www.maledatimes.com ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለተለያዮ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጡ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለተለያዮ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጡ

By   /   November 27, 2018  /   Comments Off on ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለተለያዮ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጡ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 12 Second

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለተለያዮ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጡ uጠቅላይ ሚነስት

ጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለተለያዮ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል።

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መግለጫ መሰረት፦

1.ዶክተር አምባቸው መኮንን፦ የጠቅላይ ሚንስትሩ የመሰረተ ልማትና የከተማ ልማት አማካሪ ሚንስትር

2.አቶ ገብረእግዚአብሔር አርአያ፦ በሚንስትር ዴኤታ ማዕረግ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ረዳት ተጠሪ

3.አቶ ጫኔ ሽመካ፦ በሚንስትር ዴኤታ ማዕረግ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ረዳት ተጠሪ

4.አቶ ጫላ ለሚ፦ በሚንስትር ዴኤታ ማዕረግ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ረዳት ተጠሪ

5.አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ፦ የጠቅላይ ሚንስትሩ የብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚንስትር ዴኤታ

6.ብርጋዴል ጄኔራል አህመድ ሀምዛ፦ የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር

7.አቶ ሞቱማ መቃሳ፦ የጠቅላይ ሚንስትሩ የብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚንስትር ዴኤታ

8.አቶ ከበደ ይማም፦ የአካባቢ ጥበቃ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር

9.አቶ አዘዘው ጫኔ፦ የጉምሩክ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር

10.አቶ አወል አብዲ፦ የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር

11.አቶ ሙሉጌታ በየነ፦ የጉምሩክ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር

12.ዶክተር ፅጌረዳ ክፍሌ፦ የብሔራዊ ኤች. አይ. ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር

13.ወይዘሮ ያምሮት አንዱዓለም፦ የአርማወር ሐሰን የምርምር ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር

14.ዶክተር ሚዛን ኪሮስ፦ የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

15.አቶ ሀሚድ ከኒሶ፦ የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር

16.አቶ ከበደ ጫኔ፦ የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

17.ወይዘሮ ምስራቅ ማሞ፦ የጉምሩክ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ሆነው ተሹመዋል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

♦ “ ትክክለኛ ፍትሕ አይሰጡም” የተባሉት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ከችሎት እንዲነሱ ተጠየቀ !

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar