ነጻነትን በማሳጣት ዜጎችን ለስቃይ፣ለእስራትና ለስደት የዳረገውን መንግስት ልናስወግደው ይገባል
ሰላም እንደምን አላችው ይህን ጹሁፍ ልኬያለው ዌብሳይታችው ላይ ብታወጡት ደስ ይለኛል ከምስጋና ጋር ገዛኸኝ ነኝ Gezahegn Abebe (ገዛኸኝ አበበበ ከኖርዌ ሌና) ወያኔ ኢህአዲግ የስልጣን ወንበሩን በሀይል ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ በስልጣን በቆየባቸው በሃያ ሶስት አመታቶች በየጊዜው በህዝባችን ላይ የሚያደርሰው ግፍ እና ጭቆና ከእለት ወደ እለት እየጨመረ መምጣቱ በአደባባይ የሚታይ እውነታ ሲሆን ከዚህም ጨቋኝና […]
Read More →Stolen Rolex watches recovered inside women’s vaginas at Las Vegas hotel: police
The two timepieces, valued at $12,000 and $4,000, went missing last week after police say their three female bandits flirted their way inside their victims’ room at the Encore hotel-casino,BY Nina Golgowski LVMPD)From left, Bryanna Warren, Trinity Kennard and Charmella Triggs were arrested in Las Vegas last week after police say they stole two Rolex […]
Read More →የተሰደዱ ጋዜጠኞች ቁጥር አሻቅቧል
ጌታቸው ሺፈራውባለፉት አራት ወራት ብቻ 17 ጋዜጠኞች አገር ጥለው የተሰደዱ ሲሆን 12 ባለፉት ሳምንታት ውስጥ ከአገር መውጣታቸው ይታወቃል፡፡ ባለፈው ሳምንትም ውስጥም ተጨማሪ ሶስት ያህል ጋዜጠኞች አገር ጥለው ተሰደዋል፡፡ በመሆኑም አገር ጥለው የተሰደዱት ጋዜጠኞች ቁጥር 20 ደርሷል፡፡ በአሁኑ ወቅት ገዥው ፓርቲ ከሚወስደው አፈና፣ የማተሚያ ቤትና ሌሎችም ችግሮች ተዳምረው የስደተኛ ጋዜጠኞች ቁጥር ከዚህም እንደሚያሻቅብ ይጠበቃል፡፡ በቅርብ የተሰደዱት […]
Read More →መራር ናፍቆት!!
ሙንትሃ ሸረፋ _________________ በጣም ነው የምወዳት ከህይወቴ አስበልጬ!! የእኔ እስትንፋስ መኖሮና እንደሰው ቆሞ መንቀሳቀስ የእሷ ታላቅ አስተዋፅኦ አለበት። ያለሷ ህይወቴ ባዶ ነበር የሚሆነው ። የመኖርን ትርጉም ያወቅሁት በሷ ነው። አንድ ጊዜ በትንታ ከመሞት አድናኛለች። ስቆሽሽ አጥባ አፅዳታኛለች። የደረቀ ከንፈሬን አለስልሳልኛለች። ከፈጣሪ ቀጥሎ የእሷ መኖር ለእኔ ግድ ነው። ህይወቴ ላይ የመወሰን ሙሉ መብት አላት!! አሁን ግን […]
Read More →መገናሳ ጎረቤቴ! ሙንትሃ ሸረፋ
ሙንትሃ ሸረፋ ___________________ መገናሳ ጎረቤቴ ነው። የሀብታም ልጅና በእውቀት የታጨቀ አህምሮ ነበረው። የዚያ እውቀቱ የመጨረሻ ውጤት ግን አሳበደውና መገኛው አማኑኤል ሆስፒታል ሆነ። መገናሳ አንድ ጊዜ ጥርሱን እስኪደክመው ጫት ቃመ። ሳንባው እስኪነካ ድረስ ሲጋራ አጨሰ ። አስካሪ መጠጥ ቂጡን ደፍኖ ጠጣ(ሞልቶ እንዳይፈስ)። ግን አንድ ቀን ሰክሮ ተወላግዶና ወድቆ አያውቅም። መገናሳ ከቤተሰቡ ጋር ነው የሚኖረው። ታዲያ ሁል […]
Read More →አሳዛኝ ዜና ከሚስቴ አንደበት!!
ሙንትሃ ሸረፋ አሳዛኝ ዜና ከሚስቴ አንደበት!! (ሁላችሁም ልታነቡት የሚገባ) _____________________ ሩቂያን እወዳታለሁ!! የልጅነት ፍቅረኛዬ ነች። ሳቋን መስማቴ ብቻ እድሜዬን ይጨምርልኛል። ነብሴን ያለመልምልኛል። የፊቷን ገፅታ ስመለከት ድህነቴን እረሳለሁ። በለስላሳ እጇ ስትዳብሰኝ ክፉ ህመሜ ይፈወስልኛል። ጫወታዋ ኑሮን ያደምቃል። ቀልዷ አመት ያስቃል። ትዳር መስርተናል። ትዳር ከመሰረትን የሚቀጥለው ወር ድፍን አንድ አመታችን ነው። “በህይወትህ ስንቴ እድለኛ ሆነሃል?” ተብዬ ብጠየቅ […]
Read More →The role of the youth in wiping out EPDRF.
Ethiopia has not been made up on an overnight. It has taken thousands of years and many generations. Today’s Ethiopia is the result of blood and bone of our forefathers. The country, with its achievements and failure, is now in the hands of the youth to free it from the Woyane monster leaders. It is […]
Read More →ባንዲራ አይደለም አንገት ዝቅ አላለላቸውም::
ፀሐይ በየነ አንደበቶች ስለ ስደት መዓት ማውራት ከጀመሩ፣ ጆሮዎች የስደት መከራን ማዳመጥ ከሰለቻቸው አይኖች በስደት የሚደርሰውን እልቂት ማየት ከዘገነናቸው አመታትን እያስቆጠሩ ሄደዋል፡፡ዛሬ ዛሬ በሀገር ቤት መገናኛ ብዙሃን ብቻ ሳይሆን የአለም መገናኛ ብዙሃንም ሳይቀር ኢትዮጵያውያንን የስደት መከራ መዘገብ የዘውትር ተግባራቸው ሆኗል…፡፡ በተፈጥሮም ሆነ ከጊዜ በሃሏ በሚደርስባቸው ችግር ምክንያት የመስማት፣ የመናገር፣ብሎም ሙሉ አካል የሌላቸውን ጨምሮ እናቶች አባቶች፣ […]
Read More →፸ ደረጃ (በውቀቱ ስዩም)
ሣልሳዊ ቴዎድሮስ ወይም “ቴዲ አፍሮ” በሰባ ደረጃ የተባለ(ች) ነጠላ ዘፈን ለቆልናል፡፡ … “በሰባ ደረጃ”ን እኔ ስሰማው እልም ያለ የፍቅር ዘፈን ነው፡፡ ፍቅርን ልዩ በሆነ ቦታና ልዩ በሆነ ሥፍራ የሚያሳይ ዘፈን፡፡ በአማርኛ ዘፈን ባህል ውስጥ ቦታን ማስጎብኘት የተለመደ ነው፡፡ “የሐረር ልጅ ነች ወጣቷ/ጀጎል ነው ቤቷ” አይነት ዘፈን ሞልቶናል፡፡ አብዛኛው ያገራችን ዘፋኝ፣ ያስጎብኝነት ሚናም ደርቦ ሲጫወት ኖሯል፡፡ […]
Read More →ሐሳበ ሽውራሮች
ሰሞኑን የቴዲ አፍሮ አዲሱ ነጠላ ዜማ ሀገሩን እያነቃነቀው ነው፡፡ኤሌክትሮኒክስ መገናኛ ብዙሐኑ፣የህዝብ ትራንስፖርት ሰጪዎች፣ካፌና ሬስቶራንቶች……ወዘተ በዚህ ነጠላ ዜማ መደማመቅ ይዘዋል፡፡የቴዲ አፍሮ ነጠላ ዜማ ታድያ ከመደመጥም ባለፈ በዚሁ ፌስ ቡክን ጨምሮ በተለያዩ የማህበራዊ ድህረ-ገጾች ጭምር ሀሳብ መለዋወጫ እየሆነ ነው፡፡ለኔ አንድ ስራ ተደምጦ መነጋገሪያ መሆን መቻሉ በራሱ ትልቅ ውጤት ይመስለኛል፡፡በየትኛውም ወገን ይሁን መነጋገር፣መወያየት መቻል ዋጋው ከፍ ይላል፡፡ለዚህ […]
Read More →
