www.maledatimes.com በምስራቅ ጎጃም ዞን እናርጅ እናውጋ ወረዳ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

በምስራቅ ጎጃም ዞን እናርጅ እናውጋ ወረዳ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ።

By   /   August 28, 2020  /   Comments Off on በምስራቅ ጎጃም ዞን እናርጅ እናውጋ ወረዳ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ።

    Print       Email
0 0
Read Time:24 Second


አደጋው ዛሬ ነሐሴ 22/2012 ከረፋዱ 5፡10 ላይ ደርሷል።የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3- 03050 ኢት የሆነ አገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ መኪናከባሕርዳር ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ ምስራቅ ጎጃም ዞን እናርጅ እናውጋ ወረዳ ደጅ አጋምና ቀበሌ ባጃጃ ላይ በመውጣቱ የባጃጃ ሾፌሩን ጨምሮ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ትራፊክ አደጋ መከላከልና ቁጥጥር ክፍል ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ጎበዜ ይርሳው ተናግረዋል።
አንድ ተሳፋሪ ደግሞ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው በደብረ ወርቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና እገዛ እየተደረገላቸው መሆኑን ገልጸዋል።
አብመድ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

Traveler’s Alleged Crimes and Robbery at Bole Airport Raise Concerns

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar