ከምርጫው በፊት ልናደርገው የሚገባ ሌላ ምርጫ (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና)
ከገዛኸኝ አበበ ኖርዌይ ሌና በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ስርዓት በማስመልከት በተለያዩ ድረገጽ እና የዜና አውታሮች ላይ የህዝብን ንቃተ ህሊና ሊይጎለብቱ የሚችሉ የተለያዩ ዘገባዎች ይቀርባሉ። በተለይም ደግሞ ፍትህ፣ነጻነት፣እኩልነትን አስመልክቶ እንዲሁም ሊጀመር ጥቂት ጊዜያት የቀረውንና የኢትዮጵያዊያንን አዕምሮ በያዘው የሀገራችን ምርጫ ዙሪያ መነጋገሩ፣ መከራከሩ እና ከምርጫው በፊት መስተካከል የሚገባችውን ነገር ማውሳቱ የሰሞኑ ዓቢይ ጉዳይ ሆኗል። በርግጥ የ1997ቱ ምርጫ የህዝብ ቅስም […]
Read More →ሻቢያ ብቸኛው የማሪያም መንገድ ወይንስ የትግላችን ማነቆ!?
ከዋስይሁን ተስፋዬ መጋቢት 8 ቀን፣ 2007 እ.ኢ.አ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ “የሌላውን ተቃዋሚ ስብስብ የትግል አካሄድ መተቸት ትግሉን ስለሚያዳክም ተገቢ አይደለም።”፣ “የተለየ ሃሳብ ማመንጨት በተቃዋሚው መካከል ልዩነቶችን ማስፋት ነው።”፣ “ጠላታችን ወያኔና ወያኔ ብቻ በመሆኑ፤ጦራችንን እርሱ ላይ ብቻ ማነጣጠር አለብን።”፣ “ተቺዎች ስራ መስራት የማይፈልጉና ዋጋ ቢሶች ናቸው።” እና ሌሎች መሰል አባባሎች በተቃዋሚው ዙሪያ በስፋት እየተስተጋቡ የሚገኙ አባባሎች […]
Read More →የማለዳ ወግ … ለሃጅ ጸሎት መጥቶ ሳውዲ የቀረው ገበሬ እንግልት …
ወንድም ራያ ጀማ የ5 ወንድ እና የ3 ሴት ልጆች ጎልማሳ አባት ነው። ወደ ሳውዲ የመጣው ድህነት ፣ የኑሮ ውድነት ፣ የፖለቲካው ሙቀት አለያም የተሻለ ኑሮ ፍለጋ ገፍቶት አይደለም ። ሳውዲ የመጣው ፣ በእስልምና እምነቱ በሚያዘው መሰረት በህይወት ዘመኑ የሚጠበቅበትን ለማድረግ ከብቶቹን ሽጦ የሃጅ ጸሎት ለማድረግ ነበር … ዳሩ ግና የጅማው ገበሬ ራያ ጀማል እንደ ቀሩት […]
Read More →Ethiopian Oromo Rebel Group Founder Returns to Domestic Politics
By William Davison (Bloomberg) — A founder of a banned self-determination movement for Ethiopia’s most populous ethnic group, the Oromo, returned to the Horn of Africa nation to try and re-enter democratic politics, a spokesman for his splinter group said. Oromo Democratic Front President Leenco Lata arrived in the Ethiopian capital, Addis Ababa, on Thursday, […]
Read More →Ethiopia’s Largest Hydro Plant to Produce Power This Year
By William Davison, March 19 (Bloomberg) — Ethiopia’s government plans to start generating electricity from its largest hydropower plant, Gibe III, in the second half of the year if annual rains sufficiently fill its reservoir, Water and Energy Minister Alemayehu Tegenu said. The wet season from June through August should allow the state-owned Ethiopian Electric […]
Read More →U.K. Says Funds Cut for Ethiopia Program After Rights Concerns
2015-03-10 By William Davison (Bloomberg) — The U.K. ended support for a program funding public services in Ethiopia partly because of the African nation’s crackdown on journalists and opposition politicians in the run-up to May elections, the Department for International Development said. The Secretary of State for International Development Justine Greening decided to “accelerate” DfID’s […]
Read More →በአሸባሪነት የሚፈርጀንን የወንበዴ አገዛዝ ታግለን ለማስወገድ ተባብረን እንነሳ!!!
ኢትዮጵያውያን ለነጻነታችን ዋጋ መክፈል የጀመርነው ከጥንት ጀምሮ መሆኑ ይታወቃል:: በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ተንሰራፍቶ የሚገኘው የዘረኛውና ቡድናዊው አገዛዝ በዜጎች ላይ ከፍተኛ በደል በማድረስ ላይ ይገኛል:: ከዚህ ጨቋኝ አገዛዝ ለመገላገል በአንድነትና በመተባበር ለነጻነታችን መታገል አለብን:: ላለፉት 24 አመታት በኢትዮጵያ ሕዝብ ጫንቃ ላይ የተቀመጠውን ዘራፊውን እና ጨቋኙን የወያኔ ጁንታን ለመቅበር የአንድነት እና የለውጥ ሃይሎች ልዩነቶቻችንን በማቻቻል በጋራ […]
Read More →Donors Warn Ethiopia of Omo Conflict Risk From Rapid Sugar Plans
2015-03-11 13:34:12.401 GMT By William Davison (Bloomberg) — Development of the Ethiopian sugar industry in South Omo that will bring in migrant laborers may exacerbate conflict in the ethnically diverse region, according to the U.S. aid agency and other donors. The state-owned Ethiopian Sugar Corp. is tapping loans from the Development Bank of China to […]
Read More →* ከእስክንድር ናፍቆት እስከ አንድነት ዘመነ …
* ከእስክንድር ናፍቆት እስከ አንድነት ዘመነ … * አይዞህ ወንድም አለም … …ምስላቸውን ተመልክቸ ፣ ታሪካቸውን ሰምቸ ስሜቴን ካናወጡት ጥቂት ምስሎች መካከል ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ቅምጥል ከታዳጊ ናፍቆት በቅርቡ አባቱን ከታሳሪዎች መካከል ሲያፈላልግ የተነሳው የፖለቲከኛው ዘመነ ምህረት ልጅ አንድነት ዘመነ ተናጋሪ ምስልን ከሃገር ውስጥ ካየኋቸው ስሜት ኮርኳሪ ተናጋሪ ምስሎች ውስጥ ይጠቀሳሉ። … ከሃገር […]
Read More →ጉዳዩ፤ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስን 25ኛ ዓመት በዓለ ሢመትና በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ ሚሪላንድ የተገዛውን የመንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት የምረቃ በዓል ፕሮግራምን ይመለከታል፤
ጉዳዩ፤ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስን 25ኛ ዓመት በዓለ ሢመትና በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ ሚሪላንድ የተገዛውን የመንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት የምረቃ በዓል ፕሮግራምን ይመለከታል፤ download
Read More →
