www.maledatimes.com ማለዳ ራዲዮ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  ማለዳ ራዲዮ
Latest

በአዲስ አበባ የቤት ለቤት አሰሳ ተጀመረ

By   /  December 5, 2023  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on በአዲስ አበባ የቤት ለቤት አሰሳ ተጀመረ

በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ውስጥ የቤት ለቤት ፍተሻ በካዛንችዝ አካባቢ መጀመሩን የከተማው ነዋሪዎች ለማለዳ ሚዲያ ገልጸዋል ።  በከተማዋ ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ከመሆናቸው የተነሳ የቤት ለቤት ውስጥ ፍተሻው በመንግስት ፓርላማ ያልተወሰነበት እና ህገወጥ ከመሆኑም ባሻገር ቀለሙ ያልጣማቸውንም ዜጋ በለሊት እያፈኑ መውሰድ መጀመራቸውንም ነዋሪዎቹ ገልጠዋል ።  የከተማው ነዋሪዎች ለማለዳ ሚዲያ እንደገለጹት ከሆነ በአብይ አስተዳደር […]

Read More →
Latest

ኤርትራ የባይደንን አስተዳደር ወቀሰች።

By   /  June 8, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on ኤርትራ የባይደንን አስተዳደር ወቀሰች።

የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ትግራይ ክልል ውስጥ ላለው ጦርነት ላለፉት 20 ዓመታት የትግራይ ሕዝብ ነፃነት ግንባርን ሲደግፉ የቆየ ያሉትን የአሜሪካ መንግስት አስተዳደር ተጠያቂ ማድረጉን APን ዋቢ አድርጎ ዶቼ ቨለ አስነብቧል። በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ለሚካሄደው ጦርነት ኤርትራን ተጠያቂ ማድረጉም መሠረተ ቢስ ነው ሲሉ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኡስማን ሳሌህ መግለጫ ሰጥተዋል። ኡስማን ሳሌህ ትናንት ሰኞ ለተባበሩት […]

Read More →
Latest

ሀብታም ሀገራት የተረፋቸዉን የኮቪድ ክትባት ለደሃ ሀገራት የማይልኩ ከሆነ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ክትባቶች ሊባክኑ ይችላሉ ሲል ዩኒሴፍ አስጠነቀቀ

By   /  June 7, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ሀብታም ሀገራት የተረፋቸዉን የኮቪድ ክትባት ለደሃ ሀገራት የማይልኩ ከሆነ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ክትባቶች ሊባክኑ ይችላሉ ሲል ዩኒሴፍ አስጠነቀቀ

ዓለም አቀፉ የረድኤት ተቋም በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህጻናት አድን ፈንድ ዩኒሴፍ እንዳስታወቀዉ ሀብታም ሀገራት የተያዘዉ ዓመታት ሳይገባደድ በፍጥነት የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ለደሃ ሀገራት የማይልኩ ከሆነ ከፍተኛ ብክነት ያጋጥማል ሲል አስጠንቅቋል፡፡ ዩናይትድ ኪንግደም እና ሌሎች ሀገራት የተረፋቸዉን ክትባት ለመለገስ ቃል የገቡ ሲሆን በቶሎ እንዲለግሱ ተጠይቀዋል፡፡የዩኒሴፍን ቅስቀሳ አሜሪካዊቷ ድምጻዊት ቢሊ ኢሊሽ እና ዴቪድ ቤካምን ጨምሮ ድጋፋቸዉን ቸረዉታል፡፡ […]

Read More →
Latest

“…በሰሜን የገጠመን ግጭት እስካሁን ከገጠሙን ከሁሉም የከፋው ነው” – ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

By   /  June 7, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on “…በሰሜን የገጠመን ግጭት እስካሁን ከገጠሙን ከሁሉም የከፋው ነው” – ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

የኢፌድሪ ጠ/ሚር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ያለፉት ሦስት ዓመታት ዋና ዋና ንግግሮቻቸውን የያዘ ”ዐሻራ” የተሰኘ መጽሐፍ የምረቃ ስነስርዓት እና በኢፕድ 80ኛ ዓመት በዓል ላይ ተገኝተው ነበር። በዚህም ወቅት ላይ የ3 ዓመታቱን ፈተናዎች በተመለከተ ንግግር አድርገዋል፡፡ ከተናገሩት መካከል ፦ ” ተደጋጋሚ ችግር ያሳለፍንባቸው ያለፉት ሶስት ዓመታት ፣ በፊት ከነበሩት 10 ዓመታት ጋር ሲነፃፀሩ ቢያንስ ከጂኦ ፖለቲካ አንፃር […]

Read More →
Latest

በአሜሪካ የህግ መወሰኛ ም/ቤት የቨርሞንት ክፍለ ሃገር ሴኔተር ፓትሪክ ሌሂ በትግራይ ጉዳይ መግለጫ አውጥተዋል።

By   /  June 7, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on በአሜሪካ የህግ መወሰኛ ም/ቤት የቨርሞንት ክፍለ ሃገር ሴኔተር ፓትሪክ ሌሂ በትግራይ ጉዳይ መግለጫ አውጥተዋል።

#Tigray መግለጫው ሲጀምር “በ1984 እአአ በኢትዮጵያ በተራዘመ ድርቅ ሳቢያ በስፋት በተከሰተው የምግብ እጥረትና በመንግሥት አድላዊ ፖሊሲዎች የተነሳ የደረሰውን ከባድ ረሃብ በዚያም ምክንያት ብዙዎቹ የትግራይ ተወላጆች የሆኑ ሰውነታቸው በረሃብ ያለቀ ፤ 1 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የተሰደዱበትን የሚዘገንን ቸነፈር በደንብ አስታውሰዋለሁ” ቆይቶ ዝናብ መጣል ጀመረ። ስደተኞቹም ወደቀያቸው ተመለሱ። ይሁን እንጂ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ሃገሪቱ በየጊዜው ግጭት እና የበቂ […]

Read More →
Latest

የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ በምርጫ እለት ድንገተኛ አደጋዎች ቢያጋጥሙ እርዳታ የሚሰጡ የጤና ባለሙያዎችን ዝግጁ ማድረጉን አስታወቀ፡፡

By   /  June 7, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ በምርጫ እለት ድንገተኛ አደጋዎች ቢያጋጥሙ እርዳታ የሚሰጡ የጤና ባለሙያዎችን ዝግጁ ማድረጉን አስታወቀ፡፡

#EthiopiaElection2013 የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ በምርጫ እለት ድንገተኛ አደጋዎች ቢያጋጥሙ እርዳታ የሚሰጡ የጤና ባለሙያዎችን ዝግጁ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ቢሮው ፥ ከምርጫ አስቀድሞ ለሚደረጉ እንቅስቃሴዎችና ከምርጫ በኋላ ለሚፈጠሩ ችግሮች ዝግጁ በመሆን እየሠራ መሆኑን ገልጿል፡፡ በአዲስ አበባ ጤና ቢሮው የጤና ምርምር ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ዳይሬክተርና የኮቪድ-19 ማስተባበሪያ መዕከል ምክትል አስተባባሪ አቶ ዳንኤል ዳምጠው ፥ በምርጫ ወቅት ኮቪድ-19 እንዳይስፋፋ […]

Read More →
Latest

በሱዳን ደርፉር ግዛት በተቀሰቀሰ የጎሳ ግጭት የ36 ሰዎች ህይወት አለፈ።

By   /  June 7, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on በሱዳን ደርፉር ግዛት በተቀሰቀሰ የጎሳ ግጭት የ36 ሰዎች ህይወት አለፈ።

በሱዳን ደቡባዊ ዳርፉር ግዛት በተቀሰቀሰ ግጭት የ36 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 32 ሰዎች መቁሰላቸውንም ሲጂቲኤን አፍሪካ ዘግቧል። ግጭቱ የተከሰተው በደቡባዊ ደርፉር በሚኖሩ ፌላታ እና ቴይሻ በተሰኙ ሁለት ጎሳዎች መካከል በተፈጠረ የመሬት ይገባኛል ግጭት እንደሆነ ዘገባው ጠቁሟል። በሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት እና በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ አማጺ ሀይሎች መካከል የተለያዩ ስምምነቶች ቢደረጉም በአካባቢው ጎሳን መሰረት ያደረጉ ገጭቶች በተደጋጋሚ […]

Read More →
Latest

“ሴት ልጆቻችሁን አግቻለው ፤ ለገበያ አቅርቤም እሸጣቸዋለው” አቡበከር ሼካው

By   /  June 7, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, WEST AFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on “ሴት ልጆቻችሁን አግቻለው ፤ ለገበያ አቅርቤም እሸጣቸዋለው” አቡበከር ሼካው

“ሴት ልጆቻችሁን አግቻለው ፤ ለገበያ አቅርቤም እሸጣቸዋለው” አቡበከር ሼካው የቦኮሃራሙ መሪ አቡበከር ሼካው እራሱን በፈንጂ ማጥፋቱ እየተዘገበ ነው የቦኮሃራሙ መሪ አቡበከር ሼካው ህይወቱ ሳያልፍ እንዳልቀረ ከተነገረ ወራት ቢቆጠሩም ሼካው እራሱን በፊንጂ ማጥፋቱ አሁን አነጋጋሪ ዜና ሆኖዋል። የናይጄሪያ ፖሊስ የግለሰቡን ሞት አጣራለው ካለ ሳምንታትን ካስቆጠረ በኋላ ነው የግለሰቡን አሟሟት የሚያስረዱ መረጃዎች የወጡት። የዜና ወኪሎች አገኘነው ባሉት […]

Read More →
Latest

‘’በአካባቢው አስተማማኝ ሠላም በመስፈኑ ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ አየሰራሁ ነው” በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ

By   /  June 7, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ‘’በአካባቢው አስተማማኝ ሠላም በመስፈኑ ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ አየሰራሁ ነው” በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ

‘’በአካባቢው አስተማማኝ ሠላም በመስፈኑ ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ አየሰራሁ ነው” በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሱዳን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ ስደተኞቹ የመጡበት አካባቢ አስተማማኝ ሠላም የሰፈነ በመሆኑ ወደ አገራቸው የሚመለሱበትን ሁኔታ እያመቻቸሁ ነው ብሏል ። ከቀያቸው ተፈናቅለው በአገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ ስደተኞች ወደ መደበኛ ኑሯቸው ለመመለስ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል ብሏል ኤምባሲው […]

Read More →
Latest

“…ታጣቂዎች መሣሪያ በማቀባበል ጭምር ቅስቀሳ ማድረግ አይቻልም በማለት መንገድ በመዝጋታቸው የምርጫ ቅስቀሳው ሳይካሄድ ቀርቷል” – ኢዜማ

By   /  June 6, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on “…ታጣቂዎች መሣሪያ በማቀባበል ጭምር ቅስቀሳ ማድረግ አይቻልም በማለት መንገድ በመዝጋታቸው የምርጫ ቅስቀሳው ሳይካሄድ ቀርቷል” – ኢዜማ

“…ታጣቂዎች መሣሪያ በማቀባበል ጭምር ቅስቀሳ ማድረግ አይቻልም በማለት መንገድ በመዝጋታቸው የምርጫ ቅስቀሳው ሳይካሄድ ቀርቷል” – ኢዜማ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል ስሬ ምርጫ ወረዳ ሊያደርግ የነበረው የምርጫ ቅስቀሳ ዝግጅት በአካባቢው አስተዳደር ክልከላ እንደተስተጓጎለበት አመለከተ። ፓርቲው በይፋዊ ፌስቡክ ገፁ ባወጣው መረጃ ፥ የፓርቲው ዋና ጸሐፊ አበበ አካሉ የጎዳና ላይ የምርጫ ለማድረግ ወደስሬ ሄደው የነበረ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar