www.maledatimes.com June, 2013 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  June  -  Page 2
Latest

Ethiopia Has Arisen!

By   /  June 3, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia Has Arisen!

On Ginbot 20,  1983 (Ethiopian calendar; [5/28/1991]), Meles Zenawi and thousands of his guerilla fighters marched into Addis Ababa toting AK-47s, RPGs and hand grenades. They marched into the capital promising democracy, freedom and liberation from a brutal military dictatorship. The people of the capital welcomed them with some anxiety; but they were greatly relieved […]

Read More →
Latest

ርእሰ አድባራቶች ጉዞአቸው ከድጡ ወደ ማጡ ቀጥሎአል

By   /  June 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ርእሰ አድባራቶች ጉዞአቸው ከድጡ ወደ ማጡ ቀጥሎአል

የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከድጡ ወደ ማጡ በዚህ በትልቁ የአውሮፓ ክፍል የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ለረጅም ዘመናት አገልግሎት የሰጠች እንደመሆንዋ መጠን በሙያ የበሰሉ በአገልግሎታቸው የተመሰገኑ አባቶች አገልግሎት የሰጡበት መሆኑ ታሪክ የሚያስታውሳቸው ነው ከነዚህም አባቶች መካከል በቀድሞው ስማቸው አባ አረጋዊ በኋላ ብጹእ አቡነ ዮሐንስ እንዲሁም […]

Read More →
Latest

የህዝባዊነት ካርድና የፓርቲ ፖለቲካ -የግል ዕይታ ሬገን ሰለሞን

By   /  June 2, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on የህዝባዊነት ካርድና የፓርቲ ፖለቲካ -የግል ዕይታ ሬገን ሰለሞን

=~=~=~=~=~=~=~=~=~=~= የሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሰልፍ በሰላም ተጠናቋል::ምንም ይሁን ምን፤ ይህ በጣም አስደሳች ዜና ነው:: ለሰላማዊ ሰልፉ ተሳታፊዎች፤ ለሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ይህን ደግፈው ለቆሙ ኢትዮጵያውያን፤ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እወዳለሁ:: ቁጥር ለመገመት ከመመሯሯጥና አጋኖ ሪፖርት ከማድረግ ተቆጥበን፤ እራሳችንን የምናደምጥበት ጊዜ ቢኖር ተገቢ ይመስለኛል:: ባለፉት ሳምንታት ህዝቡን ለመቀስቀስ በርካታ ጥረት ተደርጓል:: በተለይም የብዙሃን ጥያቄ የሚቀርብበት መድረክ ለማድረግ […]

Read More →
Latest

ወያኔ ማለት መስማት የማይፈልግ ህሊናውን የሸጠ ሃፍረት የሌለው እንሰሳ ነው።

By   /  June 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወያኔ ማለት መስማት የማይፈልግ ህሊናውን የሸጠ ሃፍረት የሌለው እንሰሳ ነው።

ወያኔ የህዝብን ጥያቄ መመለስ ሲያቅተው ስህተት ፍለጋ ሲዘባርቅ በተዘዋዋሪ እራሱን በማጋለጥ ወቀሰ እንዲህ በማለት «ሃይማኖት እና ፖለቲካ የተለያዩ ናቸው ለህግ የበላይነትና ዲሞክርሲ ቁሜለሁ የሚል ማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ በሃይማኖት ውስጥ ጣልቃ መግባት የለበትም።የህግ የበላይነትንም ማክበር አለበትም» ብለዋል ያምባገነኖች እና የሽፍቶች በህዝብ ስይመረጡ ተመርጠናል እያሉ ለ22 ዓመት አገር የቆረሱት መሬት የሸጡት ህዝብ ከቦታ ያፈናቀሉት ህዝብን በበረሃና በባህር […]

Read More →
Latest

አገራችን እንደ ዳቦ አትቆራረስም

By   /  June 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አገራችን እንደ ዳቦ አትቆራረስም

ዛሬ ‹ሰማያዊ› ፓርቲ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ * በሰልፉ ላይ የተገኙት ሰዎች ብዛት ከ6000-7000 ይሆናል፡፡ (ሆነ ብሎ ቁጥር በማሳነስ አትጠርጠሩኝ፤ በ2 ዘዴና ከፍተኛውን ግምት ወስጄ የሠራሁት ስሌት ነው እንጂ ትክክለኛው ቁጥር ከዚያ ዝቅ ሊል ይችላል፡፡) * ‹‹ሰልፉን የኛ ሰልፍ እናድርገው›› የሚል ቅስቀሳ ሲያደርጉ የነበሩት የአወልያ ንቅናቄ ደጋፊዎች በመፈክር ወቅት የተለየ ድምጽ በማሰማትና በመሳሰሉት ብዛታቸው እንዲስተዋል […]

Read More →
Latest

ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በስኬት እየተካሄደ ነው ሰልፉን የሚያሳይ ቪዲዮ እና ፎቶ ይዘናል።

By   /  June 2, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በስኬት እየተካሄደ ነው ሰልፉን የሚያሳይ ቪዲዮ እና ፎቶ ይዘናል።

በአዲስ አበባ ከተማ ከሰማያዊ ፓርቲ ጽህፈት ቤት አንስቶ እስከ ኢትዮ ኩባ አደባባይ (ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አካባቢ) እንዲደረግ የጠራው ሰልፍ በከፈተኛ ቁጥር ባለው ህብረተሰብ በመጨናነቅ ሰላማዊ መነገድ እና ስርአት በተሞላበት መንገድ ሰልፉን እያደረገ እንደሚገኝ ከሰማያዊ ፓርቲ አባሎች አንዱ የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ባደረገው የስልክ ጥሪ መሰረት ገልጸዋል ።እንደ ሰማያዊ ፓርቲ አገላለጽ ከሆነ በማለዳ ተነስቶ ከቤቱ ጀምሮ እስከ […]

Read More →
Latest

እኛ ያልነው ለፉገራ… ክንፉ አሰፋ

By   /  June 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on እኛ ያልነው ለፉገራ… ክንፉ አሰፋ

በሰሞኑ ቀልድ ልጀምር። የአፈሪካ ህብረት ድርጅት 50ኛ አመቱን በያዝነው ሳምንት በአዲስ አበባ ሲያከብር በነበረው የሻምፓኝ ስነ-ስርዓት ላይ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ብቻ ከመሪዎቹ ተነጥለው ያለ ብርጭቆ ቆመዋል። ለፕሮቶኮል እንዲመሳሰሉ ቢጠየቁ አሻፈረኝ አሉ። የህብረቱ የወቅቱ ሊቀመንበር ስለነበሩ ለይሰሙላ እንኳን ብርጭቆዋን ጨብጡ ቢባሉ አይሆንም፣ ሃይማኖቴ አይፈቅድም አሉ። በመጨረሻ ግን በረከት ስምዖን በጆሯቸው አንዳች ነገር ነገራቸውና የያዘውን ብርጭቆ ሲሰጣቸው ተቀብለው በደስታ ጨለጡት። በረከት […]

Read More →
Latest

Gloomy future for Ethiopia’s press freedom

By   /  June 1, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Gloomy future for Ethiopia’s press freedom

PRESS FREEDOM The Committee to Protect Journalists says Ethiopia has detained a reporter for covering land evictions. The project which involves the construction of a huge hydroelectric dam had forced farmers and locals to relocate. Ethiopian journalist Muluken Tesfahun of the privately owned weekly newspaper Ethio-Mehedar was arrested while reporting on the return of thousands […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar