www.maledatimes.com November, 2018 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2018  >  November  -  Page 2
Latest

የራይድ የትራንስፖርት ቴክኖሎጂ ሊቆም ነው!

By   /  November 24, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የራይድ የትራንስፖርት ቴክኖሎጂ ሊቆም ነው!

የራይድ የትራንስፖርት ቴክኖሎጂ ሊቆም ነው! azeb worku እኔ የራይድ አገልግሎት ተጠቃሚ ነኝ የቴክኖሎጂ ሓሳቡ ለሐገሬ ያበረከተውን አስተዋፅእ በማየት የራይድ አገልግሎት ሠጪዎችን እና የራይድ ፈጣሪዎችን አግኝቼ ምንድነው? ለምንድነው የተከለከላችሁት ? ብዬ ስጠይቅ ያገኘሁት ምላሽ: ድርጅቱ ያለው ፍቃድ የቴክኖሎጂ ነው ስለዚህ ዘርፍ ቀይሮ በትራንስፖርት ፍቃድ ይሠማራ በሚል ነው አሉኝ ። ድርጅቱ በዚህ ዘርፍ ለመሠማራት ቢያንስ 30 መኪና ማስገባት […]

Read More →
Latest

ቴድሮስ ተሾመ ከጠቅላይ ሚንስትሩ በአለ ሲመት ጋር በተያያዘ ተከሰሰ

By   /  November 23, 2018  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ቴድሮስ ተሾመ ከጠቅላይ ሚንስትሩ በአለ ሲመት ጋር በተያያዘ ተከሰሰ

ቴድሮስ ተሾመ ከጠቅላይ ሚንስትሩ በአለ ሲመት ጋር በተያያዘ ተከሰሰ የሴባስቶፖል ሲኒማ ባለቤት ቴዎድሮስ ተሾመ ሚያዚያ 27 ቀን በአዲስ አበባ ሚሊኒዬም አዳራሽ በተዘጋጀው የውይይትና የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በአለ ሲመት ልዩ መርሐግብር ኪነጥበባዊ ዝግጅትን እንዲያቀርብ በድርጅቱ ቴድሮስ ፊልም ስራዎች አማካኝነት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ጋር ሚያዚያ 4 ቀን የገባው የ231 ሺህ ብር ውል በውሉ መሰረት ክፍያ ባለመፈፀሙ […]

Read More →
Latest

ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ።

By   /  November 22, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ።

⬆️⬆️ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ። ምክትል ከንቲባው በአየር መንገዱ የምስለ በረራ እና ሌሎች አገልግሎት መስጫዎች ተዘዋውረው ጉብኝት አድርገዋል። የአየር መንገዱ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አባዱላ ገመዳም ከምክትል ከንቲባው ጋር በመሆን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸው ወቅትም የአየር መንገዱ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ገለጻና […]

Read More →
Latest

መንገዶች ባለስልጣን የቀድሞ ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበረ ግለሰብ በተከሰሰበት የሙስና ወንጀል በአምስት ዓመት ከስድስት ወር እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ ውሳኔ ሰጠ።

By   /  November 22, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንገዶች ባለስልጣን የቀድሞ ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበረ ግለሰብ በተከሰሰበት የሙስና ወንጀል በአምስት ዓመት ከስድስት ወር እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ ውሳኔ ሰጠ።

ቤንሻንጉል ጉምዝ‼️ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የክልሉ የገጠር መንገዶች ባለስልጣን የቀድሞ ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበረ ግለሰብ በተከሰሰበት የሙስና ወንጀል በአምስት ዓመት ከስድስት ወር እስራትና በገንዘብ #እንዲቀጣ ውሳኔ ሰጠ።p ፍርድ ቤቱ ዛሬ ባዋለው ችሎት የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው የባለስልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ በነበረው አቶ መልካሙ ታደሰ ላይ ነው። ግለሰቡ ለመንገድ ሥራ የሚውሉ መሳሪያዎች ግዢ ለመፈፀም […]

Read More →
Latest

⬆️⬆️ምክር ቤቱ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾመ።

By   /  November 22, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ⬆️⬆️ምክር ቤቱ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾመ።

‼️‼️‼️ሰበር ዜና‼️‼️‼️ ⬆️⬆️ምክር ቤቱ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾመwww የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾመ።ምክር ቤቱ በዛሬው እለት ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እጩ ሰብሳቢ ለመምረጥ የቀረበ የውሳኔ ሃሳብን መርምሮ ያፀደቀው።ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድም ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን ለብሔራዊ ምርጫ […]

Read More →
Latest

The melody makers Dalol Bands

By   /  November 22, 2018  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on The melody makers Dalol Bands

Thirty Years ago Ethiopian Reggae was injected into Jamaica’s homegrown music with Bob & Rita Marley’s children’s group, Ziggy Marley & The Melody Makers . Here are the Two Crucial albums that help propel them to a much wider audience than they had previously appealed to with the help of Dallol Ethiopian Afro-Reggae band. Reggae […]

Read More →
Latest

ፓርላማው ነገ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢን ሹመት ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል (በጺዮን ግርማ)

By   /  November 21, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፓርላማው ነገ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢን ሹመት ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል (በጺዮን ግርማ)

• የቀድሞ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ሰብሳቢ ይሆናሉ ተብሏል • የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ጉዳይ ውሳኔ ላይ አልተደረሰም በነገው ዕለት አራተኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሰባተኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል ተብሎ የሚጠበቀው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢነት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ዕጩ ሆነው የሚቀርቡትን የቀድሞዋ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪና የሕግ ባለሞያ ወ/ት ብርቱካን […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር በዘር ጥላቻ ላይ ያመረኮዘ ጥቃት እየሰነዘረ ነው ሲሉ ደብረ ጺዮን ተናገሩ

By   /  November 20, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር በዘር ጥላቻ ላይ ያመረኮዘ ጥቃት እየሰነዘረ ነው ሲሉ ደብረ ጺዮን ተናገሩ

ህዝቡ ደግሞ ተገቢውን ቅጣት ነው በህወሃት መንግስት ላይ እየተፈጸመ ያለው ቀጣይነት ሊኖረው ይገባል ሲሉ ገለጹ   በኢትዮጵያ ገዥው ፓርቲ በትግራይ ህዝብ ላይ የተቃዋሚ ስርአትን እያስፈጸመ ነው በዘር ጥላቻ የታወረ መንግስት ነው ሲሉ የትግራይ ሊቀመንበር አቶ ደብረጺዮን በቅርቡ ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣኖችን በቁጥጥር ስር ለማዋል እና የዘር መስመርን በሙስና ወንጀል ወደ እስር ቤትን ዘርን ያመላከተ ጥቃት ተግባራዊ […]

Read More →
Latest

ግብፅና ኢትዮጵያ በናይል የግጭት ክርክር ላይ ለመወያየት ተስማሙ

By   /  November 18, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ግብፅና ኢትዮጵያ በናይል የግጭት ክርክር ላይ ለመወያየት ተስማሙ

ግብፅና ኢትዮጵያ በናይል የግጭት ክርክር ላይ ለመወያየት ተስማሙ

Read More →
Latest

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ለሚኖረው ለአዲሱ ሰላማዊ ዘመን የኬንያን አስፈላጊነት አጽንኦት ገለጹ።

By   /  November 18, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ለሚኖረው ለአዲሱ ሰላማዊ ዘመን የኬንያን አስፈላጊነት አጽንኦት ገለጹ።

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ለሚኖረው ለአዲሱ ሰላማዊ ዘመን የኬንያትን አስፈላጊነት አጽንኦት ሰጥቷል. አፍወቂ በአገሪቱ የአገሪቱ ዋና ዳይሬክተር የአገሪቱ ብሔራዊ ምርምር ዳይሬክተር የሚመራውን የኬኒያን ልዑካን ባቀረቡበት ወቅት የኤርትራ መረጃ ሚኒስትር አስታወቁ። በአፍሪካ ቀንድና በኬንያ ሰላማዊ የሆነ አዲስ ዘመን በእውነቱ ለአከባቢው አስፈላጊውን ሚና እንደሚጫወት ይታመናል ሲሉ ገልጸዋል. ለአቶ ኡሁሩ ኬንያታ ከዩኒቨርሲቲው የተላከ መልእክት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar