www.maledatimes.com October, 2018 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2018  >  October
Latest

The French in Ethiopia: story of the Addis-Djibouti train line

By   /  October 18, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on The French in Ethiopia: story of the Addis-Djibouti train line

Today in Ethiopia in the history  Ever since the French poet Arthur Rimbaud became a trader in the Eastern city of Harar, Ethiopia has captured the imagination of the French people as an exotic land boasting a millenary culture. Towards the end of the 19th century, precisely at the time Rimbaud was in Ethiopia, a […]

Read More →
Latest

ኦነግን እንደ ስለት ልጅ ማንቀራበጡ ይብቃ!

By   /  October 10, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኦነግን እንደ ስለት ልጅ ማንቀራበጡ ይብቃ!

ኦነግን እንደ ስለት ልጅ ማንቀራበጡ ይብቃ! የኦነግ መሪ የሆኑት አቶ ዳውድ ኢብሳ ከዋልታ ራዲዮ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ድርጅታቸው ትጥቅ አለመፍታቱን፣ መፍታትም እንደማይፈልግ፣ ፈታ መባልም እንደማይፈልግ እና በዚህ ደረጃ ከመንግስት ጋርም ስምምነት ያደረጉ የሚመስል መግለጫ ሰጥተዋል። ቃል በቃል ለመጥቀስም “ትጥቅ መፍታት የሚባል ነገር በጣም ሴንሲቲቭ ጥያቄ ነው፤ ኦነግ ትጥቅ አልፈታም፣ መፍታትም አይፈልግም፣ ፈታም መባል አንፈልግም … […]

Read More →
Latest

‹‹”ልጄ ከሞተ ጀምሮ በሀዘንና ትካዜ ውስጥ ነኝ፤'”»የኢንጅነር ስመኘው በቀለ አባት!!

By   /  October 8, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‹‹”ልጄ ከሞተ ጀምሮ በሀዘንና ትካዜ ውስጥ ነኝ፤'”»የኢንጅነር ስመኘው በቀለ አባት!!

የሽባባው ዘመዶች የት ደረሳችሁ በልጃችሁ ስም መነገድ እና በቃል አለመገኘት ምን ያህል ከባድ ነው? ወንድማችን ሀይለማሪያም ቀሬ ይህን ሼር እንድናረግ በውስጥ መስመር ልኮልናል። በምንችለው እንርዳቸው ። ለኢንጅነር ስመኘው በቀለ አባትና ቤተሰብ በመርዳት እንታደጋቸው ። ‹‹ልጄ ከሞተ ጀምሮ በሀዘንና ትካዜ ውስጥ ነኝ፤የነፃ-ህክምና ድጋፍ ይደረግላቸው የሚል ብጣሽ ወረቀት ይፃፍልኝ::››‹‹በሚዲያ እንደሚረዱኝ የገለጹ አካላት እስካሁን ምንም አላደረጉልኝም፡፡›› የሟች ኢንጅነር ስመኘው […]

Read More →
Latest

‹‹እኔ አንችን ስወድሽ››

By   /  October 5, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‹‹እኔ አንችን ስወድሽ››

ዶ/ር ዐቢይ ለኢትዮጵያ የጻፈው ‹‹እኔ አንችን ስወድሽ››—›ልክ እንደ ምኒልክ – እንደነ ጣይቱ፤ለአንች ነፃነት – እንደሚቆጡቱ…እንደ አፄ ካሌብ – ባሕር ተሻግሬ፤እንደ አባባ ጃንሆይ – ክፉን ተናግሬ፤እንደ አፄ ዮሐንስ – አንገቴን ሰጥቼ፤ልክ እንደ መይሳው – ራሴን ሰውቼ፤እንደነ ገብርዬ – እንደ ጀግናው በላይ፤ከአንች ክብር በቀር – የራሴን ቤት ላላይ፤በፍጹም መታመን፤በጽናት በመቆም – ከሕዝቦችሽ ጋራ፤ወይ በአንድነት ልንኖር…ወይም ላ‘ንች ክብር – […]

Read More →
Latest

የኢሃዴግ ሊቀመንበሩ ዶክተር አብይ ሆነ

By   /  October 5, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢሃዴግ ሊቀመንበሩ ዶክተር አብይ ሆነ

ድጋሚ መመረጣቸው ህዝቡን ይበልጥ አስደስቶታል ፣ለውጡ ከውስጥ ጭምር የመጣ ነው …የህወሃት ልምላሜ ወደ መድረቁ ደርሷል! በሐዋሳ እየተካሄደ ባለው 11ኛው የኢሕአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ ዛሬ መስከረም 25 ቀን 2011 ዓ.ም. ከቀትር በኃላ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ሊቀመንበር፣ አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ሊቀመንበር ተደርገው ሲመረጡ፣ አቶ አወቀ ኃይለ ማርያም (ኢንጂነር) የኦዲትና ቁጥጥር ኮሚሽን ሰብሳቢ ተደርገው ተመርጠዋል፡፡ በምርጫው […]

Read More →
Latest

በቤኒሻንጉል ጉምዝና በደቡብ ክልሎች ጥቃት የተፈጸሙት መንግሥትና የፀጥታ አካላት መከላከል ባለመቻላቸው መሆኑ ተገለጸ

By   /  October 4, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on በቤኒሻንጉል ጉምዝና በደቡብ ክልሎች ጥቃት የተፈጸሙት መንግሥትና የፀጥታ አካላት መከላከል ባለመቻላቸው መሆኑ ተገለጸ

የመንግስት አካላት በህብረተሰቡ ላይ ምንም አይነት የሰበአዊ መብት ከለላ ለማድረግ አለመብቃታቸው ፣በአስተዳደሩ ላይ የእውቀት ማነስ እንዳለም ተጠቁⶁል። ፖለቲካ በቤኒሻንጉል ጉምዝና በደቡብ ክልሎች ጥቃት የተፈጸሙት መንግሥትና የፀጥታ አካላት መከላከል ባለመቻላቸው መሆኑ ተገለጸ ብሩክ አብዱ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞንና በደቡብ ክልል ካፋና ሸካ ዞኖች በተከሰቱ ግጭቶች፣ መንግሥትና የፀጥታ አካላት አስቀድመው በአግባቡ […]

Read More →
Latest

ይመኑኝ ጠቅላይ ሚኒስትር፤ ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ጋር የደባለቀው ህገመንግስቱ እንጂ ዜጎች አይደሉም፡፡

By   /  October 4, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይመኑኝ ጠቅላይ ሚኒስትር፤ ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ጋር የደባለቀው ህገመንግስቱ እንጂ ዜጎች አይደሉም፡፡

Reyot – ርዕዮት ይመኑኝ ጠቅላይ ሚኒስትር፤ ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ጋር የደባለቀው ህገመንግስቱ እንጂ ዜጎች አይደሉም፡፡ ቴዎድሮስ ጸጋዬ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የኢህአዴግን ጉባኤ ሲከፍቱ ያደረጉትን ንግግር ሰማሁ፡፡ በመልካም ቃላትና አረፍተነገሮች በጎ መንፈስ በሀገራችን ለማስፈን ያደረጉትን ሙከራ ተመልክቻለሁ፡፡ እሰየው፡፡ ነገር ግን፣ ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ጋር አናምታታ ብለው ማለትዎን አየሁና ድምጼን ላሰማ ተነሳሁ፡፡ እውነት እውነት እልዎታለሁ፡፡ ይህንን ክልላዊ […]

Read More →
Latest

በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ድሮን ተሰራ ሙከራውም ተከናወነ!

By   /  October 2, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ድሮን ተሰራ ሙከራውም ተከናወነ!

በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ አማካይነት የተጀመረው የድሮን ስራ ብዙ የኮምፒዪተር ፕሮግራመሮች የተሳተፉበት ሲሆን በትላንትናው እለት በተከበሩት ምንስትር  ጌታሁን መኩሪያ እና አሚር አማን በተገኙበት በደብረዘይት ሙከራው መፈፀሙ ተገልፇአል ። ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በቴክኖሎጂ አንድ እርምጃ መጓዟን የሚያሳይ መሆኑን ይጠቁማል ። በዚሁ ከቀጠለ ለሚቀጥሉት አስር አመታት ከአፍሪካ ውስጥ ከናይጀሪያ ቀጥሎ ግንባር ቀደም የቴክኖሎጂ ከተማ ልትሆን እንደምትችል ተገምቶአል።

Read More →
Latest

የአሜሪካ ኮንግረስ የውጭ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ

By   /  October 2, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአሜሪካ ኮንግረስ የውጭ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ማኅበር አባልነት 95ኛ ዓመት

By   /  October 1, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ማኅበር አባልነት 95ኛ ዓመት

የኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ማኅበር አባልነት 95ኛ ዓመት የኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ማኅበር አባልነት 95ኛ ዓመት ‹‹እኔ ራስ ተፈሪ፣ አገሬን ከጭለማው ዓለም ወደ ብርሃን ለማሻገር ሰላማዊ በሆነ ሪቮሊሲዮን፣ ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ ስለሆንኩ፣ ኢትዮጵያ የጠየቀችውን የመንግሥታት ማኅበር የአባልነት ጉዳይ ተቀብሎ እንዲፈጽምልኝ እጠይቃለሁ፡፡›› ከዘጠና ስድስት ዓመታት በፊት የኢትዮጵያ መንግሥት አልጋ ወራሽ የነበሩት ራስ ተፈሪ መኰንን (ከቆይታ በኋላ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ) […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar