www.maledatimes.com November, 2016 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2016  >  November
Latest

በእሬቻ በዓል ላይ ማይክ ይዞ ሲቃወም የነበረውና የማስተር ፕላኑ ተቃውሞ ላይ ፎቶው በስፋት የተሰራጨው የኦሮሞ ታጋዮች ካይሮ ይገኛሉ

By   /  November 20, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በእሬቻ በዓል ላይ ማይክ ይዞ ሲቃወም የነበረውና የማስተር ፕላኑ ተቃውሞ ላይ ፎቶው በስፋት የተሰራጨው የኦሮሞ ታጋዮች ካይሮ ይገኛሉ

(ዘ-ሐበሻ) ከ700 በላይ ሰዎች በተሰዉበት የቢሾፍቱው የእሬቻ በዓል ላይ መድረክ ላይ ማይኩን ከተናጋሪዎች በመቀማት “ዳውን ዳውን ወያኔ / Down Down Woyane” በማለት ሲያወግዝ የነበረው ወጣት ጉዳይ ብዙዎችን ሲያነጋገር ቆይቶ ነበር:: ይህ ወጣት በሕይወት ይኖር ይሆን? ሲሉ የሚጠይቁ በርካታ ነበሩ:: በተመሳሳዩም የኦሮሞ ሕዝብ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ተቃውሞ በወጣበት ወቅት እጆቹን ወደላይ በማድረግ (Say No to […]

Read More →
Latest

*በዝንብ የተወረረች ከተማ* [በረከት ገብሬ]

By   /  November 20, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on *በዝንብ የተወረረች ከተማ* [በረከት ገብሬ]

~_~_~_~•_~_~_~_~•_~_~_~_~ የዝንብ ብልሐቷ ምንድነው ብትሉኝ ሌላ የሰራውን መብላቷ፣ ሰነፎች ሰዎችም እንዲሁ ናቸው፣ ሌላው በደከመው፣ ሌላው በለፋበት፣ ላቡንና ደሙን ገብሮ ባፈራው ሀብት ላይ ጉብ ብሎ የሰራውን መብላት ይወዳሉና። እርጎን አግባብነት በሌለው ስፍራ ከፍተው ቢተዉት ዝንብና ድመት ይጫወቱበታል፣ አገርም እውነተኛ መሪ ያጣች እንደሆነ የማንም መጫወቻ ሆና ወደ ምድረ-በዳነት ትለወጣለች። ከጸሐይ በታች የሚደከም ድካም ሁሉ ትርፉ ምንድነው? ዘመን […]

Read More →
Latest

በችካጎ የሚገኘው በወያኔ መንግስት የሚመርው የሰበካ ጉባኤ ዲያቆናትን ማባረር ጀመረ

By   /  November 20, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በችካጎ የሚገኘው በወያኔ መንግስት የሚመርው የሰበካ ጉባኤ ዲያቆናትን ማባረር ጀመረ

በዛሬው እለተ ሰንበ በተከናወነ የሰበካ ጉባኤ ስብሰባ በቅዱስ ሲኖዶስ የሚመራው የሰበካ ጉባኤ ዲያቆናትን ማባረር ጀመረ ። በዛሬ እለት ሰበካ ጉባኤው ባደረገው የመዋያያ ፕሮግራም ላይ መንግስትን በሃሳባቸው የተቃወሙ ዲያቆናትን ማባረር መጀመራቸው እና ከመንግስት ወገን ሆነው መስራት እየሰሩ እንደሆነ እና የአባይ ግድብ በቅዱስ ሲኖዶሱ እና ግድቡን በሚመለከታቸው አካላት የሚገደብ መሆኑን ባሰፈሩት የማባረሪያ ቅጽ ደብዳቤ ላይ ገልጸዋል ። […]

Read More →
Latest

በ40 ሚሊየን ብር ያለአግባብ ግዥ ሊጠየቁ የሚገባቸው ፕሮፌሰር ይፍሩ ብርሃነን ለሚንስትርነት ማዕረግ?

By   /  November 5, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በ40 ሚሊየን ብር ያለአግባብ ግዥ ሊጠየቁ የሚገባቸው ፕሮፌሰር ይፍሩ ብርሃነን ለሚንስትርነት ማዕረግ?

ከጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሠራተኞች አንዷ ጥቅምት 22 ቀን 2009 ዓ.ም.፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ በድጋሚ ያቋቋሙትን ካቢኔ ከአንድ ዓመት ጊዜ ቆይታ በኋላ በማፍረስ እንደ አዲስ ያደራጁትን አዲስ ካቢኔ ጥቅምት 22 ቀን 2009 ዓ.ም. ለሕዝብ አሳውቀዋል፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካዋቀሩት ካቢኔ ውስጥ አብዛኞቹ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመጡ መሆናቸው እስከ አሁን ካለው አወቃቀር ልዩ […]

Read More →
Latest

Tedros Adhanom Hires US-based Firm to Win Top WHO Job

By   /  November 5, 2016  /  AFRICA  /  Comments Off on Tedros Adhanom Hires US-based Firm to Win Top WHO Job

  Desperate to win the top job at the World Health Organization, Dr. Tedros Adhanom of Ethiopia has hired a U.S. based public affairs firm to help him with his bid. So far, he is the only candidate who does such. By Natalie Huet | for Politico, Three new candidates entered the race to lead […]

Read More →
Latest

ሠአት እላፊ ከየት ወዴት? ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ – በእውቀቱ ሥዩም

By   /  November 3, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሠአት እላፊ ከየት ወዴት? ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ – በእውቀቱ ሥዩም

ሠአት እላፊ ከየት ወዴት? ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ – በእውቀቱ ሥዩም (በእውቀቱ ሥዩም፤ የመ.ሳ.ቁ =የመልክት ሣጥን ቁጥር፤ 26119 ኮድ 1000) የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በውቀቱ ሥዩም ወደ ፌስቡክ ተመልሷል፡፡ በነገራችን ላይ“ የቁርጥ ቀን ልጅ” ማለት ቁርጥ በሚበላበት ቀን የተወለደ ልጅ ማለት ነው፡፡ ሌላ ትርጉም የለውም፡፡ ሰሞኑን በምትገምቱት ነገር ምክንያት ስለፖለቲካ ላልጽፍ ወስኛለሁ፡፡ ቀን እስኪያልፍ ስለ ወሲብ […]

Read More →
Latest

የኢትዮ-ምህዳር ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ ታስረ (ከ10 ቀናት በኋላ የፍርድ ውሳኔ ይሰጠዋል)

By   /  November 3, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮ-ምህዳር ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ ታስረ (ከ10 ቀናት በኋላ የፍርድ ውሳኔ ይሰጠዋል)

ኤልያስ ገብሩ ———– የሳምንታዊው ኢትዮ-ምህዳር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ፣ በጋዜጣው ላይ ግንቦት 2007 ዓ.ም ታትሞ በወጣውና በመንበረ ፓትሪያርክ ቅድስት ማርያም ገዳም ላይ የገንዘብና የንብረት ሙስና መኖሩን የሚያጋልጥ ዜና መስራቱን ተከትሎ፣ የቀረበበትን ክስ ሲከታትል ቆይቶ ዛሬ በፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 6ኛ ወንጀል ችሎት የጥፋተኘት ውሳኔ ተሰጥቶት ታስረ። የጋዜጠኛውና የጋዜጣው ጠበቃ አቶ […]

Read More →
Latest

     የተባበረችውን ኢትዮጵያን በጋራ እንገነባለን                                             ገለታው ዘለቀ

By   /  November 2, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on      የተባበረችውን ኢትዮጵያን በጋራ እንገነባለን                                             ገለታው ዘለቀ

  በቅርቡ በአንድ የኦሮሞ ወገኖች ስብሰባ ላይ አንድ ሰውየ ኦሮምያ ሰላም የምታገኘው ኢትዮጵያ ስትፈራርስ ነው ኢትዮጵያ መፍረስ አለባት አለ ተብሎ ሲራገብ እያየን ነው። እኔ በግሌ የዚህን ሰው ተልእኮ ለመረዳት ቅንጣት ጊዜ አልወሰደብኝም። ከራሱ ከወያኔ በቀጥታ መልእክት እየተቀበለ የሚሰራ የወያኔ ተቀጣሪ ነው ወይም እያጃጃሉ በስልት የሚጠቀሙበት ሰው ነው። አለቀ።   ይህንን ለማለት ያስቻለኝ ነገር እንደሚታወቀው ይህ […]

Read More →
Latest

በጎንደር እና ጎጃም ላይ የህወሃት(ተሃት) መንግስት የተጠናከረ ጥቃት ከፍቷል

By   /  November 2, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጎንደር እና ጎጃም ላይ የህወሃት(ተሃት) መንግስት የተጠናከረ ጥቃት ከፍቷል

  አለበል አማረ እንደአጠናቀረው የህወኃት አገዛዝ ራሱን በኮማንድ ፖስት ካደራጀበት ጊዜ ጀምሮ በአንዳንድ የአማራ ከተሞች፤ ህዝቡ ለወሳኙ ተጋድሎ ለሚያደርገው ሁለገብ ዝግጅት የተፈጠረውን ክፍተት ተጠቅሞ ባለፉት የተጋድሎ እንቅስቃሴወች እንቅስቃሴውን በማስተባበርና በመምራት ወሳኝ ያላቸውን ወጣቶች፤ በክልላችን በሚኖሩ የትግራይ ተወላጆችና በተወሰኑ የኛወቹ አጋሰሶች ጥናት አካሂዷል። ይህንን ጥናት ታሳቢ በማድረግም በያዝነው ሳንት ጀምሮ የተጠናከረ ግን ያልተሳካ ጅምላ አፈሳ በማድረግ […]

Read More →
Latest

በቤተ ሙስና፣ የ”ጥልቅ ተሃድሶ”ው ድራማ ተጀምሯል!  የእርስ በርስ እና ራስን በራስ መተካካት ቧልት እና ፌዝ። 

By   /  November 1, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በቤተ ሙስና፣ የ”ጥልቅ ተሃድሶ”ው ድራማ ተጀምሯል!  የእርስ በርስ እና ራስን በራስ መተካካት ቧልት እና ፌዝ። 

  ከክንፉ አሰፋ   ከመጋረጃው ጀርባ ስብሃት ነጋ፣ አቦይ ጸሃይ፣ ጌታቸው አሰፋ፣ ደብረጽዮን እና በረከት ስምኦን የሚቆምሩትን ካርታ ሃይለማርያም ደሳለኝ እንደቬጋስ አጫዋች ፊት እያመጣ ይዘረጋዋል። በዲዮጋን ያደረጉት አብዮታዊ እና ልማታዊ “ምሁራን” ፍለጋ ውጤት ነበረው። “የዶክተር ያለህ”  ፍለጋ  ጥቂት ታማኝ አገልጋዮችና ፣ በርካታ ሮቦቶችን አስገኝቷል። “በዲሞክራሲ” በተመረጠው  “የህዝብ ምክር ቤት” የሚኒስትሮቹ ስም ይፋ በሆነ ግዜ፤ ለይስሙላ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar