አንድዬ

አንድዬ፡ ከማተቤ መለሰ ዛሬ ደስ ይበላቸው፡ የዘብቱ ይሳቁ፣ ብቀላውን ከቻሉት፡ በቅርብም ሆነ በሩቁ። ለጀግና ጽናቱ ነው መመኪያው፡ የሃገር ፍቅር ነው

Read more

ግፍ መሸከም ይብቃን ( በ ይግዛው እያሱ)

ሀዘንህ አይብዛ ወገን ደስ ይበልህ ተስፋን ሰንቅ ዛሬ ዓላማ ይኑርህ። አቅደህ ተራመድ ግብህ እንዲሳካ ያለፈውን ትተህ በመጪው ተመካ። እንዲሁ አይኖርም

Read more

ጫፍና ጫፍ ( አትክልት አሰፋ)

ሁለት ጫፍና ጫፍ ያልተገጣጠመ፣ አንደኛው ቀና ሲል፤ ሌላው ያዘመመ፤ አቅጣጫ ሲፈልግ ጫፉ ለመጋጠም፣ ይሄኛው ሲራወጥ ከዚያኛው ሊጣጣም፣ አንዱ በዚህ ሲዞር፤

Read more

የወያኔ ሴራ

  ከመቃብር ምሶ፣ ሙታንን  ቀስቅሶ፣ ዘር አጥንት ቆጥሮ ከሰውነት ወጥቶ እንደራበው ውሻ አጥንት እየጋጠ፣ በስንቱ ቀለደ በስንቱ አላገጠ፡፡ ዛሬን እንዳንቃኝ

Read more

I AM NOT IN PRISON SAYS ARTIST DANIEL OF GEMENA

Artist Daniel Tegegn: I am not in prison and am working on my new movie Artist Daniel Tegegn who is known for his role in the ETV’s series drama named ‘Gemena’ discredits rumors circulating by some online media outlets that he is imprisoned. On an interview he gave to the local magazine, Kalkidan, he said […]

Read more

ያ’ገሬና የኔ – አትክልት አሰፋ (ጋዜጠኛ) – ከቫንኩቨር

እናቴና አገሬ ሙግት ገጠሙና፣ ሚስቴና እናት አለም ተወዳደሩና፣ ልጄ እና እማምዬ ፉክክር ገቡና፣ አንዱን ምረጥ ብለው ድርቅ ሲሉብኝ፤ እናቴም ውዴ

Read more

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar