www.maledatimes.com September, 2015 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2015  >  September
Latest

የኢትዮጵያ የድርቅ ሁኔታ እየተባባሰ መጥቶአል፣ መንግስትም ችልተኝነትን አብዝቶአል

By   /  September 24, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ የድርቅ ሁኔታ እየተባባሰ መጥቶአል፣ መንግስትም ችልተኝነትን አብዝቶአል

በሃገሪቱ እየተስፋፋ የመጣውን አረንጓዴው ድርቅ እየተባለ የሚጠራው ከፍተኛ ረሃብ በመላው ሃገሪቱ እየተስፋፋ የመጣ ሲሆን በአሁን ሰአት በሰሜኑ ክልል ምስራቅ እና ደቡቡን በከፊል ከማጥቃቱም በላይ ከፍተኛውን ህዝብ ወደ ስደት ሲዳርግ ብዙሃኑን ደግሞ በተለያዩ የሃገሪቱ ትልልቅ ከተሞች ለልመና እንዲሰደዱ አድርጎአል ። በተለይም የገበሪው የዚህ አመት የምርት ሁኔት ማሽቆልቆል እና መንግስት በገበሬው ህዝብ ላይ የሚያሳርፈው ጫና ከፍተኛ ከመሆኑም […]

Read More →
Latest

በጋምቤላ፤ በአማራ ተወላጆች ላይ ጉዳት ያደረሱ ሹማምንት ተከሰሱ

By   /  September 23, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጋምቤላ፤ በአማራ ተወላጆች ላይ ጉዳት ያደረሱ ሹማምንት ተከሰሱ

በ  ጋዜጣው ሪፖርተር      በጋምቤላ ክልል በተለይም በአማራ ተወላጆችን (ደገኞች) ኢሰብዓዊ በሆነ መንገድ በማፈናቀልና በመግደል ወንጀል የተጠረጠሩ 46 የቀድሞ የክልሉ ሹማምንት ክስ ሰሞኑን በአዲስአበባ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ተረኛ ችሎት ቀረበ። ከቀበሌ እስከ ዞን በአመራርነት እርከን ነበሩ የተባሉት ተከሳሾች ባቀጣጠሉት ግጭት 126 ሰዎች በግፍ የተገደሉ ሲሆን ከ7 ሺህ የሚልቁ ሰዎችን ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል። የፌደራል አቃቤ […]

Read More →
Latest

የትግራይ ክልል ካቢኔ ሥርነቀል ሹም ሽር አካሄደ

By   /  September 23, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የትግራይ ክልል ካቢኔ ሥርነቀል ሹም ሽር አካሄደ

በ  ጋዜጣው ሪፖርተር      የትግራይ ብሔራዊ ክልል መንግስት ካብኔ ትናንትና ባካሄደው ስብሰባ ከምክትል ፕሬዝደንት እስከ ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ድረስ ሥርነቀል ሹም ሽር ማካሄዱ ታውቋል። የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ፓርቲ በመቀሌ የሰማዕታት አዳራሽ ባካሄደው 12ኛ የሕወሓት ጉባኤ ላይ ከፓርቲው ጓዶች እንዲሁም ከትግራይ ከተለያዩ ወረዳዎች የመጡ የሕብረተሰቡ ወኪሎች ባሰሙት የመረረ የመልካም አስተዳደር ችግር መነሻነት የትግራይ ብሔራዊ […]

Read More →
Latest

ከአርባ ምንጭ ወደ ጅቡቲ የ1ሺ 231 ኪሎ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ ቱቦ ዝርጋታ ሊጀመር ነው

By   /  September 22, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከአርባ ምንጭ ወደ ጅቡቲ የ1ሺ 231 ኪሎ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ ቱቦ ዝርጋታ ሊጀመር ነው

የተገኘው የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ከሩሲያ ይበልጣል ጁቡቲ በ2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር ማከማቻና ማጣሪያ ተርሚናሎች እየገነባች ነው   ከአርባምንጭ ወደ ጅቡቲ የ1ሺ 231 ኪሎ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ የቱቦ ዝርጋታ ሊጀመር መሆኑ የሰንደቅ ምንጮች ገለፁ። የሚዘረጋው የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ ቧንቧ ከአርባምንጭ ተነስቶ በአዋሳ በድሬዳዋ አድርጎ በመጨረሻም ጁቡቲ ወደብ እንደሚደርስ ታውቋል። ይህን ስራ ለማስጀመር የሚስችል ፈንድ […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ…” አንተ በምትሄድበት ሁሉ ባለጉዳዮች ይከተሉሃል ልበል ? ” አዎ ይከተሉኛል ልበል ?

By   /  September 22, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ…” አንተ በምትሄድበት ሁሉ ባለጉዳዮች ይከተሉሃል ልበል ? ” አዎ ይከተሉኛል ልበል ?

https://www.facebook.com/nebiyu.sirak/videos/10207986267800483/================================* አጭር ቆይታ ጭልጥ ባለው በርሃ ካገኘሁት የጨነቀው መሀመድ ጋር … መንገዱ አያገናኘኝ አያሰኛኝ የለም ፣ እኔም የሰማሁትን ያየሁትን አካፍላችሁ ዘንድ ለምዶብኛል: ) የማካፍለውን መረጃ የሚቀበሉ ይማሩበት ይሆናል ፣ የማይቀበሉ የማያምኑት ግን እንዳላመኑ ይቀራሉ ፣ ጊዜው ይርዘም እንጅ አንድ ቀን ይቀበሉታል ! እኔ ህሊናየ ፈቅዶ የማውቀውን ፣ የቻልኩትንና የሚጠበቅኝን የዜግነት ድርሻ መወጣቴን ነው ፣ ከዚህ […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ …” ሳውዲና ኢትዮጵያ የሰራተኛ ውል አልተፈራረሙም!”

By   /  September 18, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ …” ሳውዲና ኢትዮጵያ የሰራተኛ ውል አልተፈራረሙም!”

================================== * ” የሳውዲና የኢትዮጵያ የሰራተኛ ውል ተፈረመ! “ወገን ለወገን – በሳውዲ ” ፊስ ቡክ ገጽ * ትክክለኛ መረጃ ህይዎት ነው ፣ የተሳሳተ መረጃ ጎጅ ነው! *  የተሳሳተ መረጃ እንዳይጎዳን የመንግስት ተወካዮች ለመረጃ በራቸውን ይክፈቱ ! * በአዲሱ ኮንትራት ዙሪያ ባለድርሻው ስደተኛ ይምከርበት ከቀናት በፊት የሳውዲ ታዋቂ ጋዜጣ አረብ ኒውስ #arabnews  ያወጣውን መረጃ ተከትሎ በርካታ […]

Read More →
Latest

ምኞትና ተግባር ምንና ምን ናቸው? በጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ

By   /  September 17, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ምኞትና ተግባር ምንና ምን ናቸው? በጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ

Reeyot-Alemu_002 በአዲሱ አመት ዋዜማ የፖለቲካ እስረኞችን ለመጠየቅ ወደ ቂሊንጦ እስርቤት ከእህቴ ጋር ሄጄ ነበር፡፡ ስማችንን እና የምንጠይቃቸዉን እስረኞች ስም ካስመዘገብን በኋላ መታወቂያችን አሳይተን ወደዉስጥ ልንገባ ስንል መታወቂያዉን የምትመለከተዉ ፖሊስ ስማችንን ካነበበች በኋላ “ቆይ ቆይ የእናንተማ መጠየቅ አለበት” አለችንና መታወቂያችንን ይዛ ከበር መለሰችን፡፡ ከበሩ አጠገብ በሚገኝ ጎብኝዎች ወረፋ በሚጠብቁበት የእንጨት መቀመጫ ላይ አረፍ እንዳልን በሃሳብ ላይ […]

Read More →
Latest

የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት – (ክፍል 7) በመከላከያ ሰራዊት ዕዞች እና ክ/ጦሮች ያለው ዝረኝነትና ስም ዝርዝር

By   /  September 17, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት – (ክፍል 7) በመከላከያ ሰራዊት ዕዞች እና ክ/ጦሮች ያለው ዝረኝነትና ስም ዝርዝር

የተከበራችሁ አንባብያን! ባለፈው ሳምንት በክፍል 6 ዝግጅት በአንድ ብሄር ተወላጆች የህወሓት አባላት ብቻ የተያዙትን በመከላከያ መምሪያ፣ በመከላከያ ስልጠና መምሪያ እና በመከላከያ ኢንደስትሪ ውስጥ የሚገኙ ዋና ዋና ቦታዎች በጥቂቱ ለመዳሰስ ተሞክሯል፡፡ በዛሬው የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት ክፍል ሰባት ጽሁፍ ደግሞ በህወሓት መከላከያ ሰራዊት ዕዞች እና ክ/ጦሮች ውስጥ ያለውን የስልጣን መዋቅር በጨረፍታ ለማሳየት እንሞክራለን፡፡ […]

Read More →
Latest

“በአሽባሪነት ተጠርጥሮ “የታሰረው ታዳጊ የፕ/ት ኦባማ ልዩ እንግዳ ሆኖ ተጋበዘ

By   /  September 17, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on “በአሽባሪነት ተጠርጥሮ “የታሰረው ታዳጊ የፕ/ት ኦባማ ልዩ እንግዳ ሆኖ ተጋበዘ

“ልጄ በት/ቤት ጓደኞቹ ፊት በካቴና በመታስሩ በጣም አዝኛለሁ” ወላጅ አባት የ 14 አመቱ አህመድ መሃመድ ገና ታዳጊ፣ የሙስሊም እምነት ተከታይ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን በ እርሱ እድሜ ሊሰሩ አይደለም ሊታሰቡ የማይሞከሩትን የኢሌክትሮኒክስ ቁሶችን መገጣጠም የእለት ተገባራቱ ናቸው ። ታዲያ ይህ በአሜሪካው የቴክሳሱ ግዛት በኢቪርንግ ከተማ የ ማክአርቱር ከፍተኛ ደረጃ የመጀመሪያ አመት ትምህርቱን ሰሞኑን የጀመረው […]

Read More →
Latest

Obama in Addis is reflection of Ethiopians at large.

By   /  September 16, 2015  /  AFRICA, WEST AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on Obama in Addis is reflection of Ethiopians at large.

  By Simegnish Mengesha   President Barack Obama’s five-day trip to Africa concluded last week with a strong speech given at the African Union headquarters in Addis Ababa, Ethiopia’s capital. He delivered a tough message to African leaders on democracy and leadership, drawing applause and cheers from the audience in the AU’s Nelson Mandela Hall. […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar