www.maledatimes.com May, 2014 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  May
Latest

ውሸት ሲደጋገም ዕውነት እንዳይመስል፣ ስንናገርም ሆነ ስንጽፍ ልንጠነቀቅ ይገባል!

By   /  May 29, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ውሸት ሲደጋገም ዕውነት እንዳይመስል፣ ስንናገርም ሆነ ስንጽፍ ልንጠነቀቅ ይገባል!

( ተክሌ የሻው) ዛሬ ከአገራችን አውራ ችግሮች መካከል ዋናው፣ የተደጋገሙ ውሸቶች ዕውነት የመሰሏቸው ቡድኖች የሚያጎኑት በጥላቻ ላይ የተመሠረተ የዘር ፖለቲካ እና አንድን ነገድ፣ በኢትዮጵያ ተፈጠሩ ለሚባሉ ችግሮች ሁሉ ተጠያቂ የሚያደርገው ነው ብዬ አምናለሁ። አይደለም የሚለኝ ከመጣም የሚለውን ለመስማት ዝግጁ ነኝ። የተደጋገሙ ውሸቶች ሀውልት ሲያስቆሙ እያዬን ነው። የአኖሌን ሀውልት ለአብነት መመልከት ነው። የከተሞችን ስም ሲያስለውጥ እያዬን […]

Read More →
Latest

Ethiopia holds editor-in-chief without charge

By   /  May 28, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia holds editor-in-chief without charge

NEWS ALERT New York, May 28, 2014-The Committee to Protect Journalists condemns the detention of a journalist without charge since Monday and calls on Ethiopian authorities to release him immediately. An Ethiopian court on Tuesday extended by 14 days the pre-trial detention of Elias Gebru, according tonews reports. Ethiopia’s federal police in the capital, Addis Ababa, […]

Read More →
Latest

ግንቦት 20…ከአንድ አምባገነን ወደ ሌላ አምባገነን!

By   /  May 28, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግንቦት 20…ከአንድ አምባገነን ወደ ሌላ አምባገነን!

ነገረ ኢትዮጵያ የግንቦት 20 ልዩ እትም ጋዜጣዋ የግንቦት 20 ‹‹ፍሬዎች›› ተዳሰውባታል፡፡ ታምራት ታረቀኝ የግንቦት 20 ሰለባ የሆኑትንና ሐኪም አጥተው የሞቱትን እውቁን ሐኪም ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ያስታውሰናል፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ስለ ግንቦት 20 ፍሬዎች የራሳቸውን እይታ ገልተውባታል፡፡ የመኢአድ ፕሬዝደንት አቶ አበባው መሃሪ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ም/ሊቀመንበር አቶ ስለሽ ፈይሳ፣ የአረና የህዝብ ግንኙነት አቶ አብርሃ ደስታ እንዲሁም የአንድነት […]

Read More →
Latest

ግንቦት ሃያ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምኑ ነው………..? (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና)

By   /  May 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግንቦት ሃያ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምኑ ነው………..? (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና)

   Gezahegn Abebe Norway Lena ግንቦት ሃያ የጥቂት የአረመኔዎችና ሆዳሞች የደስታ ቀን ሲሆን የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ደግም የሃዘን እና የጭቆና ቀን ነው! ወያኔ ኢሕአዴግ ኢትዮጵያን በሀይል መግዛት ሕዝብን በአፈናና በእንግልት ማሰቃየት ከጀመረ ሀያ ሶስተኛ አመት የሆነው ሲሆን ይህንንም ወያኔዎች የድል ቀን ብለው የሚጠሩት ለመላው ኢትዮጵያ ደግም የሃዘንና የጭቆና ቀን የሆነው ግንቦት ሃያን ቀን ለሃያ ሶስተኛ ጊዜ  ለማክበር […]

Read More →
Latest

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ግድያ የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በሙኒክ ተካሄደ

By   /  May 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ግድያ የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በሙኒክ ተካሄደ

ቀን፡17/05/2014 በዳዊት መላኩ (ከጀርመን) በጀርመን ሙኒክ ከተማ በኢትዮጵያ ውያን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ የተፈጸመውን ግድያ የሚቃወም ታላቅ ሰላማዊ ስለፍ ተካሄደ፡፡ በጀርመን ሀገር የሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያውን በተገኙበት የተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ አላማው አንባገነኑ የወያኔ መንግስት ሰሞኑን በተላያዩ የኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ያሰሙትን ሰላማዊ ተቃውሞ አስምልክቶ ሀገሪቱን እየመራ ያለው መንግስት በተማሪወች ላይ የፈጸመውን ግድያ ፣በተለያዩ የሀገሪቱ ክልልሎች በዜጎች […]

Read More →
Latest

ግንቦት ሃያ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምኑ ነው………..? (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና)

By   /  May 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግንቦት ሃያ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምኑ ነው………..? (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና)

Gezahegn Abebe Norway Lena ግንቦት ሃያ የጥቂት የአረመኔዎችና ሆዳሞች የደስታ ቀን ሲሆን የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ደግም የሃዘን እና የጭቆና ቀን ነው! ወያኔ ኢሕአዴግ ኢትዮጵያን በሀይል መግዛት ሕዝብን በአፈናና በእንግልት ማሰቃየት ከጀመረ ሀያ ሶስተኛ አመት የሆነው ሲሆን ይህንንም ወያኔዎች የድል ቀን ብለው የሚጠሩት ለመላው ኢትዮጵያ ደግም የሃዘንና የጭቆና ቀን የሆነው ግንቦት ሃያን ቀን ለሃያ ሶስተኛ ጊዜ  ለማክበር ሽር […]

Read More →
Latest

San Jose to Mark 31st Annual Ethiopian-American Cultural and Sports Festival with Ethiopian Heritage Flag Raising Ceremony

By   /  May 27, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on San Jose to Mark 31st Annual Ethiopian-American Cultural and Sports Festival with Ethiopian Heritage Flag Raising Ceremony

San Jose, California, May 27 – For the tenth year in a row, the City of San Jose will once again hoist the Ethiopian Heritage Flag over New City Hall on Thursday July 3, at 04:00pm. San Jose city officials will be in attendance. The Ethiopian-American Council (EAC) and the civic leaders of San Jose […]

Read More →
Latest

የሀገራችንን ችግር ከነችግር ፈጣሪዎቹ ልቅምቅም አድርጎ ለማስወገድ

By   /  May 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሀገራችንን ችግር ከነችግር ፈጣሪዎቹ ልቅምቅም አድርጎ ለማስወገድ

Sebhat Amare (Norway) በአንድ ሀገር የዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የዜጎች በሰብዓዊ መብት፣ በዲሞክራሲ፣ በፖለቲካ እንዲሁም በማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ላይ ያላቸው ንቃተ ህሊና የሚጫወተው ሚና እጅግ ከፍተኛ ነው። የሲቪክና የፖለቲካ ማህበራት ፣ የጋዜጠኞችና የነፃ ሚዲያዎች በብዛት መኖር ከሰፊ ተሳትፎ ጋር የማህበረሰብ በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ያለውን ንቃተ ህሊና ማሳደግያ መሆናቸው ዕሙን ነው። ነገር ግን የዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታን በበጎ […]

Read More →
Latest

ዛሬም ዐማራውን ነጥሎ የማጥቃቱ ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል

By   /  May 25, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዛሬም ዐማራውን ነጥሎ የማጥቃቱ ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል

·        የሠሞኑ የአክራሪ ኦሮሞዎች እንቅስቃሴ የወያኔ አገዛዝ የነደፈውን የአዲስ አበባ ከተማን የማስፋፋት ዕቅድ ለመቃወም ሣይሆን ዐማራን ከምድረ-ገፅ ማጥፋት መሆኑን ያረጋግጣል። ሠሞኑን በዓለማያ፣ በአምቦ፣ በነቀምት እና በሮቤ (መዳወላቡ) ዩኒቨርስቲዎች በሚማሩ የዐማራ ተማሪዎች ላይ በአክራሪ የኦሮሞ ተማሪዎች እና በኦሕዴድ ካድሬዎች ትብብር ዘርን መነሻ እና መድረሻ አድርጎ የሚፈጸመው ጥቃት፣ ማቆሚያ የሌለው እና የዐማራን ነገድ ከምድረ-ገፅ ለማጥፋት በትግሬ-ወያኔዎች እና በተባባሪዎቻቸው […]

Read More →
Latest

ወጣቱና ለነጻነት የሚያደርገው የትግል መስዕዋትነት (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና)

By   /  May 25, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወጣቱና ለነጻነት የሚያደርገው የትግል መስዕዋትነት (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና)

    የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ህልውና የሚወሰነው ወጣቶች ባላቸው ሚና ላይ ሲሆን በብዙ ሀገራት እንዳየነው እና እንደተመለከትነው ወጣቶች ስለ ነፃነታቸው ፊት ለፊት መንግስታትን በመጋፈጥ ለመብታቸው ታግለዋል መስዋህትነትምበመክፈል የፈለጉትን አለማና ግብ አሳክተዋል::ለዚህም የሰሜን አፍሪካ አገሮችንና የመካከለኛው ምሥራቅን የለውጥ አብዮት ያቀጣጠሉትን ወጣቶች ዞር ብሎ መመልከት ያሻል:: የአንባ ገነኖች የስልጣን አገዛዝ አልዋጥላቸው ያላቸው እነዚህ የሰሜን አፍሪካ አገሮች እንደነ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar