www.maledatimes.com ሁለት የቴሌቪዥን ጋዜጠኞች በቀጥታ በሚተላለፍ ፕሮግራም ላይ ሳሉ በቀድሞ ባልደረባቸው ተገደሉ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ሁለት የቴሌቪዥን ጋዜጠኞች በቀጥታ በሚተላለፍ ፕሮግራም ላይ ሳሉ በቀድሞ ባልደረባቸው ተገደሉ

By   /   August 26, 2015  /   Comments Off on ሁለት የቴሌቪዥን ጋዜጠኞች በቀጥታ በሚተላለፍ ፕሮግራም ላይ ሳሉ በቀድሞ ባልደረባቸው ተገደሉ

    Print       Email
0 0
Read Time:43 Second

የአሜሪካው ኤቤሲ ቴሊቭዥን እህት ኩባንያ ለሆነው የቨርጂኒያው WDBJ7 ቴሌቭዥን ጋዜጠኛ የሆነችው የ 24 አመቷ አሊሰን ፓርከር ወደሌላ ድርጅት ለመዛወር እድል በማግኝቷ ከ WDBJ7 ጋር የመጨረሻዋ ሰራዋ የሚሆነውን የዛሬው የቀጠታ(live) ቃለምልልስ ነበር ።ይሁን እንጂ አሊሰን ከባልደርባዋ (ምስል ቀራጩ) አዳም ዋርድ ጋር በስራ ተጠምደው ሳሉ በአንድ ወቅትለአጭር ጊዜ የሰራ ባልደረባዋ በነበረው በሁዋላም ከሰራው በተባረረው የ41 አመቱ ቬስታር ፈላንግስተን በተተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸው አልፏል። ቃለምልልስ ሲደረግላቸው የነበሩት እንግዳም ቆሰለዋል ።ገዳዩ ቬስታር እርምጅውን የወሰደው በጥላቻ ሰሜት ተነሳስቶ መሆኑን በቲዊተር እና በፊስ ቡኩ ላይ ጠቅሶ የራሱን ህይወትም ማጥፋቱ ተገልጻል ።እዚህ ላይ ይሄ አሳዛኝ ድርጊት ሲፈጠር የአሊሰን እጮኛ እና ዜና አቅራቢ የሆነው ክሪስ እና የተቀሩት የእለቱ ተረኛ ባልደረቦች በሙሉ ደርጊቱን ከስቱዲዮ በቀጥታ የመለከቱ ነበር። ሃዘኑንም አስደንጋጭ እና ድርብ ድርብርብ አድርጎታል።የተሊቪዠኑ ጣቢያው ሃላፊ የሆኑት ማርክም “ጋዜጠኞች ወደ ጦር ሜዳ ሲላኩ አደጋ እንዳይገጥማቸው ትሰጋለህ ፣እንደዚህ አይነቱ ክስተትን ግን እንዲት እናምናለን?”በማለት ሃዘናቸውን እና ድንጋጤያቸውን ገልጸዋል።ነፍስ ይማር!!!

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 9 years ago on August 26, 2015
  • By:
  • Last Modified: August 26, 2015 @ 11:39 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar