www.maledatimes.com February, 2019 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2019  >  February
Latest

የአዲስ አበባ ወንዞች ዳርቻ ፕሮጀክት በሙከራ ተጀመረ

By   /  February 24, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዲስ አበባ ወንዞች ዳርቻ ፕሮጀክት በሙከራ ተጀመረ

የአዲስ አበባ ወንዞችና የወንዞች ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ሐሙስ የካቲት 14 ቀን 2011 ዓ.ም. ሸራተን ሆቴል ፊት ለፊት ከሚገኘው ከቀድሞ የፌዴራል ፖሊስ ጋራዥ ግቢ ውስጥ በተደረገ የማስጀመርያ መርሐ ግብር ተጀመረ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ይገኙበታል ተብሎ ቢጠበቅም ሌላ ጉዳይ አጋጥሟቸው እንዳልተገኙ በተገለጸበት መድረክ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) የፕሮጀክቱን መጀመር አብሥረዋል፡፡ አዲስ […]

Read More →
Latest

“6 ልጆቻቸውን ለህወሓት ትግል የገበሩ እናት ጐዳና ላይ ወድቀዋል”

By   /  February 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on “6 ልጆቻቸውን ለህወሓት ትግል የገበሩ እናት ጐዳና ላይ ወድቀዋል”

 የእውቁ የህወሓት ታጋይና የትግርኛ ዘፋኝ ብርሃኑ ጋኖ እናት በችግር ጐዳና ላይ መውጣታቸው ተጠቆመ፡፡ ወይዘሮዋ 6 ልጆቻቸውን ለህወሓት ትግል ገብረው ጧሪ ቀባሪ በማጣት፣ በአሳዛኝ ሁኔታ በመቀሌ ጐዳና ላይ መውደቃቸውንና በቅርቡ ወደ ተንቤን መሄዳቸውን ጉዳዩን በቅርበት የሚያውቁት አቶ አርአያ ተስፋማርያም ለአዲስ አድማስ ተናግረዋል፡፡ የህወሓት ታጋዮች በወኔ ወደ ትግል እንዲገቡ ሲቀሰቅሱና ሲያነሳሱ ከነበሩት ድምፃዊያን ታጋዮች መካከል አንዱ የሆነው ብርሃኑ […]

Read More →
Latest

የመረጃ ዘጋቢን ያስደበደቡት ፖሊሶች ናቸው !! የለገጣፎ 04 ቀበሌ ሊቀመንበር አቶ ነጋሽ ወርቁ ለጠፋው እና ለተጎዱት ወገኖች ተጠያቂ ናቸው

By   /  February 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመረጃ ዘጋቢን ያስደበደቡት ፖሊሶች ናቸው !! የለገጣፎ 04 ቀበሌ ሊቀመንበር አቶ ነጋሽ ወርቁ ለጠፋው እና ለተጎዱት ወገኖች ተጠያቂ ናቸው

የመረጃ ዘጋቢ ወደ ለገጣፎ ያቀናው ዛሬ ማለዳ ከሌሎች ባልደረቦቹ ጋር ሲሆን በቦታው እንደደረሱ ፖሊሶች አፍሰዋቸው ወደ ፖሊስ ጣቢያ በር ላይ እንዳመጧቸው ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል ። ደብዳቢዎቹም በፖሊስ መኪና መጥተው ነው የደበደቧቸው ። ኢንስፔክተር ግርማ የከንቲባዋ ደጋፊ በመሆኑ ይህንን አይነት ህገ ወጥ ስራ የሰሩት ። አስር ሰዎች ከሶማሌ ተፈናቃይ የነበሩትን ሰብስበው ይዘው እንደመጡና ጋዜጠኞቹን ከበው […]

Read More →
Latest

Interview: Ethiopia Lets in Human Rights Watch for First Time in 8 Years

By   /  February 22, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Interview: Ethiopia Lets in Human Rights Watch for First Time in 8 Years

Genuine Progress on Rights, Yet Ethnic Tensions Loom in Rural Regions Amy Braunschweiger  Senior Web Communications Manager Felix Horne  Senior Researcher, Horn of Africa Show More ServicesPrint After more than two years of protests, power changed hands in Ethiopia last April. Under the new Prime Minister Abiy Ahmed, Ethiopia is shedding its reputation as a […]

Read More →
Latest

ኢቢኤስ ቴሌቭዥን ብዙ ተመልካች ያለው ጣቢያ መሆኑን ጥናት አረጋገጠ

By   /  February 22, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢቢኤስ ቴሌቭዥን ብዙ ተመልካች ያለው ጣቢያ መሆኑን ጥናት አረጋገጠ

. 1500 ሰዎች ተሳታፊ በሆኑበት ጥናት ከኢቢኤስ በመቀጠል ፋና ቴሌቭዥን፣ ኢቲቪ ዜና እና ቃና ቀዳሚውን ስፍራ ይዘዋል. ሸገር ኤፍ ኤም ከሬዲዮ ጣቢያዎች ቀዳሚ ተደማጭ ሆኗል ዋስ ኢንተርናሽናል የተባለ አገር በቀል ድርጅት ባለፉት ሦስት ወራት 12 ከተሞች ላይ ባደረገው ጥናት 33 በመቶ የገበያ ድርሻ በመያዝ ኢቢኤስ ከፍተኛ ተመልካች ያለው የቴሌቭዥን ጣቢያ መሆኑ ታወቀ። የዛሬ ዐሥር ዓመት […]

Read More →
Latest

አዲሱ የማኅበረሰብ ዐቀፍ ጤና መድኅን አዋጅ ሊፀድቅ ነው

By   /  February 22, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on አዲሱ የማኅበረሰብ ዐቀፍ ጤና መድኅን አዋጅ ሊፀድቅ ነው

ዜጎች በሕክምና ወቅት የሚጠየቁትን ከፍተኛ ገንዘብ ያስቀራል የተባለው እና መደበኛ ያልሆነ ዘርፍ ውስጥ የሚካተቱ ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል የሚያቅፈው አዋጅ ሊፀድቅ እንደሆነ ታወቀ። አዋጁ በእርሻና በሌሎች የግብርና ሥራዎች፣ በአርብቶ አደርነት፣ በከፊል አርብቶ አደርነት፣ በአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት የተሠማሩና የጎዳና ተዳዳሪዎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ የሚጠበቀው ይህ አዋጅ የመከላከያ ሠራዊት አባላትን አንደማይመለከት ለማወቅ ተችሏል። መደበኛ ባልሆነ ዘርፍ የተሰማራ ማንኛውም ሰው […]

Read More →
Latest

ኢሣያስ ዳኘው በ50 ሺሕ ብር ዋስ እንዲፈቱ ተወሰነ

By   /  February 22, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢሣያስ ዳኘው በ50 ሺሕ ብር ዋስ እንዲፈቱ ተወሰነ

በሙስና ወንጀል ተከሰው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ የቀረበባቸው ኢሣያስ ዳኘው በ50 ሺሕ ብር ዋስ እንዲፈቱ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል።የካቲት 7 ቀን በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ ወንጀል ችሎት የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ተከሳሽ ላይ ባቀረበው ክስ በኢትዮ ቴሌኮም የኤን.ጂ.ፒ.ኦ ዳይሬክተር ሆነው በሚሠሩበት ወቅት ከሌሎች ግብረ አበሮች ጋር በመሆን ኢዲም ከተባለ አማካሪ […]

Read More →
Latest

ለአዲሱ ብሔራዊ ስቴድየም ግንባታ 2.4 ቢሊየን ብር ወጥቷል ተባለ

By   /  February 22, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለአዲሱ ብሔራዊ ስቴድየም ግንባታ 2.4 ቢሊየን ብር ወጥቷል ተባለ

አዲሱ ብሔራዊ ስቴድየም የምዕራፍ አንድ ግንባታ ሐምሌ 2010 ይጠናቀቃል ተብሎ የታቀደ ቢሆንም እስካሁን 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር አስወጥቶ አለመጠናቀቁ ታወቀ። የስቴድየሙ ግንባታ በኹለት ምዕራፎች ይከናወናል ተብሎ ግንባታው የተጀመረ ሲሆን በፌደራል መንግሥት በጀት ተመድቦለት የሚያሠራው ብቸኛው ስቴድየም ነው። ሆኖም የዓለም ዐቀፍ ውድድሮችን ያካሔዳል ተብሎ የሚጠበቀው ስቴድየም ምዕራፍ አንዱ በተመደበለት በጀት አለመጠናቀቁን የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ኮሙዩኒኬሽን […]

Read More →
Latest

ብሔራዊ ሎተሪ በታሪኩ ትልቁን ትርፍ አስመዘገበ

By   /  February 22, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ብሔራዊ ሎተሪ በታሪኩ ትልቁን ትርፍ አስመዘገበ

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በግማሽ ዓመት ውስጥ ከ114 ሚሊዮን ብር በላይ የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ። አስተዳደሩ ለአዲስ ማለዳ እንዳስታወቀው በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ላይ 88 ሚሊዮን ብር በግማሽ ዓመት ለማትረፍ ዕቅድ ተይዞ የነበረ ቢሆንም አሁን ከታቀደው በላይ 114 ሚሊዮን ማግኘቱንና ይህም የዕቅዱን 127 በመቶ ማሳካት እንደተቻለ ተናግሯል። አስተዳደሩ ጨምሮ እንደገለፀው ትርፉ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ […]

Read More →
Latest

Read the Proffer: Prosecutors Detail Allegations Against Jussie Smollett

By   /  February 21, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Read the Proffer: Prosecutors Detail Allegations Against Jussie Smollett

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar