www.maledatimes.com ‘’በአካባቢው አስተማማኝ ሠላም በመስፈኑ ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ አየሰራሁ ነው” በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

‘’በአካባቢው አስተማማኝ ሠላም በመስፈኑ ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ አየሰራሁ ነው” በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ

By   /   June 7, 2021  /   Comments Off on ‘’በአካባቢው አስተማማኝ ሠላም በመስፈኑ ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ አየሰራሁ ነው” በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ

    Print       Email
0 0
Read Time:36 Second

‘’በአካባቢው አስተማማኝ ሠላም በመስፈኑ ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ አየሰራሁ ነው” በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ

በሱዳን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ ስደተኞቹ የመጡበት አካባቢ አስተማማኝ ሠላም የሰፈነ በመሆኑ ወደ አገራቸው የሚመለሱበትን ሁኔታ እያመቻቸሁ ነው ብሏል ።

ከቀያቸው ተፈናቅለው በአገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ ስደተኞች ወደ መደበኛ ኑሯቸው ለመመለስ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል ብሏል ኤምባሲው በማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፁ ባወጣው መግለጫው፡፡

በትግራይ ክልል እየተካሄደ በሚገኘው ጦርነት በርካቶች ወደ ሱዳን መሰደዳቸው የሚታወስ ነው።

UNICEF ባወጣው ሪፖርት መሰረት 1.6 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በግጭቱ ምክንያት ተፈናቅለዋል።

ባሳለፍነው ሳምንት አለም አቀፍ ተቋማት 90 በመቶ የሚሆኑ የትግራይ ክልል ነዋሪዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ሲሉ አስታውቀው ነበር ።

መንግስት በበኩሉ ከአካባቢ ደህንነት ጋር በተያያዘ የተዘጉ ውስን መንገዶች ቢኖሩም በአካባቢው የሰብዓዊ ደጋፍ አገልግሎት እንዲስፋፋ እየሰራሁ ነው ብሎ ነበር።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

Traveler’s Alleged Crimes and Robbery at Bole Airport Raise Concerns

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar