www.maledatimes.com February, 2019 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2019  >  February  -  Page 2
Latest

አና ጎሜዝ ከዶክተር ብርሀኑ ነጋ ጋር የነበራቸውን ግንኙነት ተናገሩ! ቪዲዮውን ይዘናል።

By   /  February 20, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on አና ጎሜዝ ከዶክተር ብርሀኑ ነጋ ጋር የነበራቸውን ግንኙነት ተናገሩ! ቪዲዮውን ይዘናል።

Read More →
Latest

በካናዳ የመጀመሪያው የኢትዮጵያን ትረስት ፈንድ ጉባኤ ተካሄደ። ፕሮፌሰር አለማርያም ስለ ጉዳዩ ይናገራሉ !

By   /  February 18, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በካናዳ የመጀመሪያው የኢትዮጵያን ትረስት ፈንድ ጉባኤ ተካሄደ። ፕሮፌሰር አለማርያም ስለ ጉዳዩ ይናገራሉ !

Read More →
Latest

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው የፖለቲካና የኢኮኖሚ ለውጥ አሜሪካ ድጋፍ በማድረግ ላይ እንደሆነች አስታወቀች

By   /  February 17, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው የፖለቲካና የኢኮኖሚ ለውጥ አሜሪካ ድጋፍ በማድረግ ላይ እንደሆነች አስታወቀች

በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ላለው የፖለቲካና የኢኮኖሚ ለውጥ አስፈላጊውን ድጋፍ በማድረግ ላይ መሆኗን አሜሪካ አስታወቀች፡፡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር እንደተናገሩት፣ በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያለው ለውጥ ረዥም በሆነው የኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ነው፡፡ አምባሳደር ራይነር ይህን የተናገሩት የአሜሪካ ኤምባሲ፣ አይሬክስና የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ በጋራ በአዳማ ከተማ ለአንድ ሳምንት ያዘጋጁት የጋዜጠኞች ሥልጠና ማብቂያ ላይ በክብር እንድግድነት ተገኝተው […]

Read More →
Latest

አቶ ኢሳያስ ዳኘው ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ በሰባት አባላት በፀደቀ ውሳኔ ሊጠየቁ እንደማይገባ ተናገሩ

By   /  February 17, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ ኢሳያስ ዳኘው ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ በሰባት አባላት በፀደቀ ውሳኔ ሊጠየቁ እንደማይገባ ተናገሩ

በተፈቀደው የ50 ሺሕ ብር ዋስትና ላይ ይግባኝ ተጠየቀ  የሜቴክ ዋና ዳይሬክተር የነበሩት የሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ወንድም አቶ ኢሳያስ ዳኘው፣ ኢዲኤም ለተባለ የአሜሪካ አማካሪ ድርጅት ከተፈጸመ ክፍያ ጋር በተያያዘ በሙስና መጠርጠራቸውን ተቃወሙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጨምሮ በሰባት አባላት በፀደቀ ውሳኔና በተፈጸመ ክፍያ እሳቸው ሊጠየቁ እንደማይገባም ገልጸዋል፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቀደም ብሎ በፌዴራል […]

Read More →
Latest

ሕገ መንግሥቱን እንደጣሰ እየታወቀ ሲሠራበት የነበረ ደንብ ለሕገ መንግሥት ትርጉም ወደ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ተላከ

By   /  February 17, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሕገ መንግሥቱን እንደጣሰ እየታወቀ ሲሠራበት የነበረ ደንብ ለሕገ መንግሥት ትርጉም ወደ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ተላከ

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሠራተኞችን በሕግ የመዳኘት ሕገ መንግሥታዊ መብታቸውን ገፎ የነበረና ባለሥልጣኑ ከአሥር ዓመታት በላይ ሲጠቀምበትና ሲያስፈራራበት የነበረው ደንብ ቁጥር 155/2000፣ ሕገ መንግሥቱን ተቃርኖ እንዳገኘው የሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባዔ አስታወቀ፡፡ የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 37(1)፣ ‹‹ማንኛውም ሰው በፍርድ ሊወሰን የሚገባውን ጉዳይ ለፍርድ ቤት ወይም በሕግ የዳኝነት ሥልጣን ለተሰጠው አካል የማቅረብና ውሳኔ ወይም ፍርድ የማግኘት […]

Read More →
Latest

ከኢትዮጵያ በዘጠኝ ዓመታት 20 ቢሊዮን ዶላር እንደሸሸ ሪፖርት ተደረገ

By   /  February 16, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከኢትዮጵያ በዘጠኝ ዓመታት 20 ቢሊዮን ዶላር እንደሸሸ ሪፖርት ተደረገ

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት  (ተመድ) ሥር የሚገኘው የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ይፋ ያደረገው የአፍሪካ የጤና ክብካቤና የኢኮኖሚ ዕድገት ሪፖርት፣ ኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት ውስጥ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ወደ ውጭ በሕገወጥ መንገድ እንደሸሸባት አስታውቆ፣ ይህ ገንዘብ ለጤናው ዘርፍ የምታውለውን 87 በመቶ በጀት እንደሚሸፍን አመለከተ፡፡ ማክሰኞ የካቲት 5 ቀን 2011 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ይፋ የተደረገው የአፍሪካ ኢኮኖሚክ […]

Read More →
Latest

“ባለቤት ያቃለለውን አሞሌ ባለ ዕዳ አይቀበለውም” በዳንኤል ክብረት

By   /  February 11, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ባለቤት ያቃለለውን አሞሌ ባለ ዕዳ አይቀበለውም” በዳንኤል ክብረት

“ትንቢተ ዳንኤል” እና የንጉሠ ነገሥቱ ሐውልት ሙኃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት የዛሬ ሰባት ዓመት ገደማ (የካቲት 2004 ዓ.ም) “ባለቤት ያቃለለውን አሞሌ ባለ ዕዳ አይቀበለውም” በሚል ርእስ ግሩም የሆነ ጽሑፍ አስነብቦን ነበር፡፡ ለጽሑፉ ምክንያት የሆነው በአፍሪካ ኅብረት ጽ/ቤት ለክዋሜ ንክሩማህ የቆመው መታሰቢያ ሐውልት ለንጉሠ ነገሥት ኃይለ ሥላሴ ያለመቆሙ ጉዳይ ነበር፡፡ ዘንድሮ ጊዜው ሲደርስና የመታሰቢያ ሐውልት ሲቆምላቸው የተስፋው […]

Read More →
Latest

የምርጫ ቦርድን ከመንግሥት ተፅዕኖ የሚያላቅቅና ገለልተኝነቱን ያስጠብቃል የተባለ ረቂቅ ሕግ ቀረበ

By   /  February 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የምርጫ ቦርድን ከመንግሥት ተፅዕኖ የሚያላቅቅና ገለልተኝነቱን ያስጠብቃል የተባለ ረቂቅ ሕግ ቀረበ

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለልተኛና ከመንግሥት ተፅዕኖ ተላቆ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ሆኖ በድጋሚ እንዲቋቋም ያስችላል የተባለ ረቂቅ ሕግ፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ምክር ቤቱ ጥር 29 ቀን 2011 ዓ.ም. ባካሄደው ልዩ ስብሰባ ረቂቅ ሕጉን የተመለከተ ሲሆን፣ በዝርዝር እንዲታይም ለሕግ ፍትሕና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መርቶታል። ረቂቅ ሕጉ በቀረበበት ወቅት በማብራሪያ አስተያየታቸውን የሰጡት በምክር ቤቱ የመንግሥት ረዳት […]

Read More →
Latest

ፓርላማው በአስተዳደሩ የተነጠቀውን መሬት ለማስመለስ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ድጋፍ አገኘ

By   /  February 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፓርላማው በአስተዳደሩ የተነጠቀውን መሬት ለማስመለስ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ድጋፍ አገኘ

በአቅራቢያው ተጨማሪ ቢሮ በ15 ሚሊዮን ብር ተከራየ በቅርቡ ለዓመታት ታጥረው የቆዩ መሬቶችን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወሰደው ዕርምጃ ሲያስመልስ አብሮ የተነጠቀው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የተወሰደበትን መሬት ለማስመለስ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ድጋፍ ማግኘቱ ታወቀ፡፡ ሪፖርተር ከታማኝ ምንጮች ማወቅ እንደቻለው ጥር 24 ቀን 2011 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ሪፖርት ካቀረቡ […]

Read More →
Latest

በእስረኞች ላይ ሽንት በመሽናትና ጥፍር በመንቀል የተጠረጠረችው መርማሪ 11 ክሶች ተመሠረቱባት

By   /  February 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በእስረኞች ላይ ሽንት በመሽናትና ጥፍር በመንቀል የተጠረጠረችው መርማሪ 11 ክሶች ተመሠረቱባት

በሽብር ወንጀል ተፈርጀው ታስረው በነበሩ የኦነግና አርበኞች ግንቦት ሰባት አባላት ላይ ሽንት በመሽናት፣ ጥፍር በመንቀልና በሌሎችም ዘግናኝ የተባሉ የወንጀል ድርጊቶች ተጠርጥራ የታሰረችው፣ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ የቀድሞ አባል ዋና ሳጅን እቴነሽ አረፉዓይኔ 11 ክሶች ተመሠረቱባት፡፡ ተከሳሿ በተለምዶ ማዕከላዊ ይባል የነበረውና በቅርቡ በተዘጋው የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ የምርመራ ቡድን መሪና መርማሪ ሆና ስትሠራ፣ ካልተያዙ ግብረ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar