www.maledatimes.com April, 2017 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2017  >  April
Latest

“እውቁ ፖለቲከኛ አሰፋ ጫቦ አረፉ!” በአክሱማዊት ተሠማ

By   /  April 24, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on “እውቁ ፖለቲከኛ አሰፋ ጫቦ አረፉ!” በአክሱማዊት ተሠማ

አንጋፋ ጸሓፊ፤ ማራኪ ተናጋሪ እና አንደበተ ርቱእ የፖለቲከኛና የሕግ ምሁር የነበሩት አቶ አሰፋ ዳላስ ቴክሳስ ሆስፒታል ውስጥ ሲታከሙ ቆይተው በዛሬው እለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። : አቶ አሰፋ በሕይወት በነበሩበት ወቅት ባሳሰቡት መሰረት አስከሬናቸው ወደ ሃገር ቤት ተልኮ የሃገራቸውን አፈር እንደሚቀምስ ተገልጿል:: : አቶ አሰፋ ማን ናቸው? የሚለውን በጥቂቱ ላስቃኛችሁ! : ➊.”የትምህርትና ሌሎች ሁኔታቸው!” : […]

Read More →
Latest

በሁዳዴ ጾም የአህያ ልኳንዳ! ክንፉ አሰፋ

By   /  April 6, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሁዳዴ ጾም የአህያ ልኳንዳ! ክንፉ አሰፋ

    “ደሳለኝ” ተብሎ ስለሚጠራው አህያ፤ በወያኔ ሜድያ የተተረከልን ታሪክ መሳጭ ነው። እነሱ  ጫካ ውስጥ በነበሩበት ወቅት፣ አስገደ ገብረስላሴ በ45 ብር ገዝቶ ለወያኔ ማጓጓዣ ይሆን ዘንድ አበረከተ። ይህ  “ደሳለኝ”  የሚባለው አህያ ከባድ ጭነት እየተሸከመ ያገለግላቸው ነበር። በአንድ ወቅት በጦርነት ተሸነፉና ይዘውት የነነበረውን  ስፍራ  ለቅቀው ተበታተኑ። ከቀናት በኋላ አንዳንዶቹ ወደቀድሞ ምሽጋቸው ተመልሰው ለመምጣት እንኳን ሲቸገሩ ደሳለኝ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar