www.maledatimes.com ንግድ ባንክ 9 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር አተረፈ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ንግድ ባንክ 9 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር አተረፈ

By   /   January 29, 2019  /   Comments Off on ንግድ ባንክ 9 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር አተረፈ

    Print       Email
0 0
Read Time:24 Second

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት 9 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታውቋል።

ይህም ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ ብልጫ ማሳየቱን ባንኩ ገልጿል። በተጨማሪም ከወጪ ንግድና ሐዋላ 3 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላርን ባለፉት ስድስት ወራት ወስጥ መሰብሰቡን አስታወቋል።

በግማሽ ዓመቱ የባንኩ አጠቃላይ ተጨማሪ ተቀማጭ ገንዘብም ወደ 29 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ማደጉ ታውቋል።
40 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ብድር መስጠቱን የገለጸው ባንኩ፥ 3 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ክፍያ ለደንበኞቹ መፈጸሙንም ገልጿል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 5 years ago on January 29, 2019
  • By:
  • Last Modified: January 29, 2019 @ 12:31 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar