www.maledatimes.com September, 2017 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2017  >  September
Latest

maleda radio

By   /  September 30, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on maleda radio

Read More →
Latest

የትነበረሽ ንጉሴ ማን ናት? ስለሥራዋ፣ ስለ አስተዳደጓ፣ የዓይኗን ብርሃን እንዴት እንዳጣች፣ ስለ ልጆቿ ….. እንዲህ ትላለች።

By   /  September 28, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የትነበረሽ ንጉሴ ማን ናት? ስለሥራዋ፣ ስለ አስተዳደጓ፣ የዓይኗን ብርሃን እንዴት እንዳጣች፣ ስለ ልጆቿ ….. እንዲህ ትላለች።

(ምንጭ ድንቅ መጽሔት አትላንታ) ከሦስት ዓመት በፊት የድንቅ መጽሔት የአዲስ አበባ ሪፖርተር ጽጌ ዓይናለም የትነበርሽ ንጉሴን እና የሚያውቋትን አነጋግራ የሚከተለውን አጠናቅራ ነበር። የሰሞኑ የየትነበርሽን ስኬት ምክንያት አድርገን እንደገና አቀረብነው። አሜሪካ የሚገኘው Center for the Right of Ethiopian Women የተባለ ድርጅት “የዘመኑ ጣይቱዎች”ብሎ በአሜሪካና በኢትዮጵያ የሚገኙ አስር ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶችን መርጧል፡፡ ከእነዚህ ሴቶች መካከል የትነበርሽ ንጉሴ […]

Read More →
Latest

የአካል ጉዳተኞች ተከራካሪዎች የትነበርሽ ንጉዜ ትክክለኛ ህይወት ሽልማት ተቀበለች በአራት ዓለም አቀፍ ተሟጋቾች ለ ‘የአማራጭ የኖቤል ሽልማት’ ተሰጥቷል

By   /  September 28, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የአካል ጉዳተኞች ተከራካሪዎች የትነበርሽ ንጉዜ ትክክለኛ ህይወት ሽልማት ተቀበለች በአራት ዓለም አቀፍ ተሟጋቾች ለ ‘የአማራጭ የኖቤል ሽልማት’ ተሰጥቷል

የአካል ጉዳተኞች ተከራካሪዎች የትነበርሽ ንጉዜ ትክክለኛ ህይወት ሽልማት ተቀበለች በአራት ዓለም አቀፍ ተሟጋቾች ለ ‘የአማራጭ የኖቤል ሽልማት’ ተሰጥቷል የኢትዮጵያ ጠበቃ የትምህርት ዕድልን እና በአፍሪካ እና በአለም ዙሪያ የአካል ጉዳት ማህበረሰቡን ለመደገፍ ሽልማቱ ለዓለም አቀፍ ችግሮች ተግባራዊ መፍትሄ ያገኘችውን እድል አክብራለች.የሕይወት ሽልማት አሸናፊ 5 ዓመት ሲሞላው አይንዋ ማየት አልቻለም ሆኖም በቤተሰብዎ ውስጥ ያሉ አንዳንድ ሰዎች እርግማን […]

Read More →
Latest

Setting an example for the men!

By   /  September 25, 2017  /  AFRICA  /  Comments Off on Setting an example for the men!

The Liberian elections are less than 3 weeks away and after 12 years in power, President Ellen Johnson Sirleaf is standing down and accepting that her time is up – unlike so many of her male counterparts. She told Veronique Edwards how she feels about her own legacy. (Photo: Ellen Johnson Sirleaf. Credit: John Moore/Getty […]

Read More →
Latest

አሳዛኝ መረጃ … የአለማችን ወፍራሟ ሴት አረፈች :( 

By   /  September 25, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on አሳዛኝ መረጃ … የአለማችን ወፍራሟ ሴት አረፈች :( 

================================= * ግብጻዊዋ ኢማን 500 ኪሎ ትመዝን ነበር * ያረፈችው አቡዳቢ ውስጥ ቡርጅ ሆስፒታል ነው 500 ኪሎ ግራም በመመዘን በአለማችን ወፍራሟ ሴት እንደሆነች የምትገመተው ግብጻዊዋ እመቤት ኢማን አብ ኢል አታይ ዛሬ ሰኞ መስከረም 15 ቀን 2010 ዓም ማረፏ ከዱባይ የተሰራጨው መረጃ ያስረዳል ። ከአሌክሳንደርያ ግብጽ ወደ ህንድ በመጓዝ የተሳካ ህክምና ካደረገች በኋላ ከወራት በፊት ወደ […]

Read More →
Latest

ቴዲ አፍሮ “ሎሬት” በሚለው የክብር ማዕረግ የመጠራት ፍላጎት እንደሌለው ተገለጸ

By   /  September 24, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on ቴዲ አፍሮ “ሎሬት” በሚለው የክብር ማዕረግ የመጠራት ፍላጎት እንደሌለው ተገለጸ

 እጅግ በጣም ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ! በኪነጥበብ ሙያ ላበረከተው የጎላ አሰተዋአዖኦ የተለያዩ ሽልማቶች የተበረከተለት ሲሆን ወደፊትም በአገር ውስጥ እና በውጪ የሚበረከትለት ሽልማት እንዳለ መረጃዎች ያመላክታሉ። ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በአገር ውስጥ እና በውጪ የተበረከተለት ሽልማት እንደተጠበቀ ሆኖ፤ በአቢሲንያ የሽልማት ድርጅት አማካኝነት ቴዲ አፍሮ በኪነጥበብ ዘርፍ ሁለንተናዊ አስተዋጽዖ የ”ሎሬት” የክብር ማዕረግ መጠሪያ ስም መስጠቱ […]

Read More →
Latest

አባቴ ከሞተ በኃላ የፍቅር እስከ መቃብርን ዋሽንት ስሰማ አእምሮዬን ይረብሸኛል! ሪታ ወጋየሁ ንጋቱ

By   /  September 23, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ, ፊልሞች  /  Comments Off on አባቴ ከሞተ በኃላ የፍቅር እስከ መቃብርን ዋሽንት ስሰማ አእምሮዬን ይረብሸኛል! ሪታ ወጋየሁ ንጋቱ

Read More →
Latest

‘አጃኢብ’ ያሰኘው የአዜብ መስፍን ወሬ ክንፉ አሰፋ

By   /  September 22, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ‘አጃኢብ’ ያሰኘው የአዜብ መስፍን ወሬ ክንፉ አሰፋ

“አከ’ሲ” አለ ያገሬ ሰው፣   ከሰሞኑ ‘አጃኢብ’ ያሰኘውን የአዜብ መስፍን ወሬ ሲሰማ። አዜብ ልምድ ያላት ውሸታም እንጂ  ልምድ ያላት ኮሜዲ አትመስልም ነበር። ከሚሚ ስብሃቱ ጋር  በያዝነው ሳምንት የተወኑትድራማ ግን ጦሽ አርጎ ያስቃል።  መቼም ጥርስ እንጂ ልብ አይስቅ።  ፈንድሻም’ኮ ልቧ እየተቃጠለ ነው ፊትዋ ሚፈካው። ሴትየዋ አይኗን ሳይሆን ቅንድቧን በጨው አጥባ “ምንም የለኝም ግን ይወረስ” ነው የምትለው።  መለስ የባንክ ደብተር ይቅርና መንጃ ፈቃድ እንኳ የለውም ስትል የቀለደችበት  ወቅት ሩቅ አይደለም።  እርግጥ ነውአዜብ በራስዋ ስም እንኳን ሕንጻ፣ ሲም ካርድም ሊኖራት አይችልም። ጥሩ ጋዜጠኛ አልገጠማትም እንጂ፣ ቢገጥማት፣  “እመኑኝ ልጃገረድ ነኝ!” ብላ እያለቀሰችም ቢሆን ለማሳመን ትሞክር ነበር።  ልጆቼን እየተበደርኩ ነው የማስተምረው ብላ በተናገረች ሰሞን ኤ.ቢ.ሲ ኢንተርናሽናል የተባለው የማድሪድ ጋዜጣ ወ/ሮ አዜብ መስፍን በአንድ ቀን የግል ግብይት ብቻ 1.5 ሚሊዮን ዶላር እንዳወጣች ዘግቦ ነበር። የወዲ ስብሃቱ ልጅ አላማ ‘የሙስናዋን ንግስት’ ነጻ ለማውጣት መሞከር ባይሆን ኖሮ ፣  በነካ እጅዋ ሰሞኑን በወደቀ ሂሳብ እየተቸበቸቡ ስላሉ የአዲስ አበባ ሕንጻዎች ጉዳይ ታነሳ ነበር። የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ጠቅልሎ  የያዘው ኤፈርት አናት ላይ ቁጭ ብላ “ምንም የለኝም” የሚል ነጠላ ቀልድ የለቀቀችው አዜብ 30 ሚሊዮን ብር  ከኪስዋ መዝዛ  ለመቀሌ ስፖርት ክለብ መለገስዋን እንኳ ረስታዋለች።ግብር የማይከፍልና የኦዲት ቁጥጥር የማይነካው ደጀና የተባለው የማፍያ ኩባንያ ከኤፈርት ጋር ተጣምሮ የሃገሪቱን ኢኮኖሚ እኩሌታ ይዟል። ካፒታሉ አፍሪካ አንደኛ  የሆነው የዚህ ጥምር CEO ነኝ ብላናለች አዜብ። ሰማይአይታረስ፣ ንጉስ አይከሰስ፣ ደሞዝ አይነገር.. ደሞዝ አይጠየቅ! በዛሚ! “ዛሚ ኤፍ.ኤም “ ተብሎ በሚጠራው የነሚሚ ስብሀቱ ራዲዮ ጣቢያ ከዚህ ቀደም የሞራል ቀውስ ውስጥ ገብተው የሚዋኙ ትናንሾችን እያቀረበ፣  በደረቀ ፕሮፓጋንዳ  ብቻ ብዙ መጓዝ ባለመቻሉ፣  የፕሮግራም ለውጥያደረገ ይመስላል። እንደ አዜብ መስፍን አይነቱን ጥያቄና መልስ እያስጠና ተከታታይ ድራማ ማቅረብ ጀምረዋል። የመጀመርያው ሾው  በቴዲ አፍሮ  ተጀመረ ። ገድለው ሃውልት መስራት ለነሱ አዲስ ነገር አይደለምና ጸሃይየሞቀውን “እርምጃው ፍትሃዊ አይደለም”  እንቶፈንቶ ደጋገመችው።  የቴዲ አፍሮን የአልበም ምረቃ ያገደውን ስውር እጅ  አደባብሳ አለፈችው።  ስለማታውቀው  ፍትህ እና መብት መለፈፍዋ ግን ብዙዎችን ሳያስደምምአልቀረም። አዜብ በተከታዩ ክፍል ብቅ ብላ፣  “የምተዳደረው በደመውዝ ነው። መለስም፣ እኔም፣ ልጆቼም ሃፍት የላቸውም።” አለችን። “ውልና ማስረጃ የሌለው ሃፍት ካለኝ  ቦታውን ያሳዩኝ እና ለኢትዮጵያ ህዝብ ልመልሰው”  የሚለው ሕጻን ልጅን እንኳ የማያሳምን አባባልዋ ትንሽ ያስቃል። ሕዝብ በደቦ ወጥቶ የአዜብና ዘመዶችዋን የልተመዘገበንብረት እንዲያፈላልግላት  መጠየቅዋ ነው ወይንስ የእሷም ህንጻዎች  እንደ  ኮንዶሚኒየሙ “ጠፍተዋል”  ብለው ነገሯት?  ከሠበታ የወሰደችው 1200 ሄክታር መሬት የቀብርዋ ስፍራ መሆኑ ነው። ይህ ደግሞ በነሱ ቋንቋ ሙስና አይባልም።  ሙስናም ቢሆን ለከባባድ ሚዛን የህወሃት አባላት የአገልግሎት ስጦታ ነው።  አቶ አያሌው መንገሻ፣ የቀድሞው የደህነት መ/ቤት ሹም ህብር ሬዲዮ ራይ ቀርበው በሰጡት ቃለ ምልልስ “በሕወሃት ሙስና ወንጀልአይደለም” ብለውናል። ኮሜዲያን ወደ ውጭ ሲሰደዱ፣ ፖለቲከኞቹ  ቦታቸውን ይዘዋል ልበል?  ከሰሞኑ የህወሃት ካድሬዎች እንደጉድ መቀለድ ጀምረዋል። አዜብ እና ከሚሚ ተደራጅተው […]

Read More →
Latest

በኦሮሚያ ክልል 6700 ሰዎች ሃሰተኛ ሠነዶች ይዘው ተገኙ

By   /  September 21, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on በኦሮሚያ ክልል 6700 ሰዎች ሃሰተኛ ሠነዶች ይዘው ተገኙ

Image copyrightGETTY IMAGES ቁጥራቸው 6700 የሚሆን የኦሮሚያ ክልል የህዝብ ሰራተኞች የመንጃ ፈቃዶች እና የብቃት መማረጋገጫ ሰርቲፊኬትን (ሲኦሲ) ጨምሮ ሃሰተኛ የስራ እና የትምህርት ሠነዶችን ይዘው ተገኝተዋል። የኦሮሚያ ክልል የፐብሊክ ሰርቪስ እና ሰው ሀይል ልማት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ሰራተኞቹ የአመራር ስፍራን ጨምሮ በተለያዩ መደቦች ላይ ተሰማርተው ሲሰሩ የነበሩ ናቸው ብለዋል። እንደ ሀላፊው ገለፃ […]

Read More →
Latest

የኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች ግጭት፡ በጭናክሰን ባለፉት ሦስት ቀናት የ22 ሰዎች ህይወት አልፏል

By   /  September 21, 2017  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on የኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች ግጭት፡ በጭናክሰን ባለፉት ሦስት ቀናት የ22 ሰዎች ህይወት አልፏል

ምንጭ ቢቢሲ አማርኛ ባሳለፍነው እሁድ የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንቶች ሰላም እንዲሰፍን እንሰራለን ካሉ በኋላ በምሥራቅ ሐረርጌ ጭናክሰን ወረዳ በተፈፀመ ጥቃት በርካታ ሰዎች ሲሞቱ ሌሎች ቀሰሉ። ባደረግነው ማጣራት በጭናክሰን ወረዳ ባለፉት ሶስት ቀናት ውስጥ 22 ሰዎች መገደላችውን፣ 35 ሰዎች መቁሰላቸውንና 86 የአርብቶ አደር ቤቶች በእሳት መጋየታቸውን ታውቋል። የጭናክሰን ወረዳ አስተዳዳሪ የሆኑት አቶ ጀማል ሙሳ ጥቃቱ የተፈጸመው […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar