www.maledatimes.com staff reporter - MALEDA TIMES - Page 31
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by staff reporter  -  Page 31
Latest

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ Written by ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ Written by ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

መልክአ ኢትዮጵያ – ፰ የእኛዋ ኢትዮጵያ አንድ ለእናቱዎች ከማንም የሚገጥሙ አይደሉምና አሜሪካ እንደ አገራችን ብቸኛ አየር መንገድ ሊኖራት ይችላል ተብሎ ባይገመትም በቅርበት ሲታዩ ብዛታቸውና የአገልግሎታቸው ስፋት ከግምትም በላይ ነው፡፡ በአሜሪካ መንግሥት ሥር የሚገኘው ‹‹ኤድዋርዶ ሙሮው›› በተባለ ታዋቂ ጋዜጠኛ ስም የተሠየመው ተቋም ከመላው ዓለም ለተውጣጡ ጋዜጠኞች በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የጉብኝት ፕሮግራም ከሰጠኝ ዕድሎች አንዱ፣ በተለያዩ የአሜሪካን አየር […]

Read More →
Latest

ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 ዓ.ም…………

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 á‹“.ም…………

ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 á‹“.ም………… 1click the link >>>032413 Dr. Tesfay Debesay ዝክረ ድክተር ተስፋዬ ዯበሳይ በሀገራችን ኢትዮጵያ ሰሜን ምሥራቅ ትግራይ ክፍሇ ሀገር፤ በአጋሜ አውራጃ፤ በኢሮብ ወረዲ እምትገኝ፤ ዓሉተና እምትባሌ መንዯር በጣም ዯሀ ከሚባለ ቤተሰብ ክፍሌ ከአባቱ ከአቶ ዯበሳይ ካሕሳይና ከእናቱ ከወ/ሮ ምህረታ ዓድዐማር በ1933 á‹“.ም. ሕፃን ተስፋዬ […]

Read More →
Latest

በአለም ዙርያ ለሚገኙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዉያንና ዲሞክራሲያዊ ድርጅቶች ትግሉንም ድሉንም የጋራ ለማድረግ የተጠራ ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ፤ ጁላይ፣ 2013

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአለም ዙርያ ለሚገኙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዉያንና ዲሞክራሲያዊ ድርጅቶች ትግሉንም ድሉንም የጋራ ለማድረግ የተጠራ ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ፤ ጁላይ፣ 2013

በአለም ዙርያ ለሚገኙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዉያንና ዲሞክራሲያዊ ድርጅቶች ትግሉንም ድሉንም የጋራ ለማድረግ የተጠራ ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ፤ ጁላይ፣ 2013 በአሁኑ ወቅት ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚጠይቀዉ አንድ ጥያቄ ነዉ። ይህም የአንድነትና ተባብሮ የመስራት ጥያቄ ነዉ። ይህንንም ጥያቄ ህብረተሰቡ በተገኘዉ መድረክ ላይ ሁሉ ሳያሰልስ እያነሳዉ ይገኛል። ከዚህ አኳያ ለዚህ ህዝባዊ ጥያቄ ሁሉም በጉዳዩ ያገባኛል የሚሉ ወገኖች ሁሉ ጊዜ […]

Read More →
Latest

“የህዳሴው ግድብ” ከግማሽ በላይ የኢትዮጵያ አይደለም ትልቁን ድርሻ ኤፈርት ይዟል

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “የህዳሴው ግድብ” ከግማሽ በላይ የኢትዮጵያ አይደለም ትልቁን ድርሻ ኤፈርት ይዟል

http://www.goolgule.com/abay-dam-not-ethiopias/ “በራሳችን መሐንዲስ፣ በራሳችን ገንዘብ፣ በራሳችን የተባበረ ክንድ እንገነባዋለን” በማለት ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በመስቀል አደባባይ ታላቅ ህዝባዊ ድጋፍና “መዓበላዊ መነቃቃት” ፈጠሩበት የተባለለት የ”ህዳሴው” ግድብ 51 በመቶ ድርሻ የኢትዮጵያ እንዳልሆነ ነዋሪነታቸው በአውሮፓ የሆነ ዲፕሎማት በተለይ ለጎልጉል ገለጹ። ስማቸው ምስጢር እንዲሆን የጠየቁት ዲፕሎማት እንዳሉት 51 በመቶ ባለድርሻ የሆነችው አገር አውሮፓ የምትገኝ የኢትዮጵያ አጋር አገር ናት። […]

Read More →
Latest

ዘመን ባንክ ለጨረታ ያቀረባቸው የሆላንድ ካር ንብረቶች እንዳይሸጡ ታገዱ

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዘመን ባንክ ለጨረታ ያቀረባቸው የሆላንድ ካር ንብረቶች እንዳይሸጡ ታገዱ

-    ለጨረታ የቀረቡት ሕንፃዎችና ማሽነሪዎች ነበሩ  ዘመን ባንክ ለብድር መያዣነት ይዟቸው የነበሩትን የሆላንድ ካር ኃላፊነቱ የግል ማኅበር ንብረቶች ለመሸጥ አውጥቶት የነበረው ጨረታ ተግባራዊ እንዳይሆን ፍርድ ቤት አገደ፡፡ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አምስተኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት መጋቢት 10 ቀን 2005 á‹“.ም. ባስተላለፈው ትዕዛዝ፣ ሆላንድ ካር ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ላይ ጥር 7 ቀን […]

Read More →
Latest

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች የረሃብ አድማ መቱ,ፓትርያርኩ ሊያነጋግሯቸው ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ተናገሩ

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች የረሃብ አድማ መቱ,ፓትርያርኩ ሊያነጋግሯቸው ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ተናገሩ

-    ፓትርያርኩ ሊያነጋግሯቸው ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ተናገሩ መጋቢት 4 ቀን 2005 á‹“.ም. የተቃውሞ ደብዳቤ ለፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ያቀረቡት የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች፣ ላለፉት አሥር ቀናት ትምህርታቸውን ከማቆማቸውም በተጨማሪ፣ ከመጋቢት 12 ቀን 2005 á‹“.ም. ምሽት ጀምሮ የረሃብ አድማ ማድረጋቸው ታውቋል፡፡ ተማሪዎቹ ያቀረቡት የተቃውሞ ደብዳቤ ለአንድ ሳምንት ምላሽ ስለተነፈገው፣ መጋቢት 12 ቀን 2005 á‹“.ም. […]

Read More →
Latest

ማይክሮሶፍት በኢትዮጵያ ፋብሪካ የማቋቋም ሐሳብ እንዳለው ገለጸ

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ማይክሮሶፍት በኢትዮጵያ ፋብሪካ የማቋቋም ሐሳብ እንዳለው ገለጸ

ግዙፉ ኩባንያ ማይክሮሶፍት በአፍሪካ ለማካሄድ እንቅስቃሴ ከጀመረባቸው መስኮች ውስጥ አንዱ በሆነው የማኑፋክቸሪንግ ፋብሪካዎችን የማቋቋም እንቅስቃሴው ኢትዮጵያንም እንደሚያካትት አስታወቀ፡፡ በዚህ ዓመት ይፋ ያደረገውን ማይክሮሶፍት ኢንሼቲቭ አፍሪካ የተሰኘ ፕሮግራሙን ተከትሎ በመላው አፍሪካ እየተስፋፋ የሚገኘው ማይክሮሶፍት፣ በአፍሪካ ለሚያመርታቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶች ማዕከላዊ የሥራ ማስኬጃ ግንባታዎችን በተመረጡ አገሮች እያካሄደ ይገኛል፡፡ በምሥራቅ አፍሪካ ለሚያካሂደው የቴክኖሎጂ ገበያ እንቅስቃሴ ኬንያን በዋና መናኸርያነት መርጧል፡፡ […]

Read More →
Latest

የትግራይ ህዝብን ዝምታ ሲተረጎም ……!አብርሃ ደስታ መቀሌ

By   /  March 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የትግራይ ህዝብን ዝምታ ሲተረጎም ……!አብርሃ ደስታ መቀሌ

ባለፈው እንዲህ ፅፌ ነበር፣ “… የትግራይ ህዝብ በሙሉ የህወሓት ደጋፊ ነው ማለት ኣይቻልም። ብዙ የሚቃወም ኣለ። ብዙ የሚጨቆን ኣለ። በትግራይ የሌለው ጭቆናን የሚያጋልጥ ሰው ነው። በሌሎች ኣከባቢዎች (ከትግራይ ውጭ) ሰው ሲታሰር ወይ ሲገደል የሚናገርለት ወይ የሚጮህለት ወገን ኣለው። በትግራይ ግን የለም። ኣንዱ ሲታፈን ሌላው ኣብሮ ዝም ይላል። ይሄ ነው ልዩነቱ እንጂ በትግራይ ጭቆና ስለሌለ ኣይደለም።” […]

Read More →
Latest

በዘገየው አብዮት ምሳዬን ቀታሁት

By   /  March 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በዘገየው አብዮት ምሳዬን ቀታሁት

ዛሬ ምሳዬን ቀጣሁት ጧት ታክሲ ለመያዝ እየተጋፋሁ ባንዱ እጅ…ልዕልና ..የምትባለውን ጋዜጣ አየሁና ታክሲ መሳፈሩን ትቼ ይህንንማ ሳላይ አልሄድም በማለት ወደ ጋዜጣ ሻጮች ዘንድ አመራሁ፡፡እስካሁን ተከራይቼ ነበር የማነበው፡፡ባንድ ጋዜጣ እስከ አንድ ብር ካምሳ ነው ክራይ፡፡የዛረው ግን ገና ርእሱን ሳየው ከራሴ እይታ ጋር በሀሳብ መገላበጥ ጀመርኩኝ፡፡.የጋዜጣው ትልቁ ርእስ ..የዘገየው አብዮት …ይላል.. በምስል ደግሞ መለስ ዜናዊ ብሄር ብሄረሰቦችን […]

Read More →
Latest

በሚኖሶታ የሚኖሩ ሙስሊም እምነት ተከታዮች ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

By   /  March 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሚኖሶታ የሚኖሩ ሙስሊም እምነት ተከታዮች ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

OROMO TV RISALA INTERNATIONAL DEMONSTRATION IN MINNESOTA MA

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar