www.maledatimes.com ፍትሕ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  ኣማርኛ  >  ፍትሕ
Latest

ሀብታም ሀገራት የተረፋቸዉን የኮቪድ ክትባት ለደሃ ሀገራት የማይልኩ ከሆነ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ክትባቶች ሊባክኑ ይችላሉ ሲል ዩኒሴፍ አስጠነቀቀ

By   /  June 7, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ሀብታም ሀገራት የተረፋቸዉን የኮቪድ ክትባት ለደሃ ሀገራት የማይልኩ ከሆነ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ክትባቶች ሊባክኑ ይችላሉ ሲል ዩኒሴፍ አስጠነቀቀ

ዓለም አቀፉ የረድኤት ተቋም በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህጻናት አድን ፈንድ ዩኒሴፍ እንዳስታወቀዉ ሀብታም ሀገራት የተያዘዉ ዓመታት ሳይገባደድ በፍጥነት የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ለደሃ ሀገራት የማይልኩ ከሆነ ከፍተኛ ብክነት ያጋጥማል ሲል አስጠንቅቋል፡፡ ዩናይትድ ኪንግደም እና ሌሎች ሀገራት የተረፋቸዉን ክትባት ለመለገስ ቃል የገቡ ሲሆን በቶሎ እንዲለግሱ ተጠይቀዋል፡፡የዩኒሴፍን ቅስቀሳ አሜሪካዊቷ ድምጻዊት ቢሊ ኢሊሽ እና ዴቪድ ቤካምን ጨምሮ ድጋፋቸዉን ቸረዉታል፡፡ […]

Read More →
Latest

“…በሰሜን የገጠመን ግጭት እስካሁን ከገጠሙን ከሁሉም የከፋው ነው” – ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

By   /  June 7, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on “…በሰሜን የገጠመን ግጭት እስካሁን ከገጠሙን ከሁሉም የከፋው ነው” – ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

የኢፌድሪ ጠ/ሚር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ያለፉት ሦስት ዓመታት ዋና ዋና ንግግሮቻቸውን የያዘ ”ዐሻራ” የተሰኘ መጽሐፍ የምረቃ ስነስርዓት እና በኢፕድ 80ኛ ዓመት በዓል ላይ ተገኝተው ነበር። በዚህም ወቅት ላይ የ3 ዓመታቱን ፈተናዎች በተመለከተ ንግግር አድርገዋል፡፡ ከተናገሩት መካከል ፦ ” ተደጋጋሚ ችግር ያሳለፍንባቸው ያለፉት ሶስት ዓመታት ፣ በፊት ከነበሩት 10 ዓመታት ጋር ሲነፃፀሩ ቢያንስ ከጂኦ ፖለቲካ አንፃር […]

Read More →
Latest

ሮተርስ ዛሬ ይፋ ባደረገው የምርመራ ሪፖርቱ የማይካድራ ጭፍጨፋን የሕወሃት ኃይሎች እንደጀመሩት ገልጿል።

By   /  June 7, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ሮተርስ ዛሬ ይፋ ባደረገው የምርመራ ሪፖርቱ የማይካድራ ጭፍጨፋን የሕወሃት ኃይሎች እንደጀመሩት ገልጿል።

የሮይተርስ ምርመራ ሪፖርት : ሮተርስ ዛሬ ይፋ ባደረገው የምርመራ ሪፖርቱ የማይካድራ ጭፍጨፋን የሕወሃት ኃይሎች እንደጀመሩት ገልጿል። አማራ ተወላጆችን የጨፈጨፉት ሻምበል ካሳዬ መኻሪ የተባለ የሕወሃት አባል ያደራጃቸው ሚሊሻዎች እንደሆኑ ከምስክሮች አንደበት መስማቱን ሮይተርስ አሳውቋል። ሚሊሻዎች እንዲሁም የከተማዋ ፖሊስ አባላት የአማራዎችን መኖሪያ ቀበሌዎች በመክበብ በገጀራ እና ጥይት በጅምላ እንደጨፈጨፉ ሪፖርቱ አብራርቷል፡፡ የአማራ ክልል ልዩ ኃይሎች እና መከላከያ […]

Read More →
Latest

በአሜሪካ የህግ መወሰኛ ም/ቤት የቨርሞንት ክፍለ ሃገር ሴኔተር ፓትሪክ ሌሂ በትግራይ ጉዳይ መግለጫ አውጥተዋል።

By   /  June 7, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on በአሜሪካ የህግ መወሰኛ ም/ቤት የቨርሞንት ክፍለ ሃገር ሴኔተር ፓትሪክ ሌሂ በትግራይ ጉዳይ መግለጫ አውጥተዋል።

#Tigray መግለጫው ሲጀምር “በ1984 እአአ በኢትዮጵያ በተራዘመ ድርቅ ሳቢያ በስፋት በተከሰተው የምግብ እጥረትና በመንግሥት አድላዊ ፖሊሲዎች የተነሳ የደረሰውን ከባድ ረሃብ በዚያም ምክንያት ብዙዎቹ የትግራይ ተወላጆች የሆኑ ሰውነታቸው በረሃብ ያለቀ ፤ 1 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የተሰደዱበትን የሚዘገንን ቸነፈር በደንብ አስታውሰዋለሁ” ቆይቶ ዝናብ መጣል ጀመረ። ስደተኞቹም ወደቀያቸው ተመለሱ። ይሁን እንጂ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ሃገሪቱ በየጊዜው ግጭት እና የበቂ […]

Read More →
Latest

የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ በምርጫ እለት ድንገተኛ አደጋዎች ቢያጋጥሙ እርዳታ የሚሰጡ የጤና ባለሙያዎችን ዝግጁ ማድረጉን አስታወቀ፡፡

By   /  June 7, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ በምርጫ እለት ድንገተኛ አደጋዎች ቢያጋጥሙ እርዳታ የሚሰጡ የጤና ባለሙያዎችን ዝግጁ ማድረጉን አስታወቀ፡፡

#EthiopiaElection2013 የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ በምርጫ እለት ድንገተኛ አደጋዎች ቢያጋጥሙ እርዳታ የሚሰጡ የጤና ባለሙያዎችን ዝግጁ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ቢሮው ፥ ከምርጫ አስቀድሞ ለሚደረጉ እንቅስቃሴዎችና ከምርጫ በኋላ ለሚፈጠሩ ችግሮች ዝግጁ በመሆን እየሠራ መሆኑን ገልጿል፡፡ በአዲስ አበባ ጤና ቢሮው የጤና ምርምር ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ዳይሬክተርና የኮቪድ-19 ማስተባበሪያ መዕከል ምክትል አስተባባሪ አቶ ዳንኤል ዳምጠው ፥ በምርጫ ወቅት ኮቪድ-19 እንዳይስፋፋ […]

Read More →
Latest

“ሴት ልጆቻችሁን አግቻለው ፤ ለገበያ አቅርቤም እሸጣቸዋለው” አቡበከር ሼካው

By   /  June 7, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, WEST AFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on “ሴት ልጆቻችሁን አግቻለው ፤ ለገበያ አቅርቤም እሸጣቸዋለው” አቡበከር ሼካው

“ሴት ልጆቻችሁን አግቻለው ፤ ለገበያ አቅርቤም እሸጣቸዋለው” አቡበከር ሼካው የቦኮሃራሙ መሪ አቡበከር ሼካው እራሱን በፈንጂ ማጥፋቱ እየተዘገበ ነው የቦኮሃራሙ መሪ አቡበከር ሼካው ህይወቱ ሳያልፍ እንዳልቀረ ከተነገረ ወራት ቢቆጠሩም ሼካው እራሱን በፊንጂ ማጥፋቱ አሁን አነጋጋሪ ዜና ሆኖዋል። የናይጄሪያ ፖሊስ የግለሰቡን ሞት አጣራለው ካለ ሳምንታትን ካስቆጠረ በኋላ ነው የግለሰቡን አሟሟት የሚያስረዱ መረጃዎች የወጡት። የዜና ወኪሎች አገኘነው ባሉት […]

Read More →
Latest

‘’በአካባቢው አስተማማኝ ሠላም በመስፈኑ ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ አየሰራሁ ነው” በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ

By   /  June 7, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ‘’በአካባቢው አስተማማኝ ሠላም በመስፈኑ ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ አየሰራሁ ነው” በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ

‘’በአካባቢው አስተማማኝ ሠላም በመስፈኑ ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ አየሰራሁ ነው” በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሱዳን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ ስደተኞቹ የመጡበት አካባቢ አስተማማኝ ሠላም የሰፈነ በመሆኑ ወደ አገራቸው የሚመለሱበትን ሁኔታ እያመቻቸሁ ነው ብሏል ። ከቀያቸው ተፈናቅለው በአገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ ስደተኞች ወደ መደበኛ ኑሯቸው ለመመለስ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል ብሏል ኤምባሲው […]

Read More →
Latest

በጉራፈርዳ ወረዳ 6 የጸጥታ ኃይሎች በታጣቂዎች ተገደሉ።

By   /  June 6, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on በጉራፈርዳ ወረዳ 6 የጸጥታ ኃይሎች በታጣቂዎች ተገደሉ።

በጉራፈርዳ ወረዳ 6 የጸጥታ ኃይሎች በታጣቂዎች ተገደሉ። 6 የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል አባላት በቤንች ሸኮ ዞን በሚገኘው ጉራፈርዳ ወረዳ ውስጥ ትላንት በታጣቂዎች ተገድለዋል። የልዩ ኃይል አባላቱ የተገደሉት በወረዳው ስር ባለው ወጀምታ ቀበሌ ነው። “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ድረገፅ” ቃላቸውን የሰጡት የጉራፈርዳ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ሲሳይ ሻሎም ፥ ጥቃት የተፈጸመባቸው የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል አባላት፤ በወጀምታ ቀበሌ ልዩ […]

Read More →
Latest

በኢትዮጵያ “በቀን በአማካኝ 30 ሰዎች በኤድስ ህይወታቸው ያጣሉ” ተባለ።

By   /  June 6, 2021  /  AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on በኢትዮጵያ “በቀን በአማካኝ 30 ሰዎች በኤድስ ህይወታቸው ያጣሉ” ተባለ።

በኢትዮጵያ “በቀን በአማካኝ 30 ሰዎች በኤድስ ህይወታቸው ያጣሉ” ተባለ። ኤች.አይ.ቪ/ ኤድስ በዓለማችን ወረርሽኝ በሽታ ነው ተብሎ ከታወቀ በዛሬው ዕለት 40ኛ ዓመቱ ማስቆጠሩን የተለያዩ መረጃዎች ያሳያሉ። በሀገራችን ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 1981 ተከስቶ እስካሁን በርካታ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ስነ ልቦናዊ ቀውስ ማስከተሉንም እንዲሁ፡፡ በፈረንጆቹ ከ1990 በነበረው የመጀመርያው ዘመን በሽታው እጅግ የተስፋፋበት፣ ትኩረት ያልተሰጠበት፣ በርካቶች ሰለባ የሆኑበት የከፋ ዘመን ነበር። […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያና የአለም ባንክ የ10 ነጥብ 89 ቢሊየን ብር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

By   /  June 5, 2021  /  Addis Admas, AFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ኢትዮጵያና የአለም ባንክ የ10 ነጥብ 89 ቢሊየን ብር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

#WorldBank #Ethiopia ኢትዮጵያና የአለም ባንክ የ10 ነጥብ 89 ቢሊየን ብር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የብድር ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ እና የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ የሱዳን፣ የደቡብ ሱዳንና የኤርትራ ተጠሪ ኦስማን ዲዮን ማፈራረማቸው ታውቋል

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar