www.maledatimes.com 2012 - MALEDA TIMES - Page 67
Loading...
You are here:  Home  >  2012  -  Page 67
Latest

Old Mutual’s Futuregrowth Buys Farms As Food Prices Rise

By   /  July 30, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Old Mutual’s Futuregrowth Buys Farms As Food Prices Rise

Futuregrowth Asset Management, a unit of insurer Old Mutual Plc (OML) that oversees 110 billion rand ($13.3 billion) in fixed income investments, is buying farms in Africa to benefit from surging food prices. Futuregrowth’s United Farmers’ Fund has spent 450 million rand buying nine fruit and vegetable farms in South Africa since December 2010. It’s now considering investing in a cattle ranch […]

Read More →
Latest

ከሙስሊሙ ህብረተሰብ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተላለፈ መልእክት

By   /  July 29, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከሙስሊሙ ህብረተሰብ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተላለፈ መልእክት

የተከበራችሁ መላው የሃገራችን ህዝቦች ሰላምታችን እና መልካም ምኞታችን ከሁሉም ነገር ይቀድማል፡፡ ይህን መልእክት ለእናንተ ለወገኖቻችን እንድንፅፍ ያነሳሳን ምክንያት አንድም በሃገሪቱ በመንግስትም ሆነ በማንኛውም ዜጋ ስለሚከናወኑ ጉዳዮች መረጃ የማግኘት መብታችሁን ከማክበር ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ሰሞኑን የራዲዮ እና የቴሌቪዥን ጣቢያዎቻችን ከወትሮው ለየት ያለ የጭንቅ ቀን አይነት መረጃ ማቅረብን በማዘውተራቸው አንድ ለህዝብ ግልፅ ሊሆን የሚገባ እውነታ በመኖሩ […]

Read More →
Latest

Ethiopian Christian and Muslim Council in Washington DC Press Release

By   /  July 29, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopian Christian and Muslim Council in Washington DC Press Release

The Ethiopian government is continue to grossly violate fundamental rights of its citizen disregarding its own constitution that unequivocally guarantees these clearly stated citizens’ rights on the constitution. Freedom of Religion, Freedom of speech, freedom of expression and freedom of assembly are basic human rights and are enshrined in the Universal Declaration of Human Rights. […]

Read More →
Latest

<<ከአቦይ ጋር ጥቂት ቆይታ>>

By   /  July 29, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on <<ከአቦይ ጋር ጥቂት ቆይታ>>

የሃሳብ ልዩነት ያለ ነው፡፡ ልዩነቱን መድረክ ላይ አምጥቶ ለማሸነፍ መሞከር ትክክለኛ አካሄድ ነው፡፡ ከዛ ውጪ ሞትን መመኘት ከሰውነት እንዴት እንደራቀ የሚያሳይ የወረደ አመለካከት ነው፡፡ የጠቅላይ ሚ/ር መለስ ዜናዊን ጤንነት አስመልክቶ እርስዎ ለአሜሪካን ድምፅ በሰጡት ቃለምልልስ ጠቅላይ ሚ/ሩ ህክምናቸውን ጨርሰው በቅርቡ በስራቸው ላይ እንደሚገኙ ሲገልፁ አቶ በረከት ስምዖን ደግሞ እረፍት እንደሚያደርጉ ገልፀዋል፡፡ የቱን እንመን? ህዝብ ማወቅ […]

Read More →
Latest

የነፃነት ጥያቄ ከልደታ ማርያም ቤተ ክርስቲያን እስከ አንዋር መስጊድ (ሀብታሙ አሰፋ)

By   /  July 29, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የነፃነት ጥያቄ ከልደታ ማርያም ቤተ ክርስቲያን እስከ አንዋር መስጊድ (ሀብታሙ አሰፋ)

Lideta &Anewar mosqfor more picture please click here maledatimes pdf1 የነፃነት ጥያቄ ከልደታ ማርያም ቤተ ክርስቲያን እስከ አንዋር መስጊድ የነፃነት ጥያቄ ከልደታ ማርያም ቤተ ክርስቲያን እስከ አንዋር መስጊድ ሀብታሙ አሰፋ የሙስሊሙ ህብረተሰብ ግልፅና የማያሻማ የዕምነት ነጻነት ጥያቄ አንስቷል። የአገሪቱ የበላይ ህግ በሆነውና በተግባር ስራ ላይ ውሎ በማያውቀው ህገ-መንግስት ተቀባይነት ያለው መሰረታዊ  ጥያቄ ነው። አህባሽ የተሰኘውን […]

Read More →
Latest

የሰሞኑ ፍጥጫ መለሰ ዜናዊ እና መለሰ

By   /  July 28, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰሞኑ ፍጥጫ መለሰ ዜናዊ እና መለሰ

አቶ መለሰ ዜናዊ ከሞቱ፡ ወይ ደግሞ በጠና ተይዘው ለረጅም ጊዜ ከአልጋ ላይ ከዋሉ ብዙ ሰዎች ሊከሰት ስለሚችሉ ጉዳዮች ብዙ የተለያየ ግምቶችን ና መላምቶችን ሰንዝረዋል; በመሰንዘር ላይ ናቸው፡ ወደፊትም ይሰነዝራሉ። በእርግጥ መላ ምቶችን መገመት ቀላል ባይሆንም መገመት ግን ይቻላል። ምን አልባት አንድን ግምት የተሳካ ወይ ደግሞ ለስኬቱ የቀረበ የሚያደርገው የማያሻማ ጥሩ መረጃና የመረጃ ምንጭ፡ የአሁን አጠቃላይ […]

Read More →
Latest

በአንዋር መስኪድ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የሚሆን ህዝብ ትግላችን አይቀዘቅም አለ::

By   /  July 28, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአንዋር መስኪድ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የሚሆን ህዝብ ትግላችን አይቀዘቅም አለ::

ሐምሌ ፳ (ሀያ) ቀን ፳፻፬ á‹“/ም ኢሳት ዜና:- የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን በስፍራው ተገኝቶ እንደተመለከተው ዛሬ ለተቃውሞ የወጣው ሙስሊም ኢትዮጵያዊ እስከዛሬ ከተሳተፈው ሁሉ በቁጥር በእጅጉ የሚልቅ ነው። ዋና ዋና መሪዎቹ በማእከላዊ እስር ቤት በአሰቃቂ ድብደባ ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑን የኢሳት እንዲሁም የአምነስቲ ኢንተርናሽናል መረጃዎች ይፋ ባደረጉ ማግስት፣ አንዳንዶች አንድ ሚሊዮን ሌሎች ከ700 ሺ እስከ 800 ሺ የሚገምቱት […]

Read More →
Latest

London 2012 Olympics: Great Britain women’s volleyball team buoyant despite debut loss to Russia

By   /  July 28, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on London 2012 Olympics: Great Britain women’s volleyball team buoyant despite debut loss to Russia

Great Britain’s women’s volleyball team lost their first ever match at the Olympic Games against Russia, going down 3-0 at a sold-out Earls Court. The home team made a superb start as the team came out fighting to take the lead 8-7 in under eight minutes, accompanied by resounding cheers from the partisan crowd. Russia’s […]

Read More →
Latest

2012 Summer Olympics officially open in London

By   /  July 28, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on 2012 Summer Olympics officially open in London

UK monarch Queen Elizabeth II officially opened the 2012 Summer Olympics in London in the early hours of this morning. Some sixty thousand spectators observed sixteen thousand athletes from 204 National Olympic Committees (NOCs) walking into the Olympic Stadium in the British capital. London is thus far the only city to host the Olympics for […]

Read More →
Latest

London Olympics organizers apologize after North Korea flag gaffe

By   /  July 28, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on London Olympics organizers apologize after North Korea flag gaffe

London 2012 Summer Olympics organizers apologized to the North Korean women’s football team after mistakenly displaying South Korea‘s flag alongside competitors’ images during team introductions before a match featuring North Korea and Colombia at the Hampden Park venue Wednesday night. The North Korean women walked off the field, delaying the match for over an hour […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar