ይድነቃቸው ተሰማ ፡ የአፍሪካ እግር ኳስ አባት (ክፍል 1)

በሲራክ ተመስገን ጋዜጠኛ ገዳሙ አብርሃ «የጅብራልታር ቋጥኝ» ስለሚላቸው ድንቅ የአፍሪካ ሰው ብዙዎች የእድሜ እኩያዎቼ አያውቁም። ሚዲያዎችም ስለዚህ የአፍሪካ እግር ኳስአባት ሲያወሩ አይታይም። ቅድስ ጊዮርጊስ በስማቸው ከሰየመላቸው የታዳጊዎች ውድድርና አዲስ ያስገነባውን አካዳሚ በስማቸው ከመሰየሙ በስተቀር ይድነቃቸውከነመፈጠራቸው ተረስተዋል። እነዚህ መግፌኤዎች ናቸው ስለዚህ ድንቅ አፍሪካዊ ብዕሬን እንድመዝ ያስደረገኝ። ይህን ፅሁፍ ሳዘጋጅ ይድነቃቸው በአለምናበስፖርት አለም የሚለው መፅሐፍ ትልቅ የመረጃ ግብአት ሆኖኛል። ይድነቃቸው ተሰማ ማናቸው? ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ከአባታቸው ባለቅኔ ከነጋድራስ ተሰማ እሸቴ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ

Read more

የስፖርት ፌደሬሽኑ የክብር እንግዳ ለማሳወቅ ውጥረት ላይ ነው ! የጨዋታ ድልድሉም ተዘርዝሮአል ዝርዝሩን ይከታተሉ

በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን በየአመቱ የሚያዘጋጀው ፣አመታዊው የስፖርት ዝግጅት የሚቀጥለው ወር እንደሚጀመር ይታወቃል ። በ፫፬ኛ በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት

Read more

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar