www.maledatimes.com staff reporter - MALEDA TIMES - Page 58
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by staff reporter  -  Page 58
Latest

የሁለት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮች ሹመት ሕገ-መንግሥቱን የሚፃረርና የሻረ ነው!

By   /  December 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሁለት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮች ሹመት ሕገ-መንግሥቱን የሚፃረርና የሻረ ነው!

ጥቅምት 15 ቀን 2ዐዐ5 ዓም  በአዳማ ከተማ ፔቲሽን ተፈራርመው ለምርጫ ቦርድ ጥያቄዎቻቸውን ከአቀረቡ 33ቱ ፓርቲዎች የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ  ኢህአዴግ መራሹ መንግሥት በሕገ-መንግሥቱ የሰፈሩትን ለሕዝብ የተሰጡ መብቶች እንደፈለገውና እንዳመቸው በማንአለብኝነት ሲጥስና ሲደፈጥጠው ለመኖሩ ያለፉት ተግባራቱና በዚህ ሹመት ያየነው ድርጊቱ የሚመስክሩት ሐቅ ነው፡፡ የህገ መንግሥቱ አንቀጽ 9 (1)   ‹‹ሕገ-መንግሥቱ የአገሪቱ የበላይ ሕግ ነው ማንኛውም ሕግ ልማዳዊ አሠራር […]

Read More →
Latest

Call from Save Waldba International Coalition Temporary Committee

By   /  December 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Call from Save Waldba International Coalition Temporary Committee

December 15 save waldba <<<<<click here to read the PDF እንደምን ሰንብታችኃል አባቶች፣ ወንድሞች፣ እህቶች በአጠቃላይ ኦርቶዶክሳዊያን ከዚህ ደብዳቤ ጋር የሚቀጥለውን ሳምንት ጉባኤ መጥሪያ አዘጋጅተን ልከንላችኃል፥ ሁላችንም በያለንበት ወይም በምንሄድበት ቤተክርስቲያን እነዚህን ፕሪንት በማድረግ የተቻለንን ጥረት እንድናደርግ በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ስም እየጠየቅን፥ የሚያጋጥም ችግር ካለ ቢደውሉልን በምችለው ለመረዳዳት እንሞክራለን። ዋልድባን ለመታደግ የሁላችንንም ጥረት ይጠይቃል እና የዘወትር ትብብራችሁ […]

Read More →
Latest

በሃይማኖት ካባ ሥር – ጸያፍ ፖለቲካ! በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

By   /  December 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሃይማኖት ካባ ሥር – ጸያፍ ፖለቲካ! በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

                        (semnaworeq) ባለቅኔው ክፍለ ዮሃንስ ከዘመናት በፊት፣ “ወከመ ለሰማይ ኢንርአይ ሥነ ግዘፉ፤  ትንንያ ካልአን በክንፉ!” እንዳለው ነው፡፡ እውነትነት አለው፡፡ ስለ”እውነትም” ነው የተቀኘው፡፡ (ትርጓሜውም እንዲህ ነው፤ እውነትን እንኳንና ከምድር በላይ ሊያስርዋት፣ ከምድር ከርስም ውስጥ ቢቀብሯት፣ በድንጋይ መዝጊያ ተዘግቶባት፣ በጠንካራ የብረት መዝጊያም ጭምር እንደገንዘብ ቢከዝኗትና በትጉኋን […]

Read More →
Latest

The 3rd God message

By   /  December 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on The 3rd God message

The 3rd God message to read click here letter to mishiriya magazine

Read More →
Latest

Cui Bono /Who Benefits/?

By   /  December 8, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Cui Bono /Who Benefits/?

Who really benefits from the death of the dictator Zenawi? For sure, it is not the Ethiopian people. Though there was a glimmer of hope that change in the political landscape seemed imminent, in the course of time everything was ended up into chimera. Even if it was a big blow for TPLF to lose […]

Read More →
Latest

Susan Rice isn’t a good choice Ruben Navarrette Jr.

By   /  December 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Susan Rice isn’t a good choice Ruben Navarrette Jr.

Which political party is behaving worse regarding the possible nomination of U.N. Ambassador Susan Rice to become secretary of state? It’s a close call. Both Republicans and Democrats have embarrassed themselves where Rice is concerned. First, the GOP is obviously struggling with a little misplaced frustration over the election that got away, and many lawmakers are channeling it toward Rice. What seems to bother […]

Read More →
Latest

በነ እስክንድር ነጋ ንብረት ዙሪያ የተሰየመው ችሎት ትዕዛዝ ሰጠ

By   /  December 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በነ እስክንድር ነጋ ንብረት ዙሪያ የተሰየመው ችሎት ትዕዛዝ ሰጠ

ትናንት አርብ ሕዳር 28/2005 ዓ.ም የፌዴራሉከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ የወንጀል ችሎት በእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ የንብረት ውርስ ላይ በሶስት ተከሳሾች ላይ የቀረበውን የአቃቤ ህግ አቤቱታ ተመልክቶ ትዕዛዝ መስጠቱ ተዘገበ። በዚህ መሰረት በ1ኛ ተከሳሽ በአቶ አንዷለም አራጌ ባለቤት ስም የተመዘገበው የቤት መኪና ፤ በ7ኛ ተከሳሽ አቶ እስክንድር ነጋ ስም የተመዘገበ 1 ቤትና ከእናታቸው በውርስ ያገኙት ተዳምሮ 2 መኖሪያ ቤቶች እና በባለቤታቸው ስም የተመዘገበ 1 የቤት መኪና ፤ እንዲሁም በሌሉበት በተከሰሱት በ16ኛ ተከሳሽ በአቶ አበበ […]

Read More →
Latest

ለሞተው ህውሃት ነብስ ለመዝራት የታሰበ ህገ-ወጥ ሹመት ከተስፋዬ ዘነበ (ኖረዌይ በርገን)

By   /  December 6, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለሞተው ህውሃት ነብስ ለመዝራት የታሰበ ህገ-ወጥ ሹመት ከተስፋዬ ዘነበ (ኖረዌይ በርገን)

12.07.2012 Ethiocenter.bolgspot.no ምንም  የፖለቲካ  ፐሮግራም ሳያስፈልገው በየትኛውም  ሁኔታ  ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ  ምርጫ በ ኢትዮጲያችን ቢደረግ የወያኔ ስርዓት እንደሚያበቃለት ህዝብም ሆነ እራሳቸው  የስርዓቱ ሰዎች ጠንቅቀው  ያውቁታል፡፡ ስለሆነም ነው ላለፉት ሃያ አንድ አመታት ይህ አምባገነን ስርዓት እራሱ ያፀደቀውን  ህገ-መንግስት   ለአገዛዝ በሚመቸው መልኩ እየቀያየረ ላፀደቀው ህግ ሳይገዛ የህዝብን በነፃነት የመኖር መብት ቀምቶ ያሻውን የሚያደርገው፡፡ በእርግጥ የስርዓቱ ተፈጥሮአዊ  ባህሪ፣ እንዲሁም  ከጫካ […]

Read More →
Latest

I am afraid of the Ethiopian Puppet President Girma Wolde-giorgis By Abenezer Aregawi

By   /  December 6, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on I am afraid of the Ethiopian Puppet President Girma Wolde-giorgis By Abenezer Aregawi

Ato Girma wrote and distributed letter regarding the Ethiopian Orthodox Church patriarch election controversy existed between the 4 th Ethiopian patriarch forced to exile by the current regime Patriarch Abune Mekarios (the exiled sinodos) and the Ethiopian based sinodos. The letter was really very interesting and all inclusive with detail explanation that is expected from a good […]

Read More →
Latest

የሹም-ሽሩ ምስጢርና ዋናው ጠቅላይ ሚኒስትር! በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

By   /  December 6, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሹም-ሽሩ ምስጢርና ዋናው ጠቅላይ ሚኒስትር! በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

  (semnaworeq) ባለፈው ሐሙስ በተደረገው የኢህአዴግ/ወያኔ የካቢኔ ሹም-ሽር ላይ በርካታ አስተያየቶች በመደመጥ ላይ ናቸው፡፡ ሆኖም የበርካቶቹ አስተያየትና ትንተና እዚህ ግባ የማይባልና፣ በወያኔዎች አማርኛም “ውኃ የማይቋጥር” ሆኖ ስላገኘሁት፣ የኔን አስተውህሎት ላቀርብ ወደድኩ፡፡ በቅድሚያ ግን፣ በሀገር ውስጥ ያሉት የተቃዋሚ ፖለቲካ ማኅበሮች/ፓርቲዎች መሪዎች እየተቀባበሉ የሚደጋግሙት ነገር ያው የተለመደውን ነው፤ “ሹመቱ ሕገ መንግሥቱን የተከተለ አይደለም!” ምናምን የሚል ወቀሳ አይሉት ትችት፣ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar