www.maledatimes.com January, 2019 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2019  >  January
Latest

ይድረስ ለከንቲባ ታከለ ኡማ !! ከዘካርያ መሃመድ

By   /  January 29, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ ለከንቲባ ታከለ ኡማ !! ከዘካርያ መሃመድ

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አቶ ታከለ ዑማ፣ በአዲስ አበባ የጎዳና ላይ ሕይወት የሚገፉ ወገኖች (ሕፃናትና ወጣቶች) “የነገ ህልማቸውን እንዲኖሩ የማድረግ ታሪካዊ ኃላፊነት አለብን” ከሚል ስሜት ተነስተውና፣ በተጨማሪም ልመናን “ሙሉ በሙሉ ለማስቀረት” በማለም በከፍተኛ የገንዘብ አቅም የሚተገበር የድጋፍ ማዕከል ለመመሥረት “የማኅበራዊ ትረስት ፈንድ” ማቋቋማቸውን በዜና ሰማሁ። .ከንቲባ ታከለ ይህን ዓላማ ለማሳካት፣ ከከተማው አስተዳደር ካዝና ወጪ የሚደረግ ከፍተኛ […]

Read More →
Latest

በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ወደ ጎዳና ላይ የወደቁ ማህበረሰቦችን ለማንሳት ዝግጅት ተጀመረ

By   /  January 29, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ወደ ጎዳና ላይ የወደቁ ማህበረሰቦችን ለማንሳት ዝግጅት ተጀመረ

ኑሮ ካሉ መቃብር ይሞቃል፤ ያሉት ከንቲባ ታከለ ኡማ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት ከሆነ “==================አዲስ አበባችን ከድሃ እስከ ሃብትም፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የሚኖሩበትና “ኑሮአቸውን ” በአቅማቸው ልክ የሚገፉበት ከተማ ናት። ዛሬ ጠዋት በከተማችን ጎዳናዎች ላይ ካሉት ጎዳና ተዳዳሪዎች ጋር የቁርስና ውይይት ጊዜ ነበረን። ወደ ማገገሚያ ማዕከል የማስገባት ሥራዎችን በኣንድ ወር ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል። ” ብለዋል። ተጠሪነቱ ለኘሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ […]

Read More →
Latest

40 በመቶ እናቶች ከጤና ተቋም ውጪ ይወልዳሉ ተባለ

By   /  January 29, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on 40 በመቶ እናቶች ከጤና ተቋም ውጪ ይወልዳሉ ተባለ

በኢትዮጵያ በጤና ተቋም መውለድ ከነበረባቸው እናቶች 40 በመቶዎቹ ከጤና ተቋማት ውጪ መውለዳቸውን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ሚንስትሩ ዶክተር አሚር አማን ማክሰኞ፣ ጥር 14 ለተወካዮች ምክር ቤት የመስሪያ ቤታቸውን የስድስት ወራት አፈፃፀም ባቀረቡበት ወቅት ነው፤ ይህን የተናገሩት። ሚንስትሩ እንዳሉት በሰለጠነ ባለሙያ የሚሰጥን የወሊድ አገልግሎት ማግኘት ይጠበቅባቸው ከነበሩት አንድ ነጥብ አራት ሚሊዮን ነፍሰ ጡር እናቶች መካከል በጤና ተቋማት […]

Read More →
Latest

6 የሱማሌ ክልል ከፍተኛ ኃላፊዎች ከሥልጣናቸው ተነሱ

By   /  January 29, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on 6 የሱማሌ ክልል ከፍተኛ ኃላፊዎች ከሥልጣናቸው ተነሱ

ረቡዕ፣ ጥር 15 የሱማሌ ክልል መንግሥት ካቢኔ ባደረገው ስብሰባ ስድስት የክልሉን ከፍተኛ አመራሮች ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ ወስኗል።ከኃላፊነት ከተነሱት ውስጥ የክልሉ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ፣ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ እና የምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ አማካሪ ይገኙበታል። የኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊውም ምክትላቸው በነበሩት አብዱላሂ መሐመድ ተተክተዋል። ‹‹ለአመራሮቹ ከስልጣን መነሳት ምክንያት የሆነው በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፋ ዑመር መሐመድ […]

Read More →
Latest

የበረራ አስተናጋጆቹ ሕገ ወጥ መድኃኒቶችን ይዘው ሊገቡ ሲሉ ተያዙ

By   /  January 29, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የበረራ አስተናጋጆቹ ሕገ ወጥ መድኃኒቶችን ይዘው ሊገቡ ሲሉ ተያዙ

ለስንፈተ ወሲብ፣ ለጸጉር እድገት እና ለካንሰር ሕመም ይውላሉ የተባሉ ሕገ ወጥ መድኃኒቶችን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጆች በቦሌ ዓለም ዐቀፍ አየር ማረፊያ በኩል ይዘው ሊገቡ ሲሉ መያዛቸው ተሰማ። አዲስ ማለዳ ከምንጮቿ እንደሰማችው ሰራተኞቹ የአየር መንገዱ ቢሆኑም፤ ሕገ ወጥ ድርጊቱን በመፈጸም ተጠርጥረው የተያዙት ግለሰቦች ብዛት ግን ምን ያክል እንደሆነ በውል አልታወቀም። የኢትዮጵያ የምግብ፣ መድኃኒት፣ ጤና ክብካቤ […]

Read More →
Latest

ንግድ ባንክ 9 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር አተረፈ

By   /  January 29, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ንግድ ባንክ 9 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር አተረፈ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት 9 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታውቋል። ይህም ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ ብልጫ ማሳየቱን ባንኩ ገልጿል። በተጨማሪም ከወጪ ንግድና ሐዋላ 3 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላርን ባለፉት ስድስት ወራት ወስጥ መሰብሰቡን አስታወቋል። በግማሽ ዓመቱ የባንኩ አጠቃላይ ተጨማሪ ተቀማጭ ገንዘብም ወደ 29 ነጥብ 4 […]

Read More →
Latest

Ethiopia has tripled the size of its main airport as it gets set to be Africa’s gateway hub

By   /  January 28, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia has tripled the size of its main airport as it gets set to be Africa’s gateway hub

By Abdi Latif Dahir Ethiopia’s capital is set to cement its place as Africa’s leading aviation hub with an expanded airport terminal which triples it passenger capacity. Last year, Addis Ababa overtook Dubai as the leading transfer hub for long-haul travel to sub-Saharan Africa. On Sunday (Jan. 27), prime minister Abiy Ahmed inaugurated the newly-expanded terminal of the Bole International […]

Read More →
Latest

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ፈተናዎች

By   /  January 28, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ፈተናዎች

Read More →
Latest

የደኅንነት ምክትል ዳይሬክተሩ ላይ ሁለት የምርመራ መዝገብ መከፈቱ ተቃውሞ ቀረበበት

By   /  January 28, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የደኅንነት ምክትል ዳይሬክተሩ ላይ ሁለት የምርመራ መዝገብ መከፈቱ ተቃውሞ ቀረበበት

በከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው የታሰሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት አቶ ያሬድ ዘሪሁን ላይ ሁለት የምርመራ መዝገብ መከፈቱ በጠበቆቻቸው ተቃውሞ ቀረበበት፡፡ ጠበቆቹ በተቃውሟቸው ያቀረቡት ክርክር፣ በአንድ ተጠርጣሪ ላይ ሁለት የምርመራ መዝገብ መክፈት አለመቻሉን ነው፡፡ ሥልጣን ያለው የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ሳይፈቅድና ሳያውቅ በቅድመ ምርመራ ፍርድ ቤት ፋይል መከፈቱን […]

Read More →
Latest

Ethiopia apologises after Dubai marathon fans ‘erase Eritrea’ from map

By   /  January 27, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia apologises after Dubai marathon fans ‘erase Eritrea’ from map

The ‘erroneous’ map’s borders included Eritrea, a country which became legally independent in 1993 Gillian Duncan January 27, 2019 The Ethiopian embassy in the UK has apologised for posting a picture of fans holding up an “erroneous” map of the country, that included Eritrea as a part, at Dubai Marathon. Thousands of fans attended the […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar