www.maledatimes.com August, 2020 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2020  >  August
Latest

የፍርድ፡ቤት፡ችሎት፡በእነ፡ጃዋር፡መሃመድ፡ላይ፡ያሳለፈው፡ውሳኔ፡አግባብ፡አይደለም።

By   /  August 28, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, zena, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on የፍርድ፡ቤት፡ችሎት፡በእነ፡ጃዋር፡መሃመድ፡ላይ፡ያሳለፈው፡ውሳኔ፡አግባብ፡አይደለም።

ሙሉ ነጻነት ሊሰጣቸው አይገባም፣ አንዱን ልጅ አንዱን እንጀራ ልጅ አድርጎ ፍርድቤቱ ያያል ።                           ችሎት! በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14ቱም ተጠርጣሪዎች ላይ ቀሪ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት ለፊታችን ማክሰኞ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ። […]

Read More →
Latest

በአሜሪካ የስራ አጥ ቁጥር ከፍተኛውን፡ይዟል፡ኮሮና፡ሃገሪቱን፡ወደ፡ከፋ፡ቀውስ፡ዳርጓታል

By   /  August 28, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, zena, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on በአሜሪካ የስራ አጥ ቁጥር ከፍተኛውን፡ይዟል፡ኮሮና፡ሃገሪቱን፡ወደ፡ከፋ፡ቀውስ፡ዳርጓታል

Tiblets የአሜሪካ የሥራ ሚኒስቴር እንደገለፀው ባለፈው ሳምንት 1ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች፣ የሥራ እጥነት ድጎማ ለማግኘት ማመልከቻ ማስገባታቸውን ቪኦኤ ዘግቧል። ይህም የአሜሪካ አሰሪዎች ፣ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ፣ ሰራተኞችን ማስወጣት እንደቀጠሉ ያመለክተል ተብሏል። ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ፣ በየሳምንቱ የሥራ አጥነት ማመልከቻ የሚያስቡት ሰዎች ብዛት፣ አንድ ሚሊዮን ገደማ ይሆናል። የቫይረሱ ወረርሽኝ የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ከማዳከሙ በፊት ከነበረው፣ በ200,000 […]

Read More →
Latest

የ4 ሰዎችን ህይወት በውሃ ሙላት ተቀጠፈ !

By   /  August 28, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on የ4 ሰዎችን ህይወት በውሃ ሙላት ተቀጠፈ !

የኦሞ ወንዝ ሞልቶ ዉኃ ከከባቸዉ መንደሮች ለማምለጥ የሞከሩ አራት የደቡብ ክልል ፤ የዳሰነች ወረዳ ነዋሪዎች ሞቱ። የአካባቢዉ ባለስልጣናት ለጀርመን ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ እንዳሳወቁት አራቱ ሰዎች በዉኃ የተበሉት ዉኃ ከከበባት ቶል-ታሌ ቀበሌ ወደ ደረቅ መሬት በጀልባ ለመሻገር ሲሞክሩ ጀልባቸዉ ተገልብጣ ነዉ። ከሟቾቹ ሁለቱ እናት እና ልጅ ሁለቱ ደግሞ አዛዉንቶች ነበሩ። በውኃ ተከበው የነበሩ ሌሎች 200 ነዋሪዎች […]

Read More →
Latest

ኢዜማ መግለጫ እንዳይሰጥ ተከለከለ

By   /  August 28, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, zena, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ኢዜማ መግለጫ እንዳይሰጥ ተከለከለ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ዛሬ ነሐሴ 22/2012 በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሔዱ የመሬት ወረራዎችን እና ኢ-ፍትሀዊ የሆነ የመኖሪያ ቤቶችን ክፍፍል በሚመለከት በራስ ሆቴል ሊሰጥ የነበረው መግለጫ በፖሊስ ተበትኗል። የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ናትናኤል ፈለቀ ለአዲስ ማለዳ እንደተናገሩት ከቀናት በፊት ስለ ስለ ስብሰባው ለሰላም ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም እንደሚደረገው ሁሉ በደብዳቤ ያሳወቁ ቢሆንም ዛሬ ነሐሴ 22/2012 […]

Read More →
Latest

በምስራቅ ጎጃም ዞን እናርጅ እናውጋ ወረዳ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ።

By   /  August 28, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on በምስራቅ ጎጃም ዞን እናርጅ እናውጋ ወረዳ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ።

አደጋው ዛሬ ነሐሴ 22/2012 ከረፋዱ 5፡10 ላይ ደርሷል።የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3- 03050 ኢት የሆነ አገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ መኪናከባሕርዳር ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ ምስራቅ ጎጃም ዞን እናርጅ እናውጋ ወረዳ ደጅ አጋምና ቀበሌ ባጃጃ ላይ በመውጣቱ የባጃጃ ሾፌሩን ጨምሮ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ትራፊክ አደጋ መከላከልና ቁጥጥር ክፍል […]

Read More →
Latest

ዶ/ር እንድሪያስ ጌታ የዎላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ተሾሙ!

By   /  August 28, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on ዶ/ር እንድሪያስ ጌታ የዎላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ተሾሙ!

የደቡብ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ዶ/ር እንድሪያስ ጌታ የዎላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሆነው መሾማቸውን አል ዓይን አስነብቧል። ከ114 አባላት ካሉትየዞኑ ምክር ቤት 100 ያህሉ በተገኙበት በዛሬው ስብሰባ ሹመቱን በአብላጫ ድምጽ አድቋል ተብሏል። የቀድሞው የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ ዳጋቶ ኮምቤ ‘ከብልጽግና ፓርቲ ሥነ ምግባር በወጣ መንገድ ህዝብና መንግስት የሰጣቸውን ኃላፊነት ወደ ጎን በማለት […]

Read More →
Latest

በአዲሱ ዓመት ለአስር የኤሌክትሮኒክስ የመገናኛ ብዙኃን ፈቃድ እንደሚሰጥ የብሮድካስት ባለስልጣን አስታወቀ!

By   /  August 28, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአዲሱ ዓመት ለአስር የኤሌክትሮኒክስ የመገናኛ ብዙኃን ፈቃድ እንደሚሰጥ የብሮድካስት ባለስልጣን አስታወቀ!

የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ እንደገለጹት በቀጣዩ ዓመት ፈቃዱን ከሚያገኙት መካከል በጨረታ ያሸነፉ ሶስት የኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች ይገኙበታል። እንዲሁም ማስረጃዎችን አሟልተው ያቀረቡ የሳተላይት ጣቢያ ፈቃድ ፈላጊዎች ወዲያውኑ ይስተናገዳሉ ብለዋል። ፈቃዱ የሚሰጠው ፍላጎትን በማመጣጠንና ያለውን ምጥን የሆነ የአየር ሞገድ ታሳቢ በማድረግ መሆኑንም ዋና ዳይሬክተሩ አስረድተዋል። የሕትመት መገናኛ ብዙኃንን ለማስፋፋት ፍላጎትን መሰረት ያደረገ ፈቃድ ለመስጠት ዝግጅት […]

Read More →
Latest

ሰኔ 15 ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ በተካሄደ የድጋፍ ሰልፍ ቦምብ በመወርወር ወንጀል የተከሰሱ አምስት ተከሳሾች ጥፋተኛ ተባሉ።

By   /  August 28, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on ሰኔ 15 ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ በተካሄደ የድጋፍ ሰልፍ ቦምብ በመወርወር ወንጀል የተከሰሱ አምስት ተከሳሾች ጥፋተኛ ተባሉ።

ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በተካሄደ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ቦምብ በመወርወር የሽብር ወንጀል የተከሰሱ አምስት ተከሳሾች የጥፋተኝነት ፍርድ ተፈረደባቸው። ተከሳሾቹ ጌቱ ቶሎሳ፣ ብርሃኑ ጃፋር፣ ጥላሁን ጌታቸው፣ ደሳለኝ ተስፋዬ እና ባህሩ ቶላ ናቸው። የጥፋተኝነት ፍርዱን የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የወንጀል ችሎት ነው ያስተላለፈው። የዐቃቤ ህግ ክስ እንደሚያመላክተው […]

Read More →
Latest

ከአማራ ብሐራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ፤

By   /  August 28, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on ከአማራ ብሐራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ፤

ድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተፈፀመው «የዘር ማጥፋት ወንጀል» እንደሆነ በመግለፅ በጥፋቱ የተሳተፉ፣ ሕዝቡን ከጥቃት የመከላከል ኃላፊነታቸውን ያልተወጡ የመንግስት አመራሮችም በጉድለታቸው ልክ በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ እና ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን የመልሶ ማቋቋም ስራ እንዲሰራ ጥሪ ማቅረቡ ይታወሳል። አብን ጥቃቱ መፈፀም ከጀመረበት ዕለት አንስቶ የነቃ ክትትል በማድረግ በርካታ ወገናዊ ኃላፊነቱን ሲወጣ ቆይቷል። ጥቃቱ […]

Read More →
Latest

ፍርድ ቤቱ በጋዜጠኛ ጉዩ ዋርዮ ላይ ለፖሊስ ተጨማሪ የምርማራ ጊዜ ፈቀደ

By   /  August 14, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፍርድ ቤቱ በጋዜጠኛ ጉዩ ዋርዮ ላይ ለፖሊስ ተጨማሪ የምርማራ ጊዜ ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አረዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በጋዜጠኛ ጉዩ ዋርዮ ላይ ዛሬ ለፖሊስ ተጨማሪ የ10 ቀን የምርማራ ጊዜ ፈቅዷል። ተጠርጣሪው ጉዩ ዋርዮ አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ቃለ መጠይቅ በማድረግ ፕሮግራሙን ቆርጦ በማቅረብ፣ ሰኔ 22 እና 23 ቀን 2012 ዓ.ም አመጽና ብጥብጥ እንዲነሳ በኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ (ኦ.ኤም.ኤን) በመቀስቀስ ወንጀል […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar