www.maledatimes.com October, 2018 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2018  >  October  -  Page 2
Latest

የእሳት አደጋ በፒያሳ

By   /  October 1, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የእሳት አደጋ በፒያሳ

የእሳት አደጋ በፒያሳ ረቡዕ መስከረም 16 ቀን 2011 ዓ.ም. ከረፋዱ 5፡30 ሰዓት በአራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሳ መሐሙድ ሙዚቃ ቤት በስተጀርባ፣ ከመኖሪያ ቤት የተነሳ እሳት ከፍተኛ አደጋ አስከትሏል፡፡  የአካባቢው ወጣቶችና የእሳት አደጋ ሠራተኞች በመተባበር ለ1፡30 ሰዓት ያህል የቆየውን እሳት ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ላይ ለመቆጣጠር ተችሏል፡፡ እሳቱ በመኖሪያ ቤትና በመደብሮች ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡ አካባቢው የቤትና የቢሮ ዕቃዎች […]

Read More →
Latest

ሕወሓት 11 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መረጠ

By   /  October 1, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሕወሓት 11 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መረጠ

ሕወሓት 11 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መረጠ ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እያካሄደ ባለው 13ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ 11 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መረጠ፡፡ የድርጅቱ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት በመሆን የተመረጡት ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር)፣ ወ/ሮ ፈትለ ወርቅ ገብረ እግዚአብሔር፣ አቶ አስመላሽ ወልደ ሥላሴ (አባይ ነብሶ)፣ አቶ ዓለም ገብረ ዋህድ፣ አቶ ጌታቸው አሰፋ፣ አቶ ጌታቸው […]

Read More →
Latest

ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የኤርትራውያን ስደተኞች ቁጥር ጨምሯል ተባለ

By   /  October 1, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የኤርትራውያን ስደተኞች ቁጥር ጨምሯል ተባለ

አብዛኞቹ ወደ ኢትዮጵያ እየመጡ ያሉት ኤርትራውያን ኑሮአቸውን በኢትዮጵያ ለማድረግ መሆኑን የጠቆመው የተቋሙ ሪፖርት፤ ቀሪዎቹም በኢትዮጵያ የሚገኙ ዘመዶቻቸውን ለመጠየቅ በማሰብ መምጣታቸውን አመልክቷል፡፡ ለንግድ የሚመላለሱ ኤርትራውያን ነጋዴዎች ቁጥርም ቀላል እንዳልሆነ ሪፖርቱ አስታውቋል፡፡ Written by  አለማየሁ አንበሴ ላለፉት 20 ዓመታት በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ዝግ ሆኖ የቆየው ድንበር መስከረም 1 ቀን 2011 ዓ.ም መከፈቱን ተከትሎ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ […]

Read More →
Latest

የሰኔ 16ቱ የቦንብ ጥቃት ጠ/ሚኒስትሩን ለመግደል ያለመ ነበር ተባለ

By   /  October 1, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰኔ 16ቱ የቦንብ ጥቃት ጠ/ሚኒስትሩን ለመግደል ያለመ ነበር ተባለ

– “ጥቃቱን ያቀነባበረችው ግለሰብ ነዋሪነቷ በኬንያ ነው” ዐቃቤ ሕግ   – ኦነግ ጉዳዩ አይመለከተኝም ብሏል     ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በተጠራው የድጋፍና የምስጋና ህዝባዊ ሰልፍ ላይ የተፈፀመው የቦንብ ጥቃት ጠ/ሚኒስትሩን ለመግደል ያለመ መሆኑን ዐቃቤ ሕግ የገለፀ ሲሆን ጥቃቱን ያቀነባበረችው ግለሰብ ነዋሪነቷ በኬንያ መሆኑን ለፍ/ቤት ተናግሯል፡፡ ትናንት አርብ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar