www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 166
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 166
Latest

The smarts remained united while the greedy divided.

By   /  September 30, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on The smarts remained united while the greedy divided.

In 1993 has Woyane in collaboration with Eritrea’s current government separated Eritrea from Ethiopia. The long history ( both Ethiopia’s and Eritrea’s) was easily brought to an end by these TPLF’s butchers. On the other hand the Scotland voted to remain united as before with Great Britain on 2014. The end of the Solomonic Dynasty […]

Read More →
Latest

ኢምባሲውን የመውረር ስክሪፕት ጸሀፊዎች አነማን ይሆኑ?

By   /  September 30, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢምባሲውን የመውረር ስክሪፕት ጸሀፊዎች አነማን ይሆኑ?

ኢምባሲውን የመውረር ስክሪፕት ጸሀፊዎች አነማን ይሆኑ? =~=~=~=~=~=~=~=~=~=~=~=~=~=~=~= ይህ ጉዳይ ተቃውሞ ሊባል የሚችልበትን ልክ ያለፈ ይመስለኛል።ከልክ ያለፈ የተራ ወሮበላ ስራ እየሆነ ነው። የዩስ አሜሪካ መንግስት በሀገሩ የሚገኙ የማንኛውም ሀገር ኢምባሲና ዲፕሎማቲክ ሰራተኞች ጸጥታና ደህንነት የመጠበቅ ኃላፊነት አለበት። ይህ ሀላፊነት የሚነሳው በ፲፱፷፩ የቪየና ዲፕሎማቲክ ግንኙነቶች ኮንቬንሽን አንቀጽ ፳፪ መሰረት የተቀባይ ሀገር ኃላፊነት በመሆኑ ነው። ኮንቬንሽኑ በተጨማሪም የአንድ […]

Read More →
Latest

Shots fire outside thiopian Embassy

By   /  September 29, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Shots fire outside thiopian Embassy

Read More →
Latest

ESFNA: Police Chased president Getachew Tesfaye’s Harsh Critic

By   /  September 29, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on ESFNA: Police Chased president Getachew Tesfaye’s Harsh Critic

By LJD September 29, 2014 In regards to Mr. Tesfa Awoke, he was treated in a prejudicial manner by the ESFNA’s president Getachew Tesfaye for opposing unfairness and the alarming corruption within the federation’s executive committee members. Awoke felt great sadness because president Tesfaye had him chased away from the 2014 ESFNA festival by the […]

Read More →
Latest

<... በጋምቤላ እየተደረገ ባለው ጭፍጨፋ የአማራ ተወላጆች የጥቃት ሰለባ ሆነዋል በአጠቃላይ የሞቱስ ሰዎች ቁጥር ከአምስት መቶ በላይ ነው ድርጊቱም አብረው በኖሩት የመዠንገርና የአማራ፣የኦሮሞ ወይም በሌላ ብሄር መካከል የተፈጠረ ግጭት ሳይሆን በወያኔ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ የዘር ማጥፋት ነው...>

By   /  September 29, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on <... በጋምቤላ እየተደረገ ባለው ጭፍጨፋ የአማራ ተወላጆች የጥቃት ሰለባ ሆነዋል በአጠቃላይ የሞቱስ ሰዎች ቁጥር ከአምስት መቶ በላይ ነው ድርጊቱም አብረው በኖሩት የመዠንገርና የአማራ፣የኦሮሞ ወይም በሌላ ብሄር መካከል የተፈጠረ ግጭት ሳይሆን በወያኔ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ የዘር ማጥፋት ነው...>

https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-092814-100515 የህብርሬዲዮ  መስከረም 18  ቀን2007 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን እንኳንለብርሃነ መስቀሉ በሰላምአደረሳችሁ!  <… በጋምቤላ እየተደረገ ባለው ጭፍጨፋ የአማራ ተወላጆች የጥቃት ሰለባ ሆነዋል በአጠቃላይ የሞቱስ ሰዎች ቁጥር ከአምስት መቶ በላይ ነው ድርጊቱም አብረው በኖሩት የመዠንገርና የአማራ፣የኦሮሞ ወይም በሌላ ብሄር መካከል የተፈጠረ ግጭት ሳይሆን በወያኔ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ የዘር ማጥፋት ነው…>   አቶ ተስፋሁን አለምነህ የመኢአድ የሕዝብ […]

Read More →
Latest

Embassy security officer detained after shooting at protesters

By   /  September 29, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Embassy security officer detained after shooting at protesters

By Abebe Gellaw Dozens of peaceful protesters who descended on the Ethiopian Embassy, located in North West Washington D.C., to protest recent massacres in Ogaden and Gambela regions were met with gunshots in the embassy compound. U.S. Secret Service announced earlier today that it had detained a man in connection with the shooting incident. Embassy […]

Read More →
Latest

EU Human Rights Committee hearing on Andargachew Tsege

By   /  September 28, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on EU Human Rights Committee hearing on Andargachew Tsege

Read More →
Latest

ወደ ውስጥ

By   /  September 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወደ ውስጥ

  (አትክልት አሰፋ – ቫንኩቨር)   ዝናብይቀጥቅጠኝ፤በረዶውምይውረድፀሀይምያቃጥለኝ፤ሰውነቴንያንድድ፣ናፍቆትያስቃየኝ፤እድሜምይሩጥይለፍ፤ሆዴንይቦርቡረው፤አንጀቴምይንሰፍሰፍ፣ በሩቅ ፍቅር ራብ፤ ልታረዝ ልጠማ፣ ይንከራተት ልቤ፤ በሃሳብ ቁዘማ።              ምስክርባልሆንም፤አጠገብሽሆኘ፣            በክፉበመጥፎ፤ስምሽእየናኘ            ሃዘንሽበርትቶ፣            ጣርሽተበራክቶ፣            የልጅያለህስትይ፤ጆሮየእየሰማ፣            ፍቅርሽሆዴቀርቷል፤ውስጤንእያደማ።            ከጉያሽባልሆንምመከራሽሲበዛ፤            ስቃዩውስጤአለተቅምጧልበዛ።   ጉዳትሽ፣ውርደትሽ፤ሀዘን ሆነ ደስታ ይደርሳል፣ ይመጣል፤ ካለሁበት ቦታ።      ሰዎች ተገደሉ፣ ልጆችሽ ተራቡ፣      ወጣቶችሽ ሁሉ፤ በርቼሌ ገቡ፣      ሙስናው በረታ፣ መብቶች ተጣሱ      ጎሳ ተንሰራፋ፣      ማንነትሽ ጠፋ፤      […]

Read More →
Latest

ዩ ቲዩብ የጃኪ ጎሲን ፊያሜታ ዘፈን ድምጹ እንዳይሰማ አገደ

By   /  September 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዩ ቲዩብ የጃኪ ጎሲን ፊያሜታ ዘፈን ድምጹ እንዳይሰማ አገደ

ካለማንም ፈቃድ የድምፃዊ ተሾመ አሰግድን ‘የኔ አካል’ ዘፈን አቅርቦ የነበረውና በድምጻዊውም ከፍተኛ ተቃውሞ ደርሶበት የነበረው ጃኪ ጎሲ ፊያሜታ በሚል የሠራው ነጠላ ዜማ ዘፈኑ ከሌላ ድምጻዊ የተሰረቀ በመሆኑና ይህም አቤቱታ ስለደረሰው  የቲዩብ ምስሉ እንጂ የቪድዮ ድምፁ  እንዳይሰማ መታገዱ ታወቀ። ከጃኪ ጎሲ ኦሺፌሻል ዩቲብ ገጽ ላይ ዘ-ሐበሻ ባገኘችው መረጃ መሠረት ፊያሜታ የሚለው ዘፈን ክሊፑ የሚታይ ሲሆን ድምጹ ግን ታግዷል። […]

Read More →
Latest

በዓሉ ይመጣል ብዬ አሁንም በር በሩን አያለሁ ወ/ሮ አልማዝ አበራ

By   /  September 25, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በዓሉ ይመጣል ብዬ አሁንም በር በሩን አያለሁ ወ/ሮ አልማዝ አበራ

  የሰማዕቱደራሲበዓሉግርማባለቤት ( በቁምነገርመፅሔትቅፅ 13 ቁጥር 187፣ መስከረም 24/2007  የቀረበ ቃለ መጠይቅ) በኢትዮጵያሥነፅሐፍውስጥስማቸውጎልቶከሚጠሩትደራስያንመካከልአንዱየሆነውደራሲናጋዜጠኛበዓሉግርማ ‹ኦሮማይ› በሚልርዕስባሳተመውመፅሐፉሳቢያመስዋዕትነትንየከፈለደራሲነው፡፡በአፃፃፍቴክኒኩ፤በአጫጭርአርፍተነገሮቹናበድርሰትመዋቅሩአዲስየአፃፃፍብልሃትንአምጠቷልተብሎየሚታመነውደራሲበዓሉግርማየካቲት 24 ቀን 1976 ዓ.ምከቀኑ 11 ሰዓትላይከቤቱእንደወጣየደረሰበትያልታወቀደራሲነው፡፡የበዓሉመጨረሻከዓመትዓመትሲያነጋግርናየቆየናያውቃሉየሚባሉሰዎችንምስክርነትእንደሻተእነሆ 30 ዓመትሞላው፡፡ይህኑመሰረትበማድረግየሙያአጋሩደራሲናጋዜጠኛአበራለማባለፉትሁለትተከታታይእትሞች ‹የማይጮሁትበዓሉንየበሉጅቦች › የሚልመጣጥፉንበቁምነገርመፅሔትላይ አስነብቦናል፡፡ይህንኑመነሻበማድረግየበዓሉግርማንባለቤትወ/ሮአልማዝአበራንየመፅሔቱአዘጋጅጋዜጠኛታምራትኃይሉበመኖሪያቤቷተገኝቶ ‹ህይወትከበዓሉበፊትናበኋላምንይመስላል?› ብሏታል፡፡ ‹መጨረሻውንየሚያውቁሁሉለህሊናቸውሲሉቢናገሩጥሩነው› የምትለውወ/ሮአልማዝባዶቤትሶስትልጆቹንትቶእንደወጣየቀረባለቤቷንየዓላማፅናትተጋርታልጆቿንአስተምራለወግለማዕረግያበቃችጠንካራሴትናት፡፡ ‹ በዓሉይመጣልብዬበርበሩንአሁንምአያለሁ› የምትለውወ/ሮአልማዝ ‹በዓሉመፅሐፉንሲፅፍምንሊመጣበትእንደሚችልያውቅነበር› ትላለች፡፡ ቁምነገር፡- ወ/ሮአልማዝበቅድሚያበመፅሔታችንላይእንግዳሆነሽስለባለቤትሽደራሲናጋዜጠኛበዓሉግርማናስላለፉት 30 ዓመታትህይወትለመነጋገርፍቃደኛስለሆንሽእጅግአድርጌአመሰግናለሁ? ወ/ሮአልማዝ፡- እኔምአመሰግናለሁ፡፡ ቁምነገር፡- እስኪወደኋላልመልስሽናበዓሉበመፅሐፉሳቢያከስራከታገደበኋላለ6 ወራትያህልቤትውስጥነበርየሚውለው፤እንዴትነበርጊዜውንየሚያሳልፈውየሚለውንንገሪኝ ? ወ/ሮአልማዝ፡- ምንምአይጨነቅምነበር፤ብዙጊዜውንቤትውስጥያሳልፍናከቤትወጥቶዞርዞርብሎይመጣል፤ቤትውስጥበነበረበትጊዜምንምአይጨነቀምመሳቅመጫወትነበር፡፡የትእንደወሰዱትአላውቅምእንጅአንዳንድነገሮችንይፅፍነበር፡፡ 6 ወርቤትውስጥሲቀመጥምንምአልተቸገርንምነበር፡፡እኔእንዲያውምበጣምነውደስያለኝ፡፡ ቁምነገር፡- ለምን? ወ/ሮአልማዝ፡- ሥራላይበነበረበትጊዜየትአግኝተነውእናውቅናአሁንነውቤትመዋልሲጀምርበደንብቆምብለንማወራትልጆቹንምአንዳንድነገርማሳየትናማዝናናትየጀመረው፡፡ደሞዝየለንምግንየምንበላውአላጣንምነበር፡፡ሰውቤታችንመጥቶሲመለከትይገረመዋል፡፡ይህሁሉ ነገርሆኖ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar