www.maledatimes.com August, 2015 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2015  >  August
Latest

ሁለት የቴሌቪዥን ጋዜጠኞች በቀጥታ በሚተላለፍ ፕሮግራም ላይ ሳሉ በቀድሞ ባልደረባቸው ተገደሉ

By   /  August 26, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሁለት የቴሌቪዥን ጋዜጠኞች በቀጥታ በሚተላለፍ ፕሮግራም ላይ ሳሉ በቀድሞ ባልደረባቸው ተገደሉ

የአሜሪካው ኤቤሲ ቴሊቭዥን እህት ኩባንያ ለሆነው የቨርጂኒያው WDBJ7 ቴሌቭዥን ጋዜጠኛ የሆነችው የ 24 አመቷ አሊሰን ፓርከር ወደሌላ ድርጅት ለመዛወር እድል በማግኝቷ ከ WDBJ7 ጋር የመጨረሻዋ ሰራዋ የሚሆነውን የዛሬው የቀጠታ(live) ቃለምልልስ ነበር ።ይሁን እንጂ አሊሰን ከባልደርባዋ (ምስል ቀራጩ) አዳም ዋርድ ጋር በስራ ተጠምደው ሳሉ በአንድ ወቅትለአጭር ጊዜ የሰራ ባልደረባዋ በነበረው በሁዋላም ከሰራው በተባረረው የ41 አመቱ ቬስታር […]

Read More →
Latest

ወያኔ ቅድሚያ እራሱን አጥርቶ ማየት አለበት

By   /  August 25, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወያኔ ቅድሚያ እራሱን አጥርቶ ማየት አለበት

Read More →
Latest

ዛሬ፣ በእነሀብታሙ አያሌው ጉዳይ ማረሚያ ቤት ላይ ክስ ቀረበ

By   /  August 25, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዛሬ፣ በእነሀብታሙ አያሌው ጉዳይ ማረሚያ ቤት ላይ ክስ ቀረበ

— ሰኔ 01 ቀን 2006 ዓ.ም በሽብርተኝነት ወንጀል ከተጠረጠሩ በኋላ፤ በእነዘላለም ወርቅአገኘሁ የክስ መዝገብ፣ ከአንድ ዓመት በላይ ጉዳያቸው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ሲታይ ቆይቶ ባለፈው ሳምንት ነሐሴ 14 ቀን 2007 ዓ.ም በነጻ እንዲሰናበቱ በችሎቱ ትዕዛዝ ከተሰጣቸው አምስት ግለሰቦች መካከል 2ኛ ተከሳሽ ሀብታሙ አያሌው እና 7ኛ ተከሳሽ አብርሃም ሠለሞን እስከአሁን ድረስ ከቂሊንጦ እስር […]

Read More →
Latest

የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አዛዦች …

By   /  August 22, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አዛዦች …

bush sirag fergesa and samora በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በከፍተኛ ስብሰባ ላይ መጠመዳቸውን ከቦታው ያገኘነው መረጃ አስታወቀ።በአዲስ አበባ ከተማ ከሃምሌ 25 ቀን 2007 ዓ/ም ጀምሮ በከፍተኛ የመከላከያ ሰራዊት አዛዦች ሳሞራ የኑስና ሲራጅ ፈርጌሳ ስብሰባ መካሄዱና በስብሰባው እንደመወያያ ርእስ ሁኖ የቀረበውም አዲስ ሰራዊት ቢጨመርም አብዛኛው የሚፈርስና የሚበታተን በመሆኑ አሁንም የሰራዊቱ ይዘት አነስተኛ ነው። እናንተ ምን እያደረጋችሁ […]

Read More →
Latest

በ 11 አመቷ የልጅ እናት የሆነችው ታዳጊ ህጻን አለም አቀፍ ውዝግብ አስነሳች

By   /  August 17, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በ 11 አመቷ የልጅ እናት የሆነችው ታዳጊ ህጻን አለም አቀፍ ውዝግብ አስነሳች

Tamiru geda ታዳጊዋ ህጻን ጽንሱን በጊዜ ማቋረጥ ወይስ መውለድ ነበረባት ? በማከላዊ አሜሪካ( ፓራጓይ) ውስጥ ነዋሪ የሆነችው ሰሟ ለጊዜው ያልተጠቀሰው የ 10 አመቷ ጨቅላ ባለፈው ሚያዚያ ወር ከፍተኛ የሆድ ቁርጠት ሰሜት ሲሰማት ችግሯን ለወላጅ እናቷ ትናገራለች። ወላጅ እናቷም በአቅራቢያቸው ከሚገኝ አንድ ሆስፒታል ይወስዷታል። ዶክተሮቹም ለራሳቸውም ሆነ ለእናቷ እና ለጨቅላ ለጃቸው አንድ የለጠበቁት መርዶ ያረዷቸዋል። እርሱም […]

Read More →
Latest

5 ኢትዮጽያዊያን አሸባሪዎችን ያዝኩኝ በማለት ከሁቲይ አማጺያን ገለጸ

By   /  August 16, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on 5 ኢትዮጽያዊያን አሸባሪዎችን ያዝኩኝ በማለት ከሁቲይ አማጺያን ገለጸ

በግሩም ተ/ሀይማኖት የመንኑ አማጺ ሚኒሻ…5 ኢትዮጵያዊያንን ለሳዑዲ አረቢያ ሲሰልሉ ያዝኩኝ ይላል። ከዚህ በፊትም ከአልቃይዳ ጋር አብረው የተሰለፉ ኢትዮጵያዊያን አሉ በማለት ገልጸው ነበር። በእርግጥም ጥቂቶችን የየመንዋ ሁለተኛ ዋና ከተማ አደንን ለመቆጣጠር በዘመቱበት ወቅት ልጆቹን አግባብተው ወደ እነሱ እንዳስገቧቸው ተነግሯል። የሁቲ ባለስልጣኖች ለአልመናር የሉብናን ቴሌቪዥን በስጡት መረጃ መሰረት ከሳዑዲ የተሰጣቸውን የሽብር ተልዕኮ ለመፈጸም ጥቃት ሊያደርሱ ወንዶቹ እንደሴት […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ…ለአሚራና ቤተሰቦቿ የጎደለው ፍትህ … !

By   /  August 14, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ…ለአሚራና ቤተሰቦቿ የጎደለው ፍትህ … !

================================== * ህጻን የደፋረን የ4 ወር እስር መቅጣት ምን ይሉታል ? * ፍርዱ ቅጣት ነው?  ወይስ ማበረታታት ? * ህግ አውጭና አስፈጻሚ አካላት ወዴት ናችሁ? * ወላጆቿ ” ወላጅ ይፍረደን፣ህዝብና ሀገር ይፍረደን!”ይላሉ የኢፊድሬ ህገ መንግሰት ሴቶች  ልክ  እንደ  ወንዶች  በሕገ-መንግሥቱ  እኩል  መብትና  ጥበቃ  እንዲሰጣቸው ይደነግጋል ። ትግበራውን መከታተልና ማስፈጸም ያለባቸው ህግ እውጭና አስፈጻሚ አካላት የሴቶችን […]

Read More →
Latest

ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአሚራ!!! ሼር በማድረግ ለፍትህ እንጩህ።

By   /  August 10, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአሚራ!!! ሼር በማድረግ ለፍትህ እንጩህ።

ሰለሞን ታደሰ ይህች እህል እና ውሃ ያልለየች የ4አመት ከ6 ወር ታዳጊ መኖሪያዋ እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ነው ። በአንድ የቀን ጎዶሎ ወላጆቹዋ በተከራዩበት ግቢ ውስጥ ነዋሪ በሆነ የ25 አመት ወጣት እንደተደፈረች ለፖሊስ በደረሰ ክስ መነሻነት እና በተደረገላት የህክምና ምርመራ ድንግልናዋ ያልተገሰሰ ቢሆንም የማህፀን ግድግዳ የመሰንጠቅ ፣ የመላላጥ እንዲሁም የመቅላት ምልክት እንደሚያሳይ ይጠቁማል። ተከሳሹ በጊዜው በ30,000 […]

Read More →
Latest

አረንጓዴው ረሃብ በአፋር አካባቢ

By   /  August 6, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on አረንጓዴው ረሃብ በአፋር አካባቢ

ይህ ረሃብ በየአመቱ በደቡቡ ክልል የሚከናወን ሲሆን በተለይም የተለያዩ እንሰሳዎች የሚሞቱበት ሲሆን በድብቅ የሆነ እረሃብ እንዳልሆነ አንዳንድ መዛግብቶች ያስረዳሉ ።በዚህ ጉዳይ ላይ እረዘም ያለ ዘገባ ይዘን ለመምጣት እንሞክራለን ።

Read More →
Latest

ፍቃዱ በቀለ ዛሬ ከእስር ተፈታ አበበ ቁምላቸውም በዋስ እንዲወጣ ታዟል

By   /  August 6, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፍቃዱ በቀለ ዛሬ ከእስር ተፈታ አበበ ቁምላቸውም በዋስ እንዲወጣ ታዟል

——— የቀድሞ አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ፣ የአዲስ አበባ ወጣቶች ም/ሰብሳቢ የነበረው እና የዛሬ 20 ቀን በሽብር ወንጀል ተርጥሮ፣ ‹‹ሰዎችን ለግንቦት ሰባት በመመልመል ወደኤርትራ ትልክ ነበር›› የተባለው ፍቃዱ በቀለ ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ገደማ በዋስ ከታሰረበት ካሳንችስ ስድስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ተፈታ፡፡ በተጨማሪም በተመሳሳይ ክስ ተጠርጥሮ ከ25 ቀናት በላይ በዚሁ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ የነበረው የቀድሞ አንድነት እና […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar