www.maledatimes.com May, 2020 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2020  >  May
Latest

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሁሉም ካምፓሶች የፊት ጭንብል መልበስ ግዴታ መሆኑን አስታወቀ

By   /  May 25, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA  /  Comments Off on አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሁሉም ካምፓሶች የፊት ጭንብል መልበስ ግዴታ መሆኑን አስታወቀ

************** በአገራችን የሚታየው የኮሮናቫይረስ ስርጭት ከዕለት ወደ ዕለት እያደገ በመምጣት በአሁኑ ወቅት አሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የገለጸው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከግንቦት 17 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ካምፓሶቹ የፊት ጭንብል ማድረግን አስገዳጅ የሚያደርግ መመሪያ አውጥቷል። ዩኒቨርሲቲው የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ቀደም ሲል ያስተላለፋቸው መሠረታዊ የመከላከል ዘዴዎች የሆኑት እጅ መታጠብ፣ ርቀት መጠበቅ እና የፊት ጭንብል መጠቀም በመላው […]

Read More →
Latest

ዶ/ር ቴዎድሮስ ፣የ20 ሚሊዮን ዶላሩ የጭቁኝ ተክሉ ጉዳይ

By   /  May 22, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዶ/ር ቴዎድሮስ ፣የ20 ሚሊዮን ዶላሩ የጭቁኝ ተክሉ ጉዳይ

የእለም የጤና ጥበቃ /WHO ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከጭቁኝ ተክል መድሃኒት ማግኘቷን ከገለጸችው ከደቡብ አፍሪካዊቷ ማዳጋስካር ጋር የሚስጥራዊነት ሰንድ ውል ለመፈራረም መወጠናቸው ተነገረ። የማዳጋስካር ፕ/ት አንድሬይ ራጆሊና እሮብ እለት በትዊተር ገጻቸው ላይ ” ከአለም የጤና ድርጅት፣ዋና ኃላፊ ከዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ጋር በቴሌኮንፍራስ ባደረግነው ውይይት ኮቪድ ኦርጋኒክ / Covid-Organics/ የተሰኘው ከጭቁኝ […]

Read More →
Latest

ጠ/ሚኒስትሩ የሽግግር መንግስት ፈጽሞ የማይታሰብ ነው አሉ

By   /  May 7, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠ/ሚኒስትሩ የሽግግር መንግስት ፈጽሞ የማይታሰብ ነው አሉ

“በመንግስት የቀረቡ አማራጮች ህገ-መንግስታዊ መሰረት የላቸውም” (አብሮነት) የሽግግር መንግስት የማቋቋም ሃሳብን የሚያቀነቅነው “አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት” የተሰኘው የሶስት ፓርቲዎች ስብስብ፤ ሀገሪቱ ለገጠማት ህገ መንግስታዊ ቀውስ መፍትሔው ብሔራዊ የምክክር መድረክ መጥራት ነው ብሏል፡፡ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በበኩላቸው፤ የሽግግር መንግስት በኢትዮጵያ መቼውንም ቢሆን የማይታሰብ መሆኑን አስረግጠው ተናግረዋል፡፡ ኢዴፓ፣ ኢሃን እና ህብር ኢትዮጵያ በጋራ የመሠረቱት አብሮነት የተሰኘው የፖለቲካ […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በወቅታዊ የምርጫ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ

By   /  May 7, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በወቅታዊ የምርጫ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ

Read More →
Latest

የአዱዋው ድል አብነት!

By   /  May 1, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዱዋው ድል አብነት!

https://www.youtube.com/channel/UCqAuXzJD_f5q7zV1ItVKAdA?view_as=subscriber  ከእኛ ጋር በተለያዩ መረጃዎች መቆየት ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ዩቲዩባችንን በመከተል አብረውን ይሁኑ አዳዲስ መረጃዎች እናደርስዎታለን (በሰሎሞን ተሰማ ጂ.)  መግቢያ፤ የአዱዋውን ድል የተጎናፀፍንበት ዕለት፣ በአለማችን ላይ ከተከሰቱት 15ቱ ታላላቅ ቀናት መካከል የምናስቀምጠው ነው፡፡ በአዲስጉዳይ መጽሔት ላይ  በሁለት ተከታታይ መጣጥፎች እንደገለጽኩት፣ የሰውን ልጆች ሰብዓዊ ክብርና የመንፈስ ሙላት ላቅ በማድረግ ከሚወሱት/ከሚጠቀሱት ቀናት መካከል አንዱ፣ “የአዱዋው ድል” ነው፡፡ የድሉ […]

Read More →
Latest

መንትያ ጥበባት፤ ግጥምና ሙዚቃ!

By   /  May 1, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንትያ ጥበባት፤ ግጥምና ሙዚቃ!

https://www.youtube.com/channel/UCqAuXzJD_f5q7zV1ItVKAdA?view_as=subscriber የተለያዩ ታሪኮችን እና ዜናዎችን በዩቲዩብ መረጃ እንዲደርስዎ ከፈለጉ ከላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ እና ሰብስክራይብ ያድርጉ ሰሎሞን ተሠማ ጂ. “የአንድን አገር የሥልጣኔ ደረጃ ለማወቅ ብትሻ፤ ሙዚቃውን አድምጥ፣ ሥነ-ጽሑፉን አንብ!” ብሎ ነበር – ዲዜሬል፡፡ ፕ/ር አሸናፊ ከበደም፣ “የአንዲት አገር ሥልጣኔ አቋም በሳይንስ፣ በፖለቲካ፣ በኤኮኖሚ፣ በቴክኖለጂና በሚሊታሪ ኃይሉ ብቻ ሳይሆን በሙዚቃ፣ ሥነ-ጽሑፍና በሌሎችም የኪነ-ጥበባት ዘርፎች የተደላደለ እንዲሆን […]

Read More →
Latest

ማስታወሻ፤ ዘሐዲስ አለማየሁ

By   /  May 1, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA  /  Comments Off on ማስታወሻ፤ ዘሐዲስ አለማየሁ

ለወደፊት የዜና እና የትረካ ዝግጅት በቀላሉ እንዲደርስዎት የማለዳ ሚዲያ ዩቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCqAuXzJD_f5q7zV1ItVKAdA?view_as=subscriber ታህሳስ ወር 1953 ዓ.ም ኢትዮጵያ ውስጥ ከተደረገው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በኋላ መወሰድ ስላለባቸው የፖሊሲ እርምጃዎች በክቡር አቶ ሐዲስ አለማየሁ ለግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ጥር 23 ቀን 1953 ዓ.ም የተፃፈ ማስታወሻ፡- ማስታወሻ በቅርቡ በኢትዮጵያ ተነሥቶ ያለፈው ሁከት፤ ለኢትዮጵያ ደህንነትና ግርማዊነትዎ ለወጠነው ሥራ መልካም […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar