www.maledatimes.com ከኢትዮጵያ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ሲጓዝ የነበረው አውሮፕላን በፊላደልፊያ ቆይታ ማድረጉ ታወቀ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ከኢትዮጵያ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ሲጓዝ የነበረው አውሮፕላን በፊላደልፊያ ቆይታ ማድረጉ ታወቀ

By   /   December 17, 2016  /   Comments Off on ከኢትዮጵያ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ሲጓዝ የነበረው አውሮፕላን በፊላደልፊያ ቆይታ ማድረጉ ታወቀ

    Print       Email
0 0
Read Time:26 Second

ከአዲስ አበባ ቦሌ አየር መንገድ ተነስቶ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ዱለስ አየር መንገድ ተጉዦችን ይዞ ሲጓዝ የነበረው ድሪም ላይነር አውሮፕላን  በፔንሰልቬኒያ አየር መንገድ በማረፊያ ጣቢያ እንዲያርፍ ተደርጎ እንደነበር እና በዋሽንግተን ዲሲ በነበረው የአየር መዛባት እና በማረፊያ  ጣቢያው ላይ በጣለው ዝናብ እና በቀዝቃዛ እና ነፋሻማ አየር ምክንያት ማረፊያ ቦታውን አንሸራታች በረዶ ሸፍኖት ስለነበር በዚህ አጋጣሚ ማረፍ እንደማይችል እና በሌላ አቅራቢያ የአየር ጣቢያ እንዲያርፍ መገደዱን የደረሰን ዘገባ መለክታል ። ይህ በእንዲህ እንዳለ በተያያዥ ዜና  በሜሪላንድ ዋሽንግተን ዲሲ እና ቨርጂኒያ አካባቢ 55 ተሽከርካሪዎች ተጋጭተው 3 ሰዎች ለሞት መዳረጋቸውንም የደረሰን ዘገባ ያመለክታል ።cz4zmqkuuaeabui

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 7 years ago on December 17, 2016
  • By:
  • Last Modified: December 17, 2016 @ 1:41 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar