www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 53
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 53
Latest

አምቡላንሱ የሰርግ እቃ ሲያመላልስ የነፍሰ ጡሯ ህይወት አለፈ

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አምቡላንሱ የሰርግ እቃ ሲያመላልስ የነፍሰ ጡሯ ህይወት አለፈ

አሳዛኙ ዜና የተደመጠው በጎንደር ፎገራ ወረዳ አምባ ጊዮርጊስ ውስጥ ነው፡፡ ‹‹አንዲትም እናት በወሊድ የተነሳ መሞት የለባትም›› በሚል ፕሮግራም አማካኝነት የአምባ ጊዮርጊስ ጤና ጣብያ አንድ አምቡላንስ በስጦታ ተበርክቶለታል፡፡ ነገር ግን ሃላፊነት የጎደላቸው የወረዳው አመራሮች አምቡላንሱን የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ዳኜው ታደሰ የሰርግ ስነ ስርዓታቸውን በሚፈጽሙበት ዕለት ለሰርጉ የሚሆኑ እቃዎችን እንድታመላልስ ያደርጋሉ፡፡ በወረዳው የሚገኘው ጤና ጣብያ በወሳንሳ የመጣችለትን ነፍሰ ጡር ወ/ሮ የዝናን […]

Read More →
Latest

አርባ ቀን አርባ ለሊት እንጾማለን በለው ጾምን የጀመሩት ኢትዮጵያውያኖች ሚስትን ለሞት ዳረጉ ልጆቹም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል ።

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አርባ ቀን አርባ ለሊት እንጾማለን በለው ጾምን የጀመሩት ኢትዮጵያውያኖች ሚስትን ለሞት ዳረጉ ልጆቹም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል ።

ያለምንም እህል እና ውሃ ጾምን ለ 40 ቀን 40 ለሊት እንጾማለን ብለው ጾማቸውን የጀመሩት የቤተሰብ አባላት ለከፍተኛ ጉዳት እና ለሞት መዳረጋቸውን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ።በጎተራ ኮንደሚኒየም ውስጥ ይኖሩ የነበሩት እነዚህ ሰዎች በሃገራችን እምነት አንጻር ጾም ጸሎትን እያደረግን አምላክን በጸሎት እናስባለን በማለት ጾማቸውን መጀመራቸው ተገልጾአል ።ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ዲግሪ ያለው ባል እና ከጂማ ዩኒቨርሲቲ በዶክትሬት […]

Read More →
Latest

Ethiopia: War crimes and genocide indictment inevitable for sadist thug Workneh Gebeyhu. (By Getahune Bekele, South Africa)

By   /  May 21, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on Ethiopia: War crimes and genocide indictment inevitable for sadist thug Workneh Gebeyhu. (By Getahune Bekele, South Africa)

Since he ordered kids following their parents to anti-government rallies to be shot and killed, millions in Ethiopia regard him as a very insane man endowed with evil powers to maim and murder the innocent and the defenseless. Just looking in to his merciless gaze with blank cruelty of a cannibalized warlord sends shivers down […]

Read More →
Latest

የሙስናው አስር ምስጢር! (ማረ በላዎቹ ርስ-በርስ ተበላሉ!) በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሙስናው አስር ምስጢር! (ማረ በላዎቹ ርስ-በርስ ተበላሉ!) በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

        Email: solomontessemag@gmail.com  ለብዙዎች “ሙስና” የሚለው ቃል በ1989 á‹“.ም ወዲህ የተፈጠረ ሃይለ-ቃል ይመስላቸዋል፡፡ ነገር ግን አይደለም፡፡ ቃሉ ግዕዝ ነው፡፡ ትርጉሙም፣“ጥፋት” ማለት ነው፡፡ በአማረኛም የኖረ ሕዝባዊ ግጥም/አባባል አለ፤ እንዲህ የሚል ነው፡፡     “የከንሯ ለዛ፣ የጉንጯ ሙስና፤          “ዐርብ ሮብ ያስክዳል፣ እንኳን ዐሙስንና፡፡” ይላል – አዝማሪም፡፡ በዚህ አገባብም መሠረት “ሙስና” የሚለው ቃል ትርጉም “ፈራሹ፣ ረጋፊው-መልኳ፣ ውበቷ እንዳጠፋ […]

Read More →
Latest

The Ethiopia in the heart of the Amhara! By: Menyelek

By   /  May 21, 2013  /  Uncategorized  /  Comments Off on The Ethiopia in the heart of the Amhara! By: Menyelek

I declare, “A house can stand divided!”  the concern should be how long can the pillars hold, before the foundation cracks? The division in Ethiopia today is evident thought out political norms, social structures, individual rights, ethnic representation, personal development and freedom as a member of the state. In the state of anger following the current […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ሕዝብና እና 666 የሰው ቁጥር

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ሕዝብና እና 666 የሰው ቁጥር

ይህን መልዕክት ለመጻፍ ያስፈለገበት ምክንያት የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ ለመስጠት ሳይሆን የችግራችን ምንጭና አሳሳቢነቱን በሃይማኖተኞች ዘንድ የተሰወረውን፣ ፖለቲከኝችም ያልተረዱትን፣ የምጣኔ ሃብት ጠበብተኞችም ሊደርሱበት ያልቻሉትን፣ እግዚአብሔርን ለሚፈሩና እንደ ሐሳቡም ለሚኖሩ ሰዎች የገለጠውን የሰይጣን ምድራዊ 666 አሠራር ሚስጢር ዜጋው ሕዝብ አውቆት ሊመጣ ካለው አስከፊ እልቂት ራሱን፣ ቤተሰቡን ብሎም ወገኑን ያድን ዘንድ ለማሳሰብም ሆነ ለመምከርም ነው፡፡ […]

Read More →
Latest

ያላዋቂ ሳሚ

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ያላዋቂ ሳሚ

እህቴ ታማብኝ ከመንገድ ላይ ወድቃ ዓይኗ ተሸናጉሮ ነብሷ ልትሄድ ርቃ ደጋግ ጎረቤቶች ደርሰው በድንገት ማጠጣት ጀመሩ ፈዋሽ መድሃኒት እኔ ግራ ገብቶኝ ዓይን ዓይናቸወን ሳይ አንዷ “ሃረግ ሬሣ” ደግሞም “ዳማ ከሴ” ሌላኛዋ “ጠበል ያቦ የሥላሤ” “አይ ሎሚ ነው ፍቱን” ስትል ሌላኛዋ “ወተትም ያሽራል” አለች አዋቂዋ ያለ የሌለውን ተግታ ተግታ “ላብራቶሪ” ሆነች ሳታውቀው ተኝታ á‹« ሁሉ መድሃኒት […]

Read More →
Latest

Black lions’ gaffer suffers total rejection by fans as Bafana prepares for ‘war’. By Getahune Bekele, South Africa

By   /  May 21, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Black lions’ gaffer suffers total rejection by fans as Bafana prepares for ‘war’. By Getahune Bekele, South Africa

The Coach of Ethiopian national soccer team Sewnet Bishaw (pictured) is in big trouble as the most passionate and knowledgeable fans of the black lions increased the pressure on him to resign with immediate effect. Cornered? Black lions Coach Sewnet Bishaw During the recent world cup qualifying game against the Zebras of Botswana in Addis […]

Read More →
Latest

የሰማይ ላይ ግንብ በሰለሞን ሃይለማርያም ጋዜጠኛ አበራ ለማ እንዳደረሱን

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰማይ ላይ ግንብ በሰለሞን ሃይለማርያም ጋዜጠኛ አበራ ለማ እንዳደረሱን

TOWER IN THE SKY

Read More →
Latest

ግንቦት 7 የፖለቲካ ድርጅት እንዳልሆነ ያውቁ ኖሯል? አሰፋ ከዳላስ

By   /  May 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግንቦት 7 የፖለቲካ ድርጅት እንዳልሆነ ያውቁ ኖሯል? አሰፋ ከዳላስ

ባለፈው ቅዳሜ ግንቦት 3፣ 2005 (May 11, 2013) በዳላስ ከተማ በተዘጋጀው የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ ተገኝቼ ነበር:: እጅግ በጣም የተሳካ እና የደመቀ ፕሮግራም ነበር:: ታዲያ በዝግጅቱ ላይ ትኩረቴን የሳቡት ብዙ ነገሮች ቢኖሩም በዚች አጭር ፅሁፌ የማተኩረው የፕሮግራሙ ተሳታፊዎች ያነቧት ዘንድ ተሰራጭታ በነበረችው እና እኔም እጅ በገባችው አንዲት በራሪ ወረቀት ላይ ነው:: ይቺ አንድ ገፅ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar