዶፍ ዝናብ ለማሽቁዋለጥ ብቻ ነው ማለት ነው?
አዲዮስ ሁሉም ዜሮ ዜሮ አለ ዘፋኙ

Share this Post:
Tags:
ወይ ፈስቡክ የተመስገን እንባ ሳይታበስ ወደ ዳይመንድ ሊግ ፌሽታ የተሄደበት ሁኔታ ነው ያለው። Reviewed by on August 29, 2013 .

በነገራችን ላይ በዛሬይቱ ጦቢያ ለጉልበኛም ጉልበተኛ አለው እንዴ ? ድሮ ደርጊቱ (ስምዋን ቄስ ይጥራውና) ጉልቤ ነኝ ብትልም ከኢህአፓ እስከ ህወአት ድረስ አንሰግድልሽም እያሉ በጉልበት ሲታገልዋት ነበር ። አሁን እዛው የሚነቅለው ይንቀልልን እንጂ እኛ ምን ጉልበት አለን ብለን ተቀመጥን እየሰገድን (ሲጠርዋት አቤት ሲልክዋት ወዴት) ባለንበት ሰአት የምን ደበደባችሁ ፈለጣችሁኝ ነው ወኔያችንን እንደ ጁስ ጠጥታችሁ ስታበቁ የምን

ABOUT AUTHOR /

Profile photo of staff reporter

LEAVE A REPLY

Bold News

NEWS

%d bloggers like this:
Skip to toolbar