www.maledatimes.com December, 2014 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  December  -  Page 2
Latest

በሃገራችን ላለው ችግር የሴቶች ተደራጅቶ መታገል አስፈላጊ እና ወቅታዊ ምላሽ ነው፦

By   /  December 11, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሃገራችን ላለው ችግር የሴቶች ተደራጅቶ መታገል አስፈላጊ እና ወቅታዊ ምላሽ ነው፦

ቀን 10/12/2014 ኤደን መስፍን, ኖርዌይ   ዛሬ ዛሬ ከረጅም አመታት ጀምሮ በሃገራችን የተነሳው የሴቶች መብት ይከበር የሚለውን ይህዝብ ጥያቄ ለመቃረን እስኪመስል ድረስ ከባለፉትም ጊዜያቶች በባሰ ሁኔታ የሴቶች መብት እየተጣሰ ይገኛል። ከዛም አልፎ ተቆርቋሪ አካል የሌላቸው የሃገራችን ሴቶች ህይወታቸው አሳሳቢ ደረጃ ላይ ይገኛል። ለዚህም በየጊዜው ወደ ተለያዩ አፍሪካና አረብ ሃገራት በተለይም በሱዳን በየመን የሚፈልሰው የኢትዮጵያውያን ሴቶ […]

Read More →
Latest

ሰማያዊ-ዎች አልታሰሩም ✿ መልካም ሰላም ሞላ

By   /  December 9, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰማያዊ-ዎች አልታሰሩም ✿ መልካም ሰላም ሞላ

አብዛኛዎቹን የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር እና አባላት በስራ አጋጣሚ ብቻ ሳይሆን ከስራ ውጭ በቅርበት አውቃቸዋለሁ ፡፡ በፖለቲካ አመለካከት የሚመስላቸውን ብቻ ሳይሆን የሚለያቸውን ለማሳመን ከመሞከር ወደ ሁዋላ አይሉም፡፡ በውጭ ብቻ ሳይሆን ውስጣዊ የሃሳብ አለመስማማት ቢያጋጥማቸው ፀሃይ ሳይመታው ለመፍታት የሚጥሩ በሳል ሰዎች በዙሪያቸው ተከበዋል ፡፡ ሁሉም ጋር ተመሳሳይ ስሜት እልህ እና ወኔ ፡አትንኩኝ ባይነታቸው ጎልቶ […]

Read More →
Latest

ጠጅ ነሽ የወግ ነህ !

By   /  December 9, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠጅ ነሽ የወግ ነህ !

በሰሜን ሸዋ በሐገረማርያም ተወልዳ ያደገችው ጠጅ ነሽ የወግ ነህ ለቤተሰቦቿ 5ተኛ ልጅ ስትሆን ከሷ በታች 4 ወንድሞችና እህቶች አሏት፡፡ የ15 አመቷ ጠጅነሽ የ7ተኛ ክፍል ተማሪ እና በቤት ውስጥ ስራም ቤተሰቧን በታታሪነት በመርዳት የቤቱ ዓይን የተባለች ናት፡፡ ጥቅምት 16 ቀን ጠዋት ገበያ ወስዳ የምትሸጠውን በአህያ ጭና ከቤት ትወጣለች፡፡ የምትሸጠውን ሸጣ የገዛቸውን በአህያዋ ጭና ወደቤቷ ስትመለስ መንገድ […]

Read More →
Latest

የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ጨዋታ በዋሽንግተን ዲሲ ይከናወናል ። ሙስና የተሞላበት አሰራር እንደሆነ ተገልጦአል።

By   /  December 8, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ጨዋታ በዋሽንግተን ዲሲ ይከናወናል ። ሙስና የተሞላበት አሰራር እንደሆነ ተገልጦአል።

በሰሜን አሜሪካ የሚደረገው የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን ነግር ክውስ ጭዋታ በዲሲ እንደሚደረግ ደረሰን መረጃ ያመለክታል ። ከሁለት አመታት በፊት በሜሪላንድ መደረጉ የሚታወስ አሁንም በድጋሚ በዚያው ስታዲየም እንደሚከናወን  እና  ለፌደሬሽኑ የቅርብ ወዳጅ ለሆነው የአንድ ምግብ ቤት  ባለቤትን ለመርዳት ይረዳ ዘንድ የሆቴሎች አገልግሎት የሚሰጡትም የፌደሬሽኑ ፕረዚዳንት በመረጠው ቦታ ብቻ እንዲወሰን መደረጉ ሁሉንም  አስደንግⶏአል ። በፌደሬሽኑ የቦርድ አባላት ጋር በመዋቀር […]

Read More →
Latest

በሰላማዊ ሰልፍ ዝግጅት ወቅት የታፈኑት አባላት በሽብርተኝነት ተከሰሱ

By   /  December 8, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሰላማዊ ሰልፍ ዝግጅት ወቅት የታፈኑት አባላት በሽብርተኝነት ተከሰሱ

በሰላማዊ ሰልፉ ዝግጅት ወቅት ከሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ አካባቢ በደህንነት የታፈኑ የሰማያዊና የመኢአድ አባላት እንዲሁም ሌሎች ግለሰቦች በሽብርተኝነት ተከሰሱ፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት የሆኑት ፍቅረ ማሪያም አስማማውና አወቀ ተዘራ፣ የመኢአድ አባል የሆኑት ተስፋሁን አለምነህና ሺፈራው ዋለ እንዲሁም ሌሎች አራት ግለሰቦች ሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት አካባቢ በመገኘታቸው ብቻ ታፍነው ከተወሰዱ በኋላ ለቀናት የታሰሩበት ሳይታወቅ ቆይቷል፡፡ በአሁኑ ወቅት ታሳሪዎቹ ኮተቤ ፖሊስ መምሪያ እንደሚገኙ የታወቀ ሲሆን ፍርድ ቤት […]

Read More →
Latest

ሁለት ታሪካዊ ፎቶዎች (አፈንዲ ሙተቂ) —

By   /  December 7, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሁለት ታሪካዊ ፎቶዎች (አፈንዲ ሙተቂ) —

  እነዚህን ሁለት ፎቶግራፎች ልብ ብላችሁ ተመልከቱ፡፡ በመጀመሪያው ፎቶ ላይ የሚታዩት የኢህአዴግ ሊቀመንበር የነበሩት አቶ መለስ ዜናዊ እና የኦነግ ም/ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ሌንጮ ለታ ናቸው፡፡ እነዚህ ሁለት ሰዎች በደርግ ውድቀት ማግስት የተመሰረተው የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት ዋና አጋፋሪዎች ነበሩ፡፡ ፎቶግራፉ የተወሰደውም ኦነግና ኢህአዴግ የሽግግር መንግሥቱን በጋራ ይመሩ በነበረበት ጊዜ ነው፡፡ አቶ ሌንጮ በሽግግር መንግሥቱ ውስጥ የተሰጣቸው […]

Read More →
Latest

ግልጽ ደብዳቤ ወይዘሮ ገነት ዘውዴ:- ከፈቃደ ሸዋቀና

By   /  December 3, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግልጽ ደብዳቤ ወይዘሮ ገነት ዘውዴ:- ከፈቃደ ሸዋቀና

ገነት ዘውዴ የዱሮ ወዳጄ ሰላምታዬ ይድረሽ። እንደምታውቂው ከተያየን ከሁለት አስርት አመታት በላይ ሆኗል። እኔም ካገሬ ከወጣሁ 21 ዓመት አለፈኝ። በጤናና በምቾት እንደምትኖሪ እሰማለሁ። እግዚአብሄርም መንግስትም ጥሩውን ነገር ሁሉ አብዝቶ እንዲሰጥሽ ምኞቴ ነው። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጓደኝነት ከምቀርባቸውና ከማከብራቸው ስዎች ውስጥ አንቺ አንዷ እንደነበርሽ ራስሽምብዙ ሰዎችም ያውቃሉ። ከጊዜ ብዛትና በስልጣንም ርቀት ምክንያት ጓደኝነቴን ብትረሽውም አልፈርድብሽም። እኔ […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ … የተዘጋውን የአረብ ሀገራት የኮንትራት ሰራተኛ አቅርቦትን ለመክፈት የወጣው ረቂቅ !

By   /  December 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ … የተዘጋውን የአረብ ሀገራት የኮንትራት ሰራተኛ አቅርቦትን ለመክፈት የወጣው ረቂቅ !

* ስለ ሰራተኞች መብት ጥበቃ መነሳቱ አልተዘገበም * በተወያይ ኤጀንሲዎች በኩል ግን ቂቁን ውዝግብ አስነስቷል * ከዚህ ቀደም ያለ በኮንትራት ለተበተኑትስ ዜጎችስ ምን ታስቧል ? Post by Nebiyu Sirak. አዲሱን መረጃ ያገኘሁት ሃገር ቤት ከሚታተው ከአድማስ ጋዜጣ ላይ ነው ፣ እንዲህ ይላል ” ወደ አረብ አገራት የሚሄዱ ሰራተኞች ላይ የሚደርሰውን ችግርና እንግልት ለማስቀረት በሚል ከአንድ […]

Read More →
Latest

መስታወት ራሱን አያይም !

By   /  December 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on መስታወት ራሱን አያይም !

ቀልዶ-አደር ክበበው ገዳና ሜሮን ጌትነት ፤ አበበ ተካ ፤ ይህን ፅሁፍ እንድፅፍ ያነሳሳኝ በቅርቡ በሁሉም ዌብ – ሳይቶች ላይ ማለት ይቻላል ፣ የወጣ አንድ የአድናቆት ፅሁፍ ነው ። ጽሁፉ አንዲት ገጣሚትን ለማድነቅ የተፃፈ ነው ። የፅሁፉ ርእስ ሐገሬ ፤ ሕዝቤ “ ፤ ክብሬ የሚል ሲሆን በእንግሊዝኛ እንዲህ ተተርጉሟል ፤ ” “My Country, My People, My […]

Read More →
Latest

የሃና ላላንጎ አባት ስለ ልጃቸው አሟሟት እንዲህ ይናገራሉ

By   /  December 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሃና ላላንጎ አባት ስለ ልጃቸው አሟሟት እንዲህ ይናገራሉ

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar