www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 73
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 73
Latest

እውነቱ ይደረሰው ከተስፋዬ ዘነበ ኖርዌይ(በርገን)

By   /  March 20, 2013  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on እውነቱ ይደረሰው ከተስፋዬ ዘነበ ኖርዌይ(በርገን)

እኛ እኳ ነፃ ነን፣ ነፃነት የምናውቅ፣ በነፃነት ወልደው፣ያወረሱን ሰንደቅ፡፡ ልምዳችን እኳ ነው፣ መሞት ለነፃነት፣ ብዙ አባቶች አሉን፣ የሆኑ መስዋት፡፡ ብዙ ጀግኖች አሉን፣ ነፃነት የሰጡን፣         ሃገርን እንደ ሃገር፣ በክብር ያወረሱን፡፡ ታላቅ ታሪክ አለን፣ የሶስት ሺህ ዘመን፣ እውነት የሚናገር፣ ጠብቆ ያቆመን፣ አንድ ሆነን እንድንቆይ፣ በምግባር ያነፀን፡፡ ድንቅ ነን ፈርጥ ነን፣ የአፍሪካ ጮራ፣ የነፃነት ቀንዲል፣ ከሩቅ የሚያበራ፡፡ […]

Read More →
Latest

አማረ አረጋዊ ሲፈተሽ!

By   /  March 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አማረ አረጋዊ ሲፈተሽ!

« ሪፖርተር » ጋዜጣ በመለስ ዜናዊ ትእዛዝ እንደተቋቋመ ያውቃሉ? (ከኢየሩሳሌም አ.) አዲስ አበባ አየር ማረፊያ፣ ነሃሴ 13 ቀን 1997á‹“.ም ፣ ምሽት 2 ሰዓት…ለእረፍት መጥቶ የነበረ ጓደኛዬን ለመሸኘት በስፍራው ተገኝቻለሁ። ..እንዳጋጣሚ በቅርብ ርቀት የ<ሪፖርተር> ጋዜጣ ባለቤት አማረ አረጋዊን አየሁት፤ ወደርሱ አምርቼ ሰላምታ ከተለዋወጥን በኋላ < ወደ አሜሪካ ለእረፍት የላከውን ልጁን ለመቀበል እንደተገኘ > ገለፀልኝ። …ከዛም ወደ ወቅቱ […]

Read More →
Latest

እነ አቶ ስዩም መስፍን ከማእከላዊ አመራርነት ተባረሩ

By   /  March 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on እነ አቶ ስዩም መስፍን ከማእከላዊ አመራርነት ተባረሩ

ሰሞኑን ለቀናቶች  ጉባኤውን ሲያካሂድ የሰነበተው የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ህወሃት በማጠናቀቂያው የፓርቲውን 45 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ እያካሄደ ይገኛል ።በዚህ ምርጫ ላይ ተሳታፊዎቹንም ሆነ ተሳታፊዎቹንም ለመግለጽ አልቻለም ነበር ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ሆነው ምርጫውን ምን ከምን ማድረግ እንዳለባቸው ግራ ገብቶአቸዋል ሲሉ የውስጥ አዋቂ ምንጮች ጠቁመዋል።በተለይም ከአቶ መለስ ህልፈተ ህይወት በሁዋላ ከህወሃት ማእከላዊ […]

Read More →
Latest

Ethiopia: 182 out of 184. What?

By   /  March 20, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia: 182 out of 184. What?

Ethiopia: 182 out of 184. What? By: MeKonnen H. Birru, PhD Mental Health Professor at Fortis College and author of a national best seller ‘Deep in True Self’ ‘No skill is more crucial to the future of a child, or to a democratic and prosperous society, than literacy.” Los Angeles Times A few years ago […]

Read More →
Latest

THE SEARCH FOR A STEPPING STONE

By   /  March 20, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on THE SEARCH FOR A STEPPING STONE

Much is being said about the new PM, I find the situation tempting for mocking. Had it been in the US, first amendment could have been my excuse but we don’t have a strong body that can even assure exercising constitutional right of expressing one self, only the ‘hat story’ is available in EPRDF’s village. […]

Read More →
Latest

ይድረስ ለአርያም

By   /  March 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ ለአርያም

የምፈራቸውን፡ ከውስጥም ይሁን ከውጭ የሚያስጨንቁኝን ድምፆች ምናል ባልሰማቸው?! ምናል የፆታየን፡ የወንድነቴን ያህል ብመላለስና ፍርሃትን ብቻ መፍራት ብለምድ? ኦህ ነፍሴ ምንኛ ባልተለመደ ሽንፈት ባልባዘንሽ ነበር፡፡ ይገርመኛል!! ላዋቂ ቀርቶ ለህፃናት ስጋት የማይፈጥረው የምኩራብ ደወል ባቃጨለ ቁጥር በታማኝነት መደንበሬ:: ውል ባለው ህይወት መገኘቴን ተዉት በምድሪቱ ላይ የመከሰቴ ሁነኛው ትርጉም ሳይገለጥልኝም ግን የደወሉ ጥሪ ለኔ ቢሆንስ ማለቱን ብቻ á‹­á‹¥ […]

Read More →
Latest

ኢህአዴግ ተቃዋሚዎችን በኪራይ ሰብሳቢነትና በፀረ ዲሞክራሲያዊነት ፈረጀ

By   /  March 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢህአዴግ ተቃዋሚዎችን በኪራይ ሰብሳቢነትና በፀረ ዲሞክራሲያዊነት ፈረጀ

ኢህአዴግ ርዕዮተ ዓለሙን በሚገልፅበት “አዲስ ራዕይ” በተሰኘ መፅሔት የመጋቢት – ሚያዚያ 2005 á‹“.ም ዕትሙ ተቃዋሚዎችን በአስተሳሰብና በፍላጎት ደረጃ የኪራይ ሰበሳቢነት የተጠናወታቸው እና ፀረ-ዲሞክራሲያዊ ባህርይ የተላበሱ ናቸው አለ። ቀደም ሲል አቶ መለስ ዜናዊ በዋና አዘጋጅነት ይመሩት የነበረውና በአሁኑ ወቅትም በግንባሩ ከፍተኛ አመራሮች የሚዘጋጀው አዲስ ራዕይ መፅሔት “ዲሞክራሲ፣ የአካባቢ ምርጫና የአገራችን ፈጣን ለውጥ” በሚል ርዕስ ባሰፈረው ሐተታ “የአገራችን የተቃዋሚ ኃይሎች በጥቅሉ በአንድ ቅርጫት ውስጥ አስገብቶ […]

Read More →
Latest

የክሽፈት እንጉርጉሮ፣ ታሪክ ላይ ተሸንቅሮ! (በካሣሁን ዓለሙ)

By   /  March 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የክሽፈት እንጉርጉሮ፣ ታሪክ ላይ ተሸንቅሮ! (በካሣሁን ዓለሙ)

“አንድ ሰው በአደባባይ ሲናገርም ሆነ ጽሑፍ አሳትሞ ሲያሰራጭ ራሱን አጋልጦአል፤ የተናገረው ወይም የጻፈው መቶ በመቶ ያህል በራሱ ጉዳይ ላይ ብቻ ከሆነ፣ የመተቸት ወይም ሐሳብ የመስጠት ግደታ የለብንም፤ ነገር ግን የተናገረው ወይም የጻፈው በአገርና በሕዝብ ጉዳይ ላይ ከሆነ፣ የዚያ አገር ዜጋ ሁሉ በጉዳዩ ውስጥ የመሳተፍና ሐሳቡን በሙሉ ነጻነት የመስጠት መብት አለው።” (ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም፣ መክሸፍ እንደኢትዮጵያ […]

Read More →
Latest

ስለወያኔው ውሸታም ምሁር ሰበር መጣጥፍ! ይነጋል በላቸው

By   /  March 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ስለወያኔው ውሸታም ምሁር ሰበር መጣጥፍ! ይነጋል በላቸው

እውነትን በግልጥ የማይናገር ሰው ሁከትን ይፈጥራል፣      በግልጥ የሚነቅፍ ግን ሰላም እንዲገኝ ያደርጋል፡፡      የደግ ሰው ንግግር የሕይወት ምንጭ ነው፣      የክፉ ሰው ንግግር ግን የዐመፅ መሸፈኛ ነው፡፡      ጥላቻ ሁከትን ያነሣሣል፣      ፍቅር ግን በደልን ሁሉ ዐይታ በይቅርታ ታልፋለች፡፡ …        እውነትን በምትናገርበት ጊዜ ቅን ፍርድ ታደርጋለህ፣      ሀሰት ግን ፍርድ እንዲጓደል ያደርጋል፡፡ […]

Read More →
Latest

Ethiopia to Open First Industrial Zone to Bolster Economy

By   /  March 19, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia to Open First Industrial Zone to Bolster Economy

Ethiopia to Open First Industrial Zone to Bolster Economy   By William Davison on March 18, 2013 Ethiopia will spend 900 million birr ($49 million) to open its first industrial hub for export- oriented manufacturers in a bid to deliver faster economic growth, Industry Minister Mekonnen Manyazewal said. South Korean garment-makers are among companies in […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar