www.maledatimes.com December, 2012 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2012  >  December  -  Page 3
Latest

MEP press release

By   /  December 21, 2012  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on MEP press release

MEPs letter for the release of eskinder

Read More →
Latest

Ethiopia: 4 Journalists Win Free Speech Prize

By   /  December 21, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia: 4 Journalists Win Free Speech Prize

 Human Rights Watch RELATED MATERIALS: Writers Honored for Commitment to Free Expression (New York) – Four Ethiopian journalists have received the prestigious Hellman/Hammett

Read More →
Latest

Ethiopia: 4 journalists win free speech prize (Human Rights Watch )

By   /  December 20, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia: 4 journalists win free speech prize (Human Rights Watch )

(From top left clockwise)Eskinder Nega, Mesfin Negash, Reeyot Alemu and Woubshet Taye (New York) – Four Ethiopian journalists have received the prestigious Hellman/Hammett award for 2012 in recognition of their efforts to promote free expression in Ethiopia, one of the world’s most restricted media environments.   Eskinder Nega Fenta, an independent journalist and blogger; Reeyot […]

Read More →
Latest

“ያም ሲያማ፣ ያም ሲያማ – ወገኔ ለኔ ብህ ስማ!”

By   /  December 20, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ያም ሲያማ፣ ያም ሲያማ – ወገኔ ለኔ ብህ ስማ!”

“ያም ሲያማ፣ ያም ሲያማ – ወገኔ ለኔ ብህ ስማ!”                                      yinegal@gmail.com      ይህን ከዚህ በታች የምታገኙትን ዜና የወሰድኩት ከኢትዮጵያን ሪቪው ድረ ገፅ ነው – ዛሬ ማለዳ ነሐሴ 10 ቀን 2005á‹“.ም፡፡ ለሀገራችን አንዳች ጠቃሚ ነገር ይኖረው ከሆነ ብዬ እንደገባኝ ተርጉሜ ልኬዋለሁና እንደመላችሁ አድርጉት፡፡ የእንግሊዝኛው ከግርጌ አለላችሁ፡፡ በአንዳንድ ነጥቦች ዙሪያ ከኛዋ ከርታታ ሀገር የነገሮች […]

Read More →
Latest

What’s Behind America’s Gun Violence

By   /  December 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on What’s Behind America’s Gun Violence

www.maledatimes.com By Jack A. Smith   Global Research, December 18, 2012 There is more than the act of one individual involved in the mass gun killings that take place in America� the most recent being the massacre of 20 young children and seven school workers at the Sandy Hook Elementary School in Newtown, Conn., Dec. […]

Read More →
Latest

እኔ ኢትዮጵያዊ እስላም ነኝ! (ከይመሩ ሙሄ)

By   /  December 19, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on እኔ ኢትዮጵያዊ እስላም ነኝ! (ከይመሩ ሙሄ)

 ዜግነቴና እምነቴ የመጣ ከናት ካባቴ፣ ከትውልድ ትውልድ ተወራርዶ፣ የተቀበልኩት አደራ ሃላፊነት የተጫነብኝ፣ እንዳስተላልፍ በተራ፤ ነውና ማባከን ጊዜ፣ ያልተሰበረን መጠገን መጣር ለከላሸና ላክራሪ ሴራ፣ እጄን የማልሰጥ የማልበገር፤ እኔ ኢትዩጵያዊ እስላም ነኝ፣ ዜግነቴ የማይጠረጠር ሃይማኖቴን የማላስደፍር፣ ባህሌ ነው ተባብሮ መኖር ከክርስቲያን ወገኖቼ ጋር። አስተዳደጋችንን ሲቃኙት፣ ልዩነቱ የማይታይ ጎልቶ በመፈቃቀር ተውጦ፣ በመከባበር ተሞልቶ። ፊደል የቆጠርኩ በአባ ባቆምም መለዕክተ […]

Read More →
Latest

የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ ሰብሳቢ ቴድሮስ ሃጎስ የወያኔ ስርዓት አልበኝነት ማሳያ

By   /  December 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ ሰብሳቢ ቴድሮስ ሃጎስ የወያኔ ስርዓት አልበኝነት ማሳያ

 “አርቲስት ታማኝ በቅርቡ ሲናገር ‘የትግራይ ህዝብ እኮ በሪፈረንደም ህወሓት የኔ ብቸኛ ወኪል ነው ኣላለም’ ሲል ሰምተናል። ታማኝ በየነ ልክ ብሏል። እኛ ደግሞ የምንለው የትግራይ ህዝብ ወያኔን ካንጀቱ ካወጣውና ከጠላው ዓመታት ተቆጥሯል ነው።” – መምህር፣ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ * * * * * * በጀርመናዊው የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንትና በዩኒቨርሲቲው ቦርድ ሰብሳቢ የተፈጠረውን እሰጥአገባ ከሳምንታት በፊት ዘግባችሁ እንደነበር […]

Read More →
Latest

የህወሓት የብረት መዳፍ (ተመስገን ደሳለኝ)

By   /  December 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የህወሓት የብረት መዳፍ (ተመስገን ደሳለኝ)

የድህረ –መለስ ዝግመተኛውና መቋጫ ያጣው የፖለቲካ ማዕበል፣ አሁንም አዳዲስ ክስተቶችን ማሳየቱን አላቋረጠም፡፡ ዝነኛው ‹‹የመለስ ራዕይ›› መፈክርም ግንባሩን የታሰበውን ያህል ወደ አንድ ለማሰባሰብ አቅም ያጠረው ይመስላል፡፡ ጥገናዊ ለውጦቹም እንዲሁ አትራፊ መሆን አልቻሉም፡፡ መሀል አራት ኪሎ በሚገኘው የኢህአዴግ ጽ/ቤት ግድግዳ ላይ የተሰቀለው የመለስ ፎቶም ‹‹ሸምጋይ›› አልሆናቸውም፡፡ በብሄር ተኮር ፍላጎት የሚወዛወዘው የኃይለማርያም ደሳለኝ መንግስትም ለሁለት ወር ከአስር ቀን […]

Read More →
Latest

በጊዜ ያንብቡት ( በይግዛው እያሱ)

By   /  December 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጊዜ ያንብቡት ( በይግዛው እያሱ)

በጊዜ ያንብቡት ( በ ይግዛው እያሱ) ማንም ሰው ስለ ወያኔለማወቅወያኔነትንመቀበልአይጠበቅበትም:: ወያኔነትንለመቀበልየወያኔንተንኮልናሴራተቀብሎህዝብንበጋራለማጥፋትየተዘጋጀመሆኑንማረጋገጥናመፈለግብቻነው::ወያኔዎችበጋራየሚስማሙበትነገርየህዝብፍትህየህዝብእኩልነትየህዝብመብትየሚረጋገጥበትን በአጠቃላይአገራዊስሜትንበማጥፋትየወያኔንጥቅምናየስልጣንዘመናቸውንለማራዘምየሚያደርጉትንማንኛውምየተንኮልስራለመደገፍቃልየሚገባበትን የጋራሰነዳቸውመከበሩላይ ነው:: ይህንእያወቁወገናቸውንለማጥፋትበፍርፋሪተታለውመሀላየሚፈፅሙብዙዎችናቸው:: ትቂቶቹችግርአስገድዷቸውየሚቀበሉሲሆኑአብዛኞቹደግሞህሌናቸውንሽጠውለሆዳቸውያደሩሆድአደሮችእንደሆኑይታወቃል:: ባጠቃላይየወያኔመንግስትየዘርፖለቲካባገሪቱውስጥበማንገስህዝቡንበብሄርከፋፍሎአንዱንካንዱበማባላትየስልጣንዘመኑንለማራዘምየተጠቀመበትአካሄድለጊዜውየጠቀመውቢሆንምህዝቡግንዛሬዛሬእውነታውንእየተረዳሲመጣእውነትለህዝቡበማሰብበቋንቋውበባህሉየመጠቀምየመናገርየመዳኘትመብትአለህየተባለውእውንሆኖበተግባርሲተረጎምእያየውባለመሆኑወያኔንአንቅሮየተፋበትናለማስወገድምጥረትእያደረገያለበትወቅትላይደርሷል:: ወያኔበአንድየዘርየጎሳየበላይነትተቋቁሞከጫካእስከከተማየሚያደርጋቸውተነኮሎቹደባዎቹሁሌ ራሱን ኮፍሶ እንዲኖር የሚያደርግበት አካሄዱ ማብቂያው አሁን ነው:: ውድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ! ዛሬ ወያኔ መጽሐፍ ነው:: የተንኮል መጽሐፍ:: ገለጥ እያደረግን ስናየው ጉዱን ከውስጡ ዘርዝረን ማንበብ የምንችለው:: ማንም ኢትዮጵያዊ ስለወያኔ ተንኮል ሴራ ከፋፍሎ ለመግዛት ስለተጠቀመበት ስልት የሕዝብን ሀብት […]

Read More →
Latest

ጂጂና ቴዲ፣ እንደ ቦብ ማርሊ እንደ ፌላ ኩቲ (ክንፉ አሰፋ)

By   /  December 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጂጂና ቴዲ፣ እንደ ቦብ ማርሊ እንደ ፌላ ኩቲ (ክንፉ አሰፋ)

ጂጂና ቴዲ፣  እንደ ቦብ ማርሊ እንደ ፌላ ኩቲ (ክንፉ አሰፋ) ጃማይካዊውን የጥበብ ሰው ጋሪሰን ሃውክን በመንተራስ አርቲስት ጂጂ እና ቴዲ አፍሮ ሰሞኑን የለቀቁት ‘ጀግና አይፈራም … ተስፋ አይቆርጥም‘´ ነጠላ ዜማ በብዙዎች አድናቆትን እየተቻረይገኛል። ብዙዎችንም አነቀቅቷል። ሙዚቃው የተለየ ነው፣ የሚያበረታታ እና የሚያነቃቃም ነው።   ‘ጀግና አይፈራም … ተስፋ አይቆርጥም’! “   ብዙውን ግዜ በጦር ጀብዱ የፈጸመን ወይንም ድል ያደረገን ሰው ጅግና ብለን እንጠራዋለን። ጀግንነትን በዚህ መስፈርት ብቻ ከለካነው – ይህ ቀላሉ ጀግንነት ሊሆን ይችላል። ከባዱ እናእውነተኛው ጀግንነት ግን ጦርነትን ሳይሆን ሰላምን ማሸነፍ መቻል ነው።   ምንም አይነት ጅብዱ ቢፈጽም ራእይ ግን የሌለው ሰው ጀግና ሊሆን አይችልም።  ህይወት ካለ ተስፋ አለ። ተስፋ ካለ ህልም አለ። ህልም ካለ ራዕይ አለ። ራእይ ያለው ሰው ነው ጀግና። ‘ጀግና አይፈራም … ተስፋ አይቆርጥም’!   የኢትዮጵያ አርቲስቶች በተለያዩ ወቅቶች ከፍቅር ወጣ ያሉ የተለያዩ ሙዚቃዎችን ሲጫወቱ አስተውለናል። በአብዮት ዘመን፣ በጦርነት ዘመን፣  በድል ዘመን፣  ወዘተ … አብዛኞቹ ዘፈኖችም ሆኑቀረርቶዎች ታዲያ ፈረንጆቹ ኢንስፓሬሽናል እንደሚሉት መንፈስን የሚያነቃቁና የጀግነነት ሞራልን ከፍ የሚያደርጉ አልነበሩም።   አንቱ የሚባሉ የሃገራችን አርቲስቶች ካቀነቀኗቸው የፍቅር ዜማዎች አንዳንዶቹ የሚደንቁ ናቸው።   “ቆዳዬ ተገፎ፣ ይሁንልሽ ጫማ፣ ስጋየም ይደገም፣ ላንቺ ከተስማማ..”   “ፍየል ቅጠል እንጂ፣ አትበላም እንጉዳይ፣ በጥርሷ ሰላሳ፣ ባይኗ መቶ ገዳይ…”   […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar