www.maledatimes.com November, 2018 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2018  >  November
Latest

የኢትዮጵያ ትረስት ፈንድ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዚህ ሳምንት ለጋዜጠኞች ክፍት በሆነ መንገድ ስብሰባ ያደርጋል።

By   /  November 27, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ትረስት ፈንድ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዚህ ሳምንት ለጋዜጠኞች ክፍት በሆነ መንገድ ስብሰባ ያደርጋል።

በሰሜን አሜሪካ በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የተቋቋመው የትረስት ፈንድ ኮካውንስል በዋሽንግተን ዲሲ ስብሰባ እንደሚያደርግ ተገለጸ ። በዚህ ስብብሰባ ላይ የተለያዩ እንግዶች የሚገኙ ሲሆን የኢትዮጵያ ዲያስፖራ የልማት ተቋም (EDTF)  ብሔራዊ ምክር ቤት የፕሬስ ኮንፈረንስ በኢትዮጵያ እስከ አሁን ድረስ እየተሻሻለ በመምጣቱ; የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎችን ለማሳተፍና ለማገዝ እና (EDTF) በማስተባበር ስራዎች, የበጎ ፈቃደኞች ተሳትፎ, እና ገንዘብ የማሰባሰብ ስትራቴጂዎችን በማካተት  […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለተለያዮ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጡ

By   /  November 27, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለተለያዮ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለተለያዮ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጡ uጠቅላይ ሚነስት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለተለያዮ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መግለጫ መሰረት፦ 1.ዶክተር አምባቸው መኮንን፦ የጠቅላይ ሚንስትሩ የመሰረተ ልማትና የከተማ ልማት አማካሪ ሚንስትር 2.አቶ ገብረእግዚአብሔር አርአያ፦ በሚንስትር ዴኤታ ማዕረግ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ረዳት ተጠሪ 3.አቶ […]

Read More →
Latest

ከህወሃት የጽንፈኛ መንግስት በከፍተኛ ወንጀል ክስ ከሚጠረጠሩት መካከል የደህንነት ሚንስትሩ ጌታቸው አሰፋ ወደ አሜሪካ እንዳይገባ የሚያግድ ትእዛዝ ተላለፈበት

By   /  November 26, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ከህወሃት የጽንፈኛ መንግስት በከፍተኛ ወንጀል ክስ ከሚጠረጠሩት መካከል የደህንነት ሚንስትሩ ጌታቸው አሰፋ ወደ አሜሪካ እንዳይገባ የሚያግድ ትእዛዝ ተላለፈበት

ከህግ ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ከተላለፈ ደብዳቤ እንደሚያመለክተው ከሆነ የህወሃት ጽንፈኛ እና ዘራፊ ቡድን ከነበረው የደህንነት አባል እንዲሁም ህዝብን በማፈን እና በመጨቆን ለሃሳባት አመታት በዜጎች ላይ ከፍተኛ በደል አድርሷል ተብሎ ከፍተኛ ክስ የቀረበበት እና በአሁን ሰአት በመቀሌ ከታመ መሽጎ የሚገኛው የቀድሞው የደህንነት ሹም በየትኛውም አቅጣጫ ወደ አሜሪካ እንዳይገባ የሚል ማዘዣ እንደወጣበት ተገልጿል ። በሌላም በኩል ለአውሮጳ […]

Read More →
Latest

እጸገነት ሃይለማርያም (ማሄላንዶ) የሙዚቃ ኮንሰርቷን በችካጎ በደመቀ ሁኔታ አጠናቀቀች !

By   /  November 25, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on እጸገነት ሃይለማርያም (ማሄላንዶ) የሙዚቃ ኮንሰርቷን በችካጎ በደመቀ ሁኔታ አጠናቀቀች !

በመጀመሪያ ነጠላ ዜማዋ ይበልጥ የታወቀችው እና ላለፉት አስር አመታት በአስቴር አወቀ እና በእጅጋየሁ ሽባባው ሙዚቃዎች እራሷን ለትክክለኛ የሙዚቃ ደረጃ ያበቃችው ወጣቷ ድምጻዊት እጸገነት ሃይለማርያም (ማሂላንዶ) በአስገራሚ ሁኔታ ሙዚቃዋን በችካጎ እና አካባቢዋ በሳፋሪ ላውንጅ ማቅረቧን የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ በስፍራው ታድሞ ስራዎቿን ለማየት ችሏል። እንደ ማለዳ ዘጋቢ ከሆነ ማሂላንዶ (እጸገነት) ብዙ ስራዎቿን በሰዎች ስራ እራሷን ለማውጣት የቻለች […]

Read More →
Latest

ያለ ደረሰኝ ግብይት በመፈጸም የተጠረጠሩ 35 ግለሰቦች መታሰራቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ

By   /  November 25, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ያለ ደረሰኝ ግብይት በመፈጸም የተጠረጠሩ 35 ግለሰቦች መታሰራቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ

  የገቢዎች ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ዘመዴ ተፈራ ታምሩ ጽጌ ድርጅቶቹ ይፋ ተደርገዋል ገቢዎች ሚኒስቴር ባደረገው ድንገተኛ ፍተሻ፣ በሐሰተኛ ደረሰኝና ያለ ደረሰኝ ግብይት ሲፈጽሙ የደረሰባቸውን 35 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ትልልቅ ድርጅቶች ሆነው አነስተኛ ሽያጭ በሚያስመዘግቡ፣ ሳይከራከሩ ኪሳራ በሚያሳውቁ፣ ምንም ሽያጭ እንዳላካሄዱ በሚያሳውቁና ተመላሽ የሚጠይቁ ላይ ጥናት ካደረገ በኋላ በ15 ድርጅቶችና 18 […]

Read More →
Latest

‹አየር መንገዱ የአገር አምባሳደርና የሁሉም ኢትዮጵያውያን ንብረት ነው›› አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

By   /  November 25, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ‹አየር መንገዱ የአገር አምባሳደርና የሁሉም ኢትዮጵያውያን ንብረት ነው›› አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

‹‹አየር መንገዱ የአገር አምባሳደርና የሁሉም ኢትዮጵያውያን ንብረት ነው›› አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም (መሀል) ከሥራ ባልደረቦቸው ጋር መግለጫ ሲሰጡ 25 November 2018 ቃለየሱስ በቀለ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ራዕይ 2025 የዕድገት መርሐ ግብር ተግባራዊ ማድረግ ከጀመረ እ.ኤ.አ. 2011 ጀምሮ፣ በየዓመቱ ከ20 […]

Read More →
Latest

የዓለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካና የቀድሞ የሪቬራ ሆቴል ባለቤት ታስረው 14 የምርመራ ቀናት ተጠየቀባቸው 

By   /  November 25, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዓለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካና የቀድሞ የሪቬራ ሆቴል ባለቤት ታስረው 14 የምርመራ ቀናት ተጠየቀባቸው 

25 November 2018 ታምሩ ጽጌ ‹‹ከምንም ዓይነት ወንጀል ጋር ንክኪ ስለሌለኝ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሾመውኝ ነበር›› የቀድሞ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ከብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ጋር ሕገወጥ የሽያጭ ውል በመግባትና ግብይት በመፈጸም ያላግባብ ጥቅም በማግኘት የተጠረጠሩት የዓለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካና የቀድሞ የሪቬራ ሆቴል ባለቤት፣ ፍርድ ቤት ቀርበው 14 ቀናት ለተጨማሪ ምርመራ ተጠየቀባቸው፡፡ ተጠርጣሪው […]

Read More →
Latest

አልኮል መጠጥና ጠጭዎች የሚገናኙበት ሰዓት ሕግ ወጣለት

By   /  November 24, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on አልኮል መጠጥና ጠጭዎች የሚገናኙበት ሰዓት ሕግ ወጣለት

  የሚንስትሮች ምክር ቤት ትላንት ዓርብ ቀን ያጸደቀው እና ህግ ሆኖ እንዲወጣ ለፓርላማ በላከው አዋጅ ከ10 በመቶ በታች የአልኮል ይዘት ያላቸው መጠጦች (እነ ቢራ) ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3:00 ሰዓት በማንኛውም የብሮዶካስት ሚዲያ (ቲቪ & ራዲዮ ) እንዳይተዋወቁ ሊደነግግ ነው። በመሆኑም ከ10 በታች የአልኮል ይዘት ያላቸው መጠጦችን የሚያመርቱ የአልኮል ምርቶቻቸውን ከምሽቱ 3:00 ሰዓት እስከ […]

Read More →
Latest

በመላው አውሮፓ የኢትዮጵያዊያኖች እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ህብረት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

By   /  November 24, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on በመላው አውሮፓ የኢትዮጵያዊያኖች እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ህብረት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

  እኛ በአውሮፓ የምንገኝ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በቅርቡ እ.አ.አ በ31ኦክቶበር 2018 ዓ.ም. በፍራንክፈርት የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በውጭ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻቸው ጋር የተገናኙበት ስብሰባ ላይ የተፈጸመውን አጠያያቂ ድርጊት በጀርመን እንዲሁም በአውሮፓ የምንገኝ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያንገላታ ያሳዘነ እና ያስቆጣ ተግባር ነው። ይህ የለውጥ ሂደት በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸውን እና ንብረታቸውን ያጡበትን አካላቸው […]

Read More →
Latest

የአንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ አጥናፍ ሰገድ ይልማ 6ተኛ የሆነው እና “የፓለቲካ አሽሙር” የተሰኘው መፅሐፍ ይመረቃል።

By   /  November 24, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የአንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ አጥናፍ ሰገድ ይልማ 6ተኛ የሆነው እና “የፓለቲካ አሽሙር” የተሰኘው መፅሐፍ ይመረቃል።

የአንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ አጥናፍ ሰገድ ይልማ 6ተኛ የሆነው እና “የፓለቲካ አሽሙር” የተሰኘው መፅሐፍ ቅዳሜ ህዳር 15ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ በ8ሰዓት ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከፍ ብሎ በሚገኘው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መፃሕፍት እና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ(ወመዘክር) አዳራሽ ይመረቃል። አጥናፍ ሰገድ ይልማ ከ 1952 -1972 ድረስ ባሉት ዓመታት በማስታወቂያ ሚኒስቴር ውስጥ ከ ጀማሪ ዘጋቢነት እስከ ዋና አዘጋጅነትየሠሩ ሲሆን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar