www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 202
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 202
Latest

የኮራ 2014 የአመቱ ምርጥ ተወዳዳሪ ያላቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር አወጣ ፣ከኢትዮጵያ ሁለት ተወዳዳሪዎች ይገኙበታል

By   /  March 9, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኮራ 2014 የአመቱ ምርጥ ተወዳዳሪ ያላቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር አወጣ ፣ከኢትዮጵያ ሁለት ተወዳዳሪዎች ይገኙበታል

በአፍሪካ ምድር በየአመቱ የሚካሄደው የኮራ ሙዚቃ ውድድር ፕሮግራም በአሁኑ አመት 20 ሰዎችን በደረጃ ላይ ማስቀመጡን ገልጾአል ከእነዚህም መካከል በሶስተኛነት ደረጃ ላይ አስቴር አምወቀን ሲያስቀምጥ በአስረኛ ደረጃ ላይ ቴዎድሮስ ካሳሁን ቴዲ አፍሮን አስቀምጦአል የተለያዩ ሙዚቀኞችንም ሃገራቸውን ወክለው እንደሚወዳደሩ የገለጹ ሲሆን ከኬንያ ናይጀሪያ ኡጋንዳ ታንዛኒያ ደቡብ አፍሪካ ኮትዲቩዋር እና ሌሎች አገሮብ ብዛት ያላቸውን እጩዎች አቅርበዋል ለዚህ ውድድር […]

Read More →
Latest

“የኤደን ክፍል” (በዙፋን )

By   /  March 9, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on “የኤደን ክፍል” (በዙፋን )

ኔትዎርኩ አያወላዳም ::ኢንተርኔት ካፌ መጠቀም እንዳልብኝ አስቤ ስገባ ውርውር የሚለው ብዛቱ ደስ አይልም::ከፍቼ የማነበውን በድንገት ከች ብሎ የሚመለከት ባለኢንተርኔት ካፌ ቤት(ተቀጣሪም) ገጥሞኛል::የኔ ቢጤ እንግዳ ሲሆን ደግሞ ቁጥጥሩ ይጠብቃል::ከሪያድ ተመልሳ ወደ ሀገር ገብታ ኢንተርኔት ካፌ ከከፈተች ልጅ ተዋውቄ ትንሽ ዘና እያደረገችኝ ነው::ኤደን ትባላለች:: ሳኡዲያን በጣም ትወዳለች::ምንም ያህል ስለ ሳኡዲያ ብታወራ አይሰለቻትም::ጓደኛዋ እንደነበርኩ ለሰዎች አስተዋውቃለች::እኔም ይሁንልሽ ብያታለሁ:: […]

Read More →
Latest

SEXUAL VIOLENCE & RAPE IN ETHIOPI WOMEN EXCEPT TIGRAY WOMEN!

By   /  March 9, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on SEXUAL VIOLENCE & RAPE IN ETHIOPI WOMEN EXCEPT TIGRAY WOMEN!

                                                                                                               […]

Read More →
Latest

the complicated situation of Ethiopia how it goes extremely back in the stone age

By   /  March 9, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on the complicated situation of Ethiopia how it goes extremely back in the stone age

Ethiopian women are caring, beautiful and hard worker among the society both in the rural and urban areas. Every woman educated or not they have there own smartness which is given from above. We are the mothers, the wives; we are everything that any man can be. But the truth is men can not have […]

Read More →
Latest

የኢሕአዴግ አባል ፓርቲዎች በዶ/ር ደብረጺሆን ፍቃድ ካልሆነ ምንም አይነት ውሳኔ መስጠት አይችሉም:

By   /  March 9, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢሕአዴግ አባል ፓርቲዎች በዶ/ር ደብረጺሆን ፍቃድ ካልሆነ ምንም አይነት ውሳኔ መስጠት አይችሉም:

የደህንነት ሹሙ አቶ ጌታቸው አሰፋና ባለስልጣኖቻቸው በሙስና እና በዘረፋ ላይ ተሰማርተዋል:: የፍርድ ቤቶች እና የተቃዋሚ ፓርቲዎችን እንቅስቃሴ ማኮላሸት ለአለቃ ጸጋዬ በርሄ ተሰቷቸዋል:: የጦር ሰራዊቱን በተጠንቀቅ የሚከታተሉ ወታደራዊ ደህንነቶች ተደራጅተው በየእዙ ተበትነዋል:: ምንሊክ ሳልሳዊ በመከላከያ ሰራዊት የሕወሓት መኮንኖች ስር የሰደደው የሙስና እና የዘረፋ አድራጎት በደህንነት መስሪያ ቤት ውስጥም ከሹሙ ከአቶ ጌታቸው እና ከባለስልጣኖቻቸው ጀምሮ እስከ ገራፊዎች […]

Read More →
Latest

የሰበታ ከንቲባና የኦሮሚያ ቴሌቪዥንና ሬድዮ ድርጅት ስራ አስኪያጅ ከሀላፊነታቸው ተነሱ

By   /  March 8, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰበታ ከንቲባና የኦሮሚያ ቴሌቪዥንና ሬድዮ ድርጅት ስራ አስኪያጅ ከሀላፊነታቸው ተነሱ

08 March, 2014  Written by  አለማየሁ አንበሴ የሰበታ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የነበሩት አቶ የማነ ይገዙ እና የኦሮሚያ ቴሌቪዥንና ሬድዮ ድርጅት ስራ አስኪያጅ አቶ መስፍን ኃይሌ በግምገማ ከኃላፊነት መነሳታቸውን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፊንፊኔ ዙሪያ፣ኦሮሚያ ልዩ ዞን ሰበታ ከተማ ከንቲባ በመሆን ያስተዳደሩት አቶ የማነ፤ ከሁለት ሳምንት በፊት በሟቹ በአቶ አለማየሁ አቶምሳ በተመራው […]

Read More →
Latest

የሰበታ ከንቲባና የኦሮሚያ ቴሌቪዥንና ሬድዮ ድርጅት ስራ አስኪያጅ ከሀላፊነታቸው ተነሱ

By   /  March 8, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰበታ ከንቲባና የኦሮሚያ ቴሌቪዥንና ሬድዮ ድርጅት ስራ አስኪያጅ ከሀላፊነታቸው ተነሱ

  08 March, 2014 የሰበታ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የነበሩት አቶ የማነ ይገዙ እና የኦሮሚያ ቴሌቪዥንና ሬድዮ ድርጅት ስራ አስኪያጅ አቶ መስፍን ኃይሌ በግምገማ ከኃላፊነት መነሳታቸውን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፊንፊኔ ዙሪያ፣ኦሮሚያ ልዩ ዞን ሰበታ ከተማ ከንቲባ በመሆን ያስተዳደሩት አቶ የማነ፤ ከሁለት ሳምንት በፊት በሟቹ በአቶ አለማየሁ አቶምሳ በተመራው የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ […]

Read More →
Latest

ሰበር ዜና- በሰሜን ጎንደር ከ50 በላይ ሰዎች ታሰሩ፡፡ በሙሉቀን ተስፋው

By   /  March 8, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር ዜና- በሰሜን ጎንደር ከ50 በላይ ሰዎች ታሰሩ፡፡ በሙሉቀን ተስፋው

በሰሜን ጎንደር ዞን በጭልጋ፣ በአርማጭሆና በመተማ ወረዳዎች እና በአካባቢው ያሉ ከ50 በላይ ሰዎች ትናንት ማምሻውን በታጣቂ ሀይሎች ታፍነው መወሰዳቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የተያዙት ግለሰቦች ከአካባቢው ራቅ ወደለ ቦታ መወሰዳቸውን የታሳሪ ቤተሰቦችና ወዳጆች ይናራሉ፡፡ ለምን እንደታሰሩ ለማጣራት የተደረገው ሙከራ እስካሁን አልተሳካም፡፡

Read More →
Latest

50 Marathons at Age 50

By   /  March 8, 2014  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on 50 Marathons at Age 50

Iyob Tessema joined us live to talk about accomplishing his 20 year goal of running in 50 marathons by age 50. The LA Marathon will be Iyob’s 52nd Marathon.  He achieved his goal this past December.  Iyob has been recognized by the LA County Board of Supervisors, Mayor Eric Garcetti & the LA City Council.  Iyob […]

Read More →
Latest

ህዝብን በመጨቆን ሀገርን መምራት አይቻልም! በአሸናፊ ንጋቱ

By   /  March 7, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ህዝብን በመጨቆን ሀገርን መምራት አይቻልም! በአሸናፊ ንጋቱ

           የፖለቲካ ስርአትና የአንድ ሀገር እድገት ቀጥተኛ የሆነ ግንኙነት አላቸዉ። አንድ አገር ትክክለኛ ባልሆነ የፖለቲካ አገዛዝ ይበለፅጋል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው። ሃገራችን ኢትዮጵያም የወያኔ መንግስት ባነገሰው የተዛባ አገዛዝ ሳቢያ ህዝባችን ለከፋ ችግር መዳረጉ በገሃድ የሚታይ ሃቅ ነው። ታዲያ በዚህ ወያኔያዊ የተዛባ አገዛዝ እንዴት ከችግር ልንወጣ እንችላለን? አገራችን ኢትዮጵያ ምንም እንኳ የጥንት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar