www.maledatimes.com staff reporter - MALEDA TIMES - Page 27
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by staff reporter  -  Page 27
Latest

ፖለቲካ ማለት ለእኔ ከማተቤ መለሰ ተሰማ

By   /  March 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፖለቲካ ማለት ለእኔ ከማተቤ መለሰ ተሰማ

የዛሪ ሁለት አመት ገደማ ነው፡ በእለተ እሁድ ከቤተ ክርሰቲያን መልስ፡ ኢትዮጵያውያን ሰብሰብ ብለው ሻይ ቡና ወደሚሉበት አካባቢ ጎራ በማለት፡ ታድሜ ጥቂት እንደቆየሁ፡ ቀደም ብለው በመምጣት እዚያው ከነበሩት መካከል አንዱ፡ እኔ ፖለቲከኛ ሰው አልውድም፡ ሲል ሌሎች ጭራሽ ያዳመጡት አይመስልም ነበር፡ በበኩሌ ግን በገደምዳሜ እኔን ለመወረፍ እንደሆነ ባውቅም  እንዳልሰማሁ ማለፍን መረጥሁና ዝም አልኩት፡፡  ግለሰቡ በሁላችንም፡ እንዳልተደመጠ በመገመቱ […]

Read More →
Latest

“እግዚአብሔር የቀባው” ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

By   /  March 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “እግዚአብሔር የቀባው” ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

nigatuasteraye@gmail.com ሚያዝያ ፳፻፭ á‹“.ም. ማሳሰቢያ፦ አቡነ ማትያስ ባሜሪካ ራዲዮ አማካይነት የኢትዮጵያ ህዝበ ክርስቲያን በ፭፻ ድምጽ መርጦ ፓትርያርኩ አደረገኝ ማለት ጀምረዋል። እውነት እንደሚሉት ባገር ውስጥና በውጭ ካሉት ሁሉ ሰዎች በሙያቸው፥ በቅድስናቸው፥ በምንኩስናቸውና ባገልግሎታቸው ከሳቸው የተሻለ ሰው ጠፍቶ እሳቸው ልቀው ተገኝተው የኢትዮጵያ ህዝበ ክርስቲያን ትምህርታቸውን፥ በረከታቸውንና ቅድስናቸውን ፈልጎ በ፭፻ ድምጹ መረጣቸው? አባ ማትያስ ተመረጥኩ የሚሉበት ወቅትና አፈጻጸሙ በቤተ ክርስቲያናችን መመሪያ […]

Read More →
Latest

The general assembly of the EPRDF

By   /  March 28, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on The general assembly of the EPRDF

The general assembly of EPRDF got underway on Saturday 23rd March 2013 at BAHIRDAR, where thefour main member parties and other partner parties united to discuss the issues concerning the EPRDF.Foreign parties that were invited to the general assembly were also present at the venue and someeven went further to make speeches praising the governance […]

Read More →
Latest

ሃይማኖት፣ ፖለቲካና ህብረተሰብ! መግቢያ

By   /  March 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሃይማኖት፣ ፖለቲካና ህብረተሰብ! መግቢያ

የዐለማችን ሁኔታ በጣም እየተወሳሰበ መጥቷል። በየአገሮች ውስጥ የማህበራዊና የፖለቲካ ጥያቄዎች ሳይፈቱ የሃይማኖት ጥያቄ ራሱን የቻለ አጀንዳ ሆኖ በመምጣት ብዙ አገሮችን እያተራመሰ ነው። በተለይም የሶስተኛው ዓለም ተብለው በሚጠሩ አገሮች ውስጥ ያለው የፖለቲካ አወቃቀር ምሁራዊ ብስለት ስለሚጎድለው፣ አፍጠው አግጠው የሚመጡ እንደ ሃይማኖት የመሳሰሉ ጥያቄዎችን በውውይትና በክርክር ከመፍታት ይልቅ ግብግቡ ወደ አመጽ በማምራት አክራሪዎች በሚባሉትና በመንግስታት መሀከል የሚደረግ ዐይነት ፍጥጫ እየሆነ በመምጣት ላይ ነው። […]

Read More →
Latest

ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ፤ አጭር የሕይወቱና የጽሑፉ ታሪክ (በሰሎሞን ተሰማ ጂ.)

By   /  March 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ፤ አጭር የሕይወቱና የጽሑፉ ታሪክ (በሰሎሞን ተሰማ ጂ.)

EMAIL: SOLOMONTESSEMAG@GMAIL.COM OR  SEMNAWOREQ.BLOGSPOT.COM   ማንም በዕድሜው ብዛት አያስጠራም ስሙን በጥቂቱም ዕድሜው ይሠራል ሐውልቱን፡፡ ታሪክ ሲያበላሸው ረጅሙም ያጥራል፣ ታሪክ ሲያሳምረው አጭሩም ይረዘማል፤ ብዙ ዘመን ቢኖር ዕድሜውም ቢበዛ፤ በሳቅ በጨዋታ ዋዛን በፈዛዛ፣ ሲለዋውጥ ኖሮ ሃሳቡን ሳይገዛ፣ እንዲሁ ይቀራል እንዲያው እንደዋዛ፡፡ (“ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ፤ አጭር የሕይወቱና የጽሑፉ ታሪክ” (2004)፤ ገጽ 191) ከላይ የተጠቀሱት ስንኞች የማንን “ዕድሜ” እና “ታሪክ” ለማሳመር እንደሚበጁ […]

Read More →
Latest

መልካም መሪ ማግኘት ምንኛ መታደል ነው?! (በታምሩ ገዳ)

By   /  March 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መልካም መሪ ማግኘት ምንኛ መታደል ነው?! (በታምሩ ገዳ)

በየትኛውም የእድገት ደረጃ ይሁን የፖለቲካ አመለካከት ወይም የሃይማኖት ስርአት ውስጥ ለሚገኝ ማህበረሰብ ሁነኛ መሪ ማግኘት ከእድሎች ሁሉ ትልቁ እድል ነው ቢባል ማጋነን አያስብልም፡፡ ለዚህ ይመስላል የሮማ ካቶሊክ ቤ\ክርስቲያን በቀርቡ 266ኛዋን መሪ(ፓፓ ) ለመምረጥ የሃይማኖቱ አባቶች በቫቲካን ከተማ በተሰባሰቡበት ወቅት በ 150,000ዎች የሚቆጠሩ ምእመናን ቀጣዩ የሃይማኖታችን አባት ማን ይሆኑ? በማለት የምርጫው ውጤቱን ለማወቅ በታላቁ የቅዱስ ጴጥሮስ […]

Read More →
Latest

ከአመታት በፊት ወ/ሮ አዜብ ያደረጉትን ቃለመጠይቅ አቅርቦልናል ምን ያህል አሳማኝ ነው ?

By   /  March 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከአመታት በፊት ወ/ሮ አዜብ ያደረጉትን ቃለመጠይቅ አቅርቦልናል ምን ያህል አሳማኝ ነው ?

ግይቶ በደረሰን መረጃ መሰረት ጉዋድ Daniel Berhane ይህን ለማስተባበያነት ከአመታት በፊት ወ/ሮ አዜብ ያደረጉትን ቃለመጠይቅ አቅርቦልናል ምን ያህል አሳማኝ ነው ? . እና ያቺን ይዘን ነው የልጆቹን ት/ቤት የምንከፍለው፡፡ እስከ 3ወር እንዳለብን ዛሬ (inaudible)(ሳቅ)፡፡ እስከ 3ወር አጠራቅማለሁ . . . እና ከ3ወር በኋላ የሚከፈለውን ደግሞ እከፍላለው፡፡ የሁለታችንም ቅድም እንዳልኩት ብዙ እንትን የለንም . . . […]

Read More →
Latest

የመተካካት ሙስና በህወሓት …….!በአብርሃ ደስታ መቀሌ

By   /  March 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመተካካት ሙስና በህወሓት …….!በአብርሃ ደስታ መቀሌ

ጥያቄ “የምትፅፈው ነገር የተወሰነ እውነት ኣለው። ግን ከውጭ ሁኖ ህወሓት ለት ተቀን ከመውቀስ በህወሓት ውስጥ ሁነው ማስተካከል ኣይሻልም?” (ኣንድ የህወሓት ኣባል)። መልስ ኣንድ ህወሓት በቤተሰባዊነትና ሙስና (ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ) የተጨማለቀ ድርጅት ሆነዋል። ኣብዛኛው መዋቅሩ በስብሰዋል። በቀላሉ ሊስተካከል የሚችል ኣይደለም። የመዋቅር ሙስናው በጭቃ እንመስለው፤ ኣብዛኞቹ የህወሓት ባለስልጣናት በሙስና (በጭቃው) ተጨማልቀዋል። ይሄንን ለማስተካከል ታድያ በ’መተካካት’ ስም ኣዲስ ሰው […]

Read More →
Latest

የእነ ተመስገን የፍርድ ቤት ቀጠሮ ተራዘመ

By   /  March 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የእነ ተመስገን የፍርድ ቤት ቀጠሮ ተራዘመ

በትላንትናው እለት ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተብለው የፍርድ ሂደታቸው በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና ባለመቅረባቸው ችሎቱ ለመጋቢት 30 ፣ 2005 አም ሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ። የጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝን የመከላከያ ምስክር ለማዳመጥ ትናንት የተሰየመው ችሎትም በተተከሳሹ ጥያቄ ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል ። የቀድሞዉ የመድረክ ከፍተኛ አመራር አባል እነ አቶ አንዷለም አራጌ ባቀረቡት ይግባኝ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለዛሬ ቀጠሮ […]

Read More →
Latest

መብታቸውን የጠየቁ የመድሀኔዐለም መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው::

By   /  March 27, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መብታቸውን የጠየቁ የመድሀኔዐለም መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው::

ከትምህርት ገበታቸው 5 ተማሪዎች ተባረዋል:: የመድሀኔዐለም መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች በየመንደሩ እየተባረሩ በፖሊስ ሐይሎች እየተያዙ መሆኑ ተሰማ:: እነዚህ ተማሪዎች የመግቢያ ሰዐት ይሻሻልልን ባሉት ጥያቄ የተነሳ በመንግስት ወንበዴ ፖሊሶች ህገ-ወጥ እርምጃ ተወስዶባቸዋል:: አንዳንድ ተማሪዎች ከተሸሸጉበት እየወጡ ከሰዐት ቡሀላ ያለውን ክፍለ ጊዜ ለመማር እየገቡ ነው:: ትምህርት ቤቱም በአዲስ አበባ ፖሊሶች ተወርዋል:: ይህ በእንዲህ እንዳለ የመድኀኔዐለም ት/ ቤት አስተዳደሮች […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar