www.maledatimes.com 2016 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2016
Latest

Turkish economy minister to visit Ethiopia

By   /  December 28, 2016  /  AFRICA  /  Comments Off on Turkish economy minister to visit Ethiopia

One-day official visit aims to boost trade, investment and bilateral ties  Seleshi Tessema Mulata Ethiopia Nihat Zeybekci By Seleshi Tessema ADDIS ABABA, Ethiopia  Turkish Economy Minister Nihat Zeybekci and the 100 member business delegation will begin a one-day visit to Ethiopia on Wednesday, according to officials. Zeybekci’s official visit is packed with high profile engagements. […]

Read More →
Latest

ኢህአዴግ ሙሰኞችን ካልከሰሰ አገሪቷ ወደ ብተና ማምራቷ አይቀርም!( ስብሃት ነጋ)

By   /  December 28, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢህአዴግ ሙሰኞችን ካልከሰሰ አገሪቷ ወደ ብተና ማምራቷ አይቀርም!( ስብሃት ነጋ)

– – የኢህአዴግ ጉባኤ አካሄዱ ተቻችሎ የማለፍ፣ ህዝባዊነት የተሸረሸረበትና ነገሮችን አስቀድሞ ያለማየት ችግር ያለበት ነው የኢህአዴግ ጉባኤ አሰራሩ የብሄራዊ ድርጅቶችን ወቅታዊና ትክክለኛ አቋም የሚያሳይ ነው ብለው እንደማያምኑና መፈተሽ እንዳለበት አንጋፋው የኢህአዴግ ታጋይ/የህወሓት መስራች/ አቶ ስብሃት ነጋ ተናገሩ፡፡ ኢህአዴግ ባመነው ልክ ሙሰኞችን ካልከሰሰ አገሪቷ ወደ ብተና ማምራቷ አይቀርም ብለዋል፡፡ አቶ ስብሃት ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ብቻ በሰጡት […]

Read More →
Latest

Top 10 Countries with Highest External Debt

By   /  December 27, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on Top 10 Countries with Highest External Debt

External Debt is that part of the country’s total debt that was borrowed from foreign lenders, including governments, international financial institutions, and commercial banks. As per the latest available data with the CIA Factbook, the United States tops the list of 10 countries that have the highest external debt. The US was followed by the […]

Read More →
Latest

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሆስፒታል መግባት ማህበረሰቡን አስደንግጦአል ። በመንግስት ሃይሎች ክፉኛ ድብደባ እንደተፈጸመበት ይጠረጠራል

By   /  December 27, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሆስፒታል መግባት ማህበረሰቡን አስደንግጦአል ። በመንግስት ሃይሎች ክፉኛ ድብደባ እንደተፈጸመበት ይጠረጠራል

(ዘ-ሐበሻ) በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ የሚፈጸመው ግፍ ከ ዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ ነው:: ዛሬ ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ በሶሻል ሚድያ በለቀቀው መረጃው እንዳለው ተመስገን በጠና ታሞ ሆስፒታል ገብቷል:: ዛሬ ታህሳስ 18/09 ዓ.ም “ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እጅግ ታሟል” በሚል ታሪኩ በለቀቀው መረጃ ” በዝዋይ ባቱ ሆስፒታል የሚገኙ ምንጮቻችን እንደገለፁል ዛሬ ታህሳስ 18/09ዓ.ም ተመስገን ታሞ በአንፖላንስ ወደ ሆስፒታሉ […]

Read More →
Latest

ከኢትዮጵያ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ሲጓዝ የነበረው አውሮፕላን በፊላደልፊያ ቆይታ ማድረጉ ታወቀ

By   /  December 17, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከኢትዮጵያ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ሲጓዝ የነበረው አውሮፕላን በፊላደልፊያ ቆይታ ማድረጉ ታወቀ

ከአዲስ አበባ ቦሌ አየር መንገድ ተነስቶ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ዱለስ አየር መንገድ ተጉዦችን ይዞ ሲጓዝ የነበረው ድሪም ላይነር አውሮፕላን  በፔንሰልቬኒያ አየር መንገድ በማረፊያ ጣቢያ እንዲያርፍ ተደርጎ እንደነበር እና በዋሽንግተን ዲሲ በነበረው የአየር መዛባት እና በማረፊያ  ጣቢያው ላይ በጣለው ዝናብ እና በቀዝቃዛ እና ነፋሻማ አየር ምክንያት ማረፊያ ቦታውን አንሸራታች በረዶ ሸፍኖት ስለነበር በዚህ አጋጣሚ ማረፍ እንደማይችል […]

Read More →
Latest

“የጆሮ ቀለብ ያ’ርገው” የሚባል እውነተኛ ድክረታ! አቤል ምትኩ (ከአዲስ አበባ)

By   /  December 16, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on “የጆሮ ቀለብ ያ’ርገው” የሚባል እውነተኛ ድክረታ! አቤል ምትኩ (ከአዲስ አበባ)

  ካርታ ተጫውተህ ታውቃለህ? ካወቅህ ዲካርት ምን ማለት እንደሆነ ይገባሃል፡፡ ይህን ጨዋታ የማያውቅ ግን የቃሉን ትርጉም ለመረዳት ሊከብደው ይችላል፡፡ የቃሉን ምንጭ ለማወቅ ሞክሬ አልቻልኩም፡፡ ሰው ለመጠየቅም ሆነ መዛግብትን ለመፈተሸ ደግሞ ጊዜ አጣሁ፡፡ ልጄ ከሚሆን አንድ ወጣት ጋር ከደቂቃዎች በፊት ምሣ ስንበላና ቡና ስንጠጣ የነገረኝ አንዱ የድክረታችን ማሣያ ምልክት በጥድፊያ እንድጽፍ አሯሩጦ ቢሮ አስገባኝ፡፡ ለነገሩ በዚህች […]

Read More →
Latest

  ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ለመቼ ሊሆን ነው?

By   /  December 15, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on   ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ለመቼ ሊሆን ነው?

               ግርማ በላይ – gb5214@gmail.com “ዝምታ ወርቅ ነው” – ጥሩ አባባል ነው፡፡ “ዝም አይነቅዝም” – ይሄኛውም ግሩም አባባል ይመስላል፡፡ “በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ” – ጠንከር ያለ ሀበሻዊ መልእክት ያለው ነው፤ ፀረ ዴምከራሲያዊነቱም እንዲሁ ከሌሎቹ አየል ይላል፡፡ አዎ፣ የሀገራችን ሥነ ቃላችንም ሆነ አጠቃላይ ባህላዊ ትውፊታችን መናገርንና ሃሳብን በነፃነት መግለጽን አያበረታታም ብቻ […]

Read More →
Latest

በእሬቻ በዓል ላይ ማይክ ይዞ ሲቃወም የነበረውና የማስተር ፕላኑ ተቃውሞ ላይ ፎቶው በስፋት የተሰራጨው የኦሮሞ ታጋዮች ካይሮ ይገኛሉ

By   /  November 20, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በእሬቻ በዓል ላይ ማይክ ይዞ ሲቃወም የነበረውና የማስተር ፕላኑ ተቃውሞ ላይ ፎቶው በስፋት የተሰራጨው የኦሮሞ ታጋዮች ካይሮ ይገኛሉ

(ዘ-ሐበሻ) ከ700 በላይ ሰዎች በተሰዉበት የቢሾፍቱው የእሬቻ በዓል ላይ መድረክ ላይ ማይኩን ከተናጋሪዎች በመቀማት “ዳውን ዳውን ወያኔ / Down Down Woyane” በማለት ሲያወግዝ የነበረው ወጣት ጉዳይ ብዙዎችን ሲያነጋገር ቆይቶ ነበር:: ይህ ወጣት በሕይወት ይኖር ይሆን? ሲሉ የሚጠይቁ በርካታ ነበሩ:: በተመሳሳዩም የኦሮሞ ሕዝብ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ተቃውሞ በወጣበት ወቅት እጆቹን ወደላይ በማድረግ (Say No to […]

Read More →
Latest

*በዝንብ የተወረረች ከተማ* [በረከት ገብሬ]

By   /  November 20, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on *በዝንብ የተወረረች ከተማ* [በረከት ገብሬ]

~_~_~_~•_~_~_~_~•_~_~_~_~ የዝንብ ብልሐቷ ምንድነው ብትሉኝ ሌላ የሰራውን መብላቷ፣ ሰነፎች ሰዎችም እንዲሁ ናቸው፣ ሌላው በደከመው፣ ሌላው በለፋበት፣ ላቡንና ደሙን ገብሮ ባፈራው ሀብት ላይ ጉብ ብሎ የሰራውን መብላት ይወዳሉና። እርጎን አግባብነት በሌለው ስፍራ ከፍተው ቢተዉት ዝንብና ድመት ይጫወቱበታል፣ አገርም እውነተኛ መሪ ያጣች እንደሆነ የማንም መጫወቻ ሆና ወደ ምድረ-በዳነት ትለወጣለች። ከጸሐይ በታች የሚደከም ድካም ሁሉ ትርፉ ምንድነው? ዘመን […]

Read More →
Latest

በችካጎ የሚገኘው በወያኔ መንግስት የሚመርው የሰበካ ጉባኤ ዲያቆናትን ማባረር ጀመረ

By   /  November 20, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በችካጎ የሚገኘው በወያኔ መንግስት የሚመርው የሰበካ ጉባኤ ዲያቆናትን ማባረር ጀመረ

በዛሬው እለተ ሰንበ በተከናወነ የሰበካ ጉባኤ ስብሰባ በቅዱስ ሲኖዶስ የሚመራው የሰበካ ጉባኤ ዲያቆናትን ማባረር ጀመረ ። በዛሬ እለት ሰበካ ጉባኤው ባደረገው የመዋያያ ፕሮግራም ላይ መንግስትን በሃሳባቸው የተቃወሙ ዲያቆናትን ማባረር መጀመራቸው እና ከመንግስት ወገን ሆነው መስራት እየሰሩ እንደሆነ እና የአባይ ግድብ በቅዱስ ሲኖዶሱ እና ግድቡን በሚመለከታቸው አካላት የሚገደብ መሆኑን ባሰፈሩት የማባረሪያ ቅጽ ደብዳቤ ላይ ገልጸዋል ። […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar