www.maledatimes.com 2013 - MALEDA TIMES - Page 80
Loading...
You are here:  Home  >  2013  -  Page 80
Latest

የሰማያዊ ፓርቲ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በመንግስት ሃይሎች እንዲበተን ተደረገ

By   /  March 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰማያዊ ፓርቲ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በመንግስት ሃይሎች እንዲበተን ተደረገ

በትላንትናው እለት በዋቢ ሸበለ ሆቴል ሊደረግ ታስቦ የነበረውን የገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም  በመክፈቻው ሰአት የምንግስት ሃይሎች ከዋቢሸበሌ ሆቴል ባለቤት ጋር በመነጋገር እና በማስፈራራት ፕሮግራሙ እንዳይደረግ ማድረጋቸውን የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ በስልክ ያነጋገራቸው የሰማያዊ ፓርቲ አባሎች ገልጸዋል ። በዋቢሸበሌ አዳራሽ ውስጥ ከ 15 ሰዎች በላይ ገብተው ሌሎቹ ደግሞ በሪሴፕሽን አካባቢ የዝግጅቱን መጀመሪያ ሰአት በመጠባበቅ ላይ ሳሉ ዝግጅቱ ባልተጠበቀ […]

Read More →
Latest

የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት በዋስ ተፈቱ

By   /  March 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት በዋስ ተፈቱ

“ዜብራ” ላይ ሰው ገጭተው ሸሽተዋል በመባል ለ10 ቀናት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የቆዩት የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ፀሐይ ሽፈራው በዋስ ተፈቱ፡፡ ወደ ውጭ አገር እንዳይጓዙ ታግደዋል፡፡ በትናንቱ የቂርቆስ ምድብ ችሎት፤ ፖሊስ የአንድ ምስክር ማስረጃ ውስብስብ ሁኔታ ፈጥሮብኛል ብሏል፡፡ አቶ ፀሐይ የተጠረጠሩበት ጉዳይ የዋስ መብት የማያሰጥ ቢሆንም በዋስ ከተለቀቁ ግን ከአገር እንዳይወጡ ለሚግሬሽን ትእዛዝ ይሰጥልኝ ብሏል […]

Read More →
Latest

በሐረር ከፎቅ የተገፈተረችው የቤት ሠራተኛ በአደገኛ ሁኔታ ውስጥ ነች

By   /  March 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሐረር ከፎቅ የተገፈተረችው የቤት ሠራተኛ በአደገኛ ሁኔታ ውስጥ ነች

ጥርሶቿ ረግፈዋል፤ ጉልበቷ ተሰባብሯል ተጠርጣሪዋ ከእስር እንድትለቀቅ ተደርጓል መታሰቢያ ካሣዬ (ከድሬዳዋ) በሐረር ከተማ፣ ፈረስ መጋላ አንደኛ መንገድ በተሰኘው አካባቢ በቤት ሠራተኛነት የተቀጠረች የ12 ዓመቷ ሰሚራ አብዲ በአሠሪዋ ከፎቅ ላይ ተወረወረች፡፡ ታዳጊዋ በውርወራው ጥርሶቿ ረግፈው፣ ጉልበቷም ተሰባብሯል፡፡ ተጠርጣሪዋ ከእስር መለቀቋን ፖሊስ ተቃውሟል፡፡ በመቶ ብር የወር ደሞዝ ለመስራት ገብታ ሁለት ሳምንት እንደቆየች ነው ችግር የተፈጠረው፡፡ አሰሪዋ ሶፍያ […]

Read More →
Latest

ተቃዋሚዎች የአየር ሰአት ድልድሉ ፍትሃዊ አይደለም አሉ አለማየሁ አንበሴ

By   /  March 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ተቃዋሚዎች የአየር ሰአት ድልድሉ ፍትሃዊ አይደለም አሉ አለማየሁ አንበሴ

የአካባቢና ማሟያ ምርጫ ተወዳዳሪ ፓርቲዎች ራሳቸውን ለመራጩ ህዝብ እንዲያስተዋውቁ በሚል በምርጫ ቦርድ እና በኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የተደለደለው የቴሌቪዥንና የሚዲያ የአየር ሰአት ፍትሃዊ አለመሆኑን ፓርቲዎች ገለፁ፡፡ የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ)፣ የኢትዮጵያ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ሃይሎች ግንባር (ኢፌዲሃግ) እና የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) አመራሮች እንደሚሉት፤ ለኢህአዴግ የተሰጠው የቴሌቪዥን የአየር ሰአት በአጠቃላይ 210 ደቂቃ ሲሆን ለእያንዳንዱ ተቃዋሚ ፓርቲ በኢቲቪ […]

Read More →
Latest

2013 11:16 በህንፃ ግንባታ ላይ በደረሠ አደጋ የ3 ሠዎች ህይወት ጠፋ አለማየሁ አንበሴ

By   /  March 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on 2013 11:16 በህንፃ ግንባታ ላይ በደረሠ አደጋ የ3 ሠዎች ህይወት ጠፋ አለማየሁ አንበሴ

ባንቢስ አካባቢ ለረጅም ህንፃ ግንባታ እያገለገለ በነበረ “ሊፍት ክሬን” ላይ በደረሠ አደጋ 3 ሠዎች ህይወታቸው አለፈ፡፡ ባለፈው ረቡዕ ከቀኑ 9፡30 አካባቢ በደረሠው አደጋ የግንባታ ስራው አልቆ ሠራተኞች የመወጣጫ ሊፍቱን በማውረድ ላይ ሣሉ ነው አደጋው የደረሰው ብለዋል – የህንፃ ተቋራጩ ኩባንያ ጀነራል ፎርማን አቶ ግርማ ሚዳ፡፡ ብርሃኑ አለሙ የተባለው የጉልበት ሠራተኛ አስከሬን ከህንፃው ጀርባ በሚገኝ አንድ […]

Read More →
Latest

ከታምራት ገለታ የተወረሱት ከ1ሚ.ብር በላይ የሚያወጡ ወርቆች ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ተደረጉ

By   /  March 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከታምራት ገለታ የተወረሱት ከ1ሚ.ብር በላይ የሚያወጡ ወርቆች ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ተደረጉ

በሰው ግድያና በማታለል ወንጀል ሞት ተፈርዶበት የነበረውና በይግባኝ ወደ እድሜ ልክ እስራት ተቀይሮለት በማረሚያ ቤት የሚገኘው ታምራት ገለታ ወርቆች በየካራታቸው ተለይተውና ተጨፍልቀው ለብሔራዊ ባንክ ገቢ መሆናቸውን በፌደራል መንግስት የመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የመንግስት ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አቶ አወቀ አበራ ለአዲስ አድማስ ተናግረዋል፡፡ ወርቆቹ ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ አላቸው ተብሏል፡፡ እንደ አቶ አወቀ ገለፃ፤ […]

Read More →
Latest

የሳምንቱን የኢትዮጵያ አክራሞት ማወቅ ይፈልጋሉን እንግዲያውስ ይህንን ያንብቡ >>>>“በኃይማኖት ነፃነት ጥያቄ የታሰሩ ዜጎችም የህሊና እስረኞች ናቸው”

By   /  March 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሳምንቱን የኢትዮጵያ አክራሞት ማወቅ ይፈልጋሉን እንግዲያውስ ይህንን ያንብቡ >>>>“በኃይማኖት ነፃነት ጥያቄ የታሰሩ ዜጎችም የህሊና እስረኞች ናቸው”

የሳምንቱ የሃገሪቱ አክራሞት ይህንን ሊንክ ይጫኑ »»»»»»fnote-newsletter-67

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጥሪ! “ክርስቲያኑ ወገናችን፣….ተሰለፍ ከጎናችን!”በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

By   /  March 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጥሪ! “ክርስቲያኑ ወገናችን፣….ተሰለፍ ከጎናችን!”በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

   semanaworeq.blogspot.com እነዚህ ጎሰኛ የሳዑዲ ወገኖች/ቅጥረኞች በጫሩት እሳት ነው-ዛሬ በርካታ ኢትዮጵያውያን  ሙስሊሞችበማዕከላዊና በቃሊቲ እስር ቤቶች የሚማቅቁት፡፡ እነዚህ ዋሀቢስቶች በጎነጎኑት ከንቱ ደባ ነው፣ ዛሬ የእስልምና ተከታዮች የገዛ መጅሊሳቸውን በመስኪዶቻቸው እንዳይመርጡ የተደረጉት፡፡ ያሳዝናል፡፡………. *********************************** ጉደኛው ሪፖርተር ጋዜጣ ባለፈው እሑድ የካቲት 24 ቀን 2005 á‹“.ም ባወጣው እትሙ ላይ ትኩረት የሰጠው ለሳዑዲው ከፍተኛ ባለሥልጣን ንግግር ነው፡፡ ጋዜጣው በፊት ለፊት ገጹና […]

Read More →
Latest

ይህ ለአፋና እጅ የማይሰጥ የህዝብ ድምፅ ነው፡፡ ዳግም ተመልሰናል!!

By   /  March 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይህ ለአፋና እጅ የማይሰጥ የህዝብ ድምፅ ነው፡፡ ዳግም ተመልሰናል!!

ይህ ለአፋና እጅ የማይሰጥ የህዝብ ድምፅ ነው፡፡ ዳግም ተመልሰናል!! ለዜጎች ክብር የማይሰጠው ኢህአዴግ፣ ህዝብ በሚከፍለው ግብር መልሶ የሚያፍነው ኢህአዴግ፣ የሀይማኖት ተቋማትን ወደ ‹‹አጋር ፓርቲ››ነት እየቀየረ ያለው ኢህአዴግ ፍትህ ጋዜጣን እና አዲስ ታይምስ መፅሄትን በጉልበት ከነጠቀን በኋላ፣ ለሶስተኛ ጊዜ በሌላ ጋዜጣ ተመልሰናል፡፡ ጋዜጣዋ ‹‹ልዕልና›› ትባላለች፡፡ ከተመሰረተች ጊዜ ጀምሮ ለአንዴ ብቻ ታትማ ተቋርጣ ነበር፡፡ አሁን ግን የነበረባት […]

Read More →
Latest

AfDB Supports Rwandese Private Sector

By   /  March 7, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on AfDB Supports Rwandese Private Sector

Source (Africa Intelligence Media )AIM www.africaim.com The African Development Bank (AfDB) and the Development Bank of Rwanda (BRD) signed today a US $8-million Line of Credit (LoC) to support BRD lending to the agriculture, agro-processing, telecommunication, education and tourism infrastructure sectors in Rwanda. The signing ceremony, held in the AfDB national office in Rwanda, was […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar