www.maledatimes.com ሀብታም ሀገራት የተረፋቸዉን የኮቪድ ክትባት ለደሃ ሀገራት የማይልኩ ከሆነ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ክትባቶች ሊባክኑ ይችላሉ ሲል ዩኒሴፍ አስጠነቀቀ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

ሀብታም ሀገራት የተረፋቸዉን የኮቪድ ክትባት ለደሃ ሀገራት የማይልኩ ከሆነ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ክትባቶች ሊባክኑ ይችላሉ ሲል ዩኒሴፍ አስጠነቀቀ

By   /   June 7, 2021  /   Comments Off on ሀብታም ሀገራት የተረፋቸዉን የኮቪድ ክትባት ለደሃ ሀገራት የማይልኩ ከሆነ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ክትባቶች ሊባክኑ ይችላሉ ሲል ዩኒሴፍ አስጠነቀቀ

    Print       Email
0 0
Read Time:33 Second

ዓለም አቀፉ የረድኤት ተቋም በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህጻናት አድን ፈንድ ዩኒሴፍ እንዳስታወቀዉ ሀብታም ሀገራት የተያዘዉ ዓመታት ሳይገባደድ በፍጥነት የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ለደሃ ሀገራት የማይልኩ ከሆነ ከፍተኛ ብክነት ያጋጥማል ሲል አስጠንቅቋል፡፡

ዩናይትድ ኪንግደም እና ሌሎች ሀገራት የተረፋቸዉን ክትባት ለመለገስ ቃል የገቡ ሲሆን በቶሎ እንዲለግሱ ተጠይቀዋል፡፡የዩኒሴፍን ቅስቀሳ አሜሪካዊቷ ድምጻዊት ቢሊ ኢሊሽ እና ዴቪድ ቤካምን ጨምሮ ድጋፋቸዉን ቸረዉታል፡፡

ዝነኞቹ እንግሊዝን ጨምሮ የቡድን ሰባት የበለፀጉት አገራት ደብዳቤ ያስገቡ ሲሆን እስከ ነሐሴ ወር ድረስ ሀገራቱ ካላቸዉ ክትባቶች 20 በመቶዉን እንዲለግሱ የሚጠይቅ ነዉ፡፡ቤካም እንደተናገረዉ ወረርሽኙ በየትኛዉም ቦታ እስካልጠፋ ድረስ አይቆምም ሲል አስታዉቋል፡፡

የእንግሊዝ የጤና ጥበቃ ጸሀፊው ማት ሀንኩክ ወደ ዉጪ ሀገራት ክትባቱን ከመላካችን በፊት በሀገር ውስጥ ህፃናት ክትባቱን እንዲወስዱ ቅድሚያ እንሰጣለን ሲሉ ተናግረዋል

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

Traveler’s Alleged Crimes and Robbery at Bole Airport Raise Concerns

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar